Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄ ልጅ ውስጡ አንድ ሽማግሌ ሰውየ አለ የኔአባት እድግ በልልኝ ስወድክ እኮ የኔ አስተዋይ
በጣም ውሰጡ ሸማግሌ አለ😂😂😂😂
ቀላልአለ😂😂😂
በጣም እስማርት የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
መሱድ የምወደው ልጅ ነው!
እኒም❤
ruclips.net/video/vRPgv80GGc8/видео.html
እህቴ ደምሪያ. መልካም ነት ለእራስ ነው
@@GenetLigabawገኒሊጋባው ነይ እቤቴ እመልሣለሁ
@@meyimunahesen እሽ እህት መጣው እኔ ዛሬ ልምጣ እንች ነገ ምክንያቱም ዮቱብ እንዳይቀጣን
የልጅ አዛውንት ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ደሞ መሲየ ሀሳቡን ስለምታስጨርሽው ጨዋነትሽ እርጋታሽ ዋው ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እርጋታዋ
ልጆች ሲወለዱ ሪዝቅ ይዘው ይወለዳሉ ይባላል ፋጤም መስኡድን ስትወልድ ሪዝቅ ይዞላት መጣ❤❤
ፍትህ ለህፃን ሄቭን የእናትቱ ለቅሶ ያማል😥😥👍
😂😂😂 መሲን አንተ እያለ የሚያወራት ነገር ያስቀኛል😅😅ማሻአላህ ባገኘሀት አጋጣሚ ዳዓዋውን ቀጥልበት መስኡድ አላህ ያሳድግህ አላህ ያሀፍዝህ🎉
😂😂 እኔም ፈገግ ነዉ ያረገኝ ማሻአላህ ነዉ
ወድጋስለሚውልነው
ማሻአሏህነዉበዚችአጋጣሚደአዋአስተላለፍ ጀግናአሏህመጨረሺዉንያሳምረልት
ከከከከከ እኔም
መሱድ ከእድሜው በላይነው አስተሳሰቡ ጨምሮበታል ከባለፈው የበለጠ ፅድት ቅልጥፊ ያለ ሕፃን👌😘❤
መሱድዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፡፡ ለእናንተ ለህፃናቱ የተሰጠ ማስተዋል እንዴት ከእኛ ከአዋቂዎቹ ጠፋብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፡፡ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር ፡፡ ፍትህ ለሄቨን
መሰረት በዙ ብዢልኝ በጣም ምርጥዬ ለሰው ደራሺ ታማኝ ቅን ዘመንሺ ይባረክ መሱድ ጨምሮአል ማሻ አላህ❤❤❤❤
መሻአላህ መስኡድ አላህ ከአይነናስ ይጠብቅህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአሏህ የአላህ ቃል ሲናገር ሲያምርበት አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ህፃን
ምሻአላህ መስኡድ እልህ ይጨምርልህ።እደግ ተባረክ።በርታ
ውይ ወረይ የኔ ማር እግዚያብሄር ባህር ውስጥ ያለችውን ጉንዳን ኮቴ ይሰማል አልክ ውነት ነው ትክክል ብለሀል መሱድዩ
መድኡድዬ ስለ ህፃን ሄቨን ስታወራ ልቤ በሀዘን ስብርብር እንኩትኩት አለ ስለ አሏሁ ሱብሀነሁ ወተኣል ስትናገር ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ሰለጀሀነም ስሰማ ደግሞ ሰውነቴ ሙሉ ተንቀጠቀጠ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ አልኩ😢😢 እጅግ በልልን
መሱድ ጣፋጭ እድግ በል ከብር ለ መሱድ ቤተሰቦች ምርጥ አስተዳደግ
የእኔ ጌታ መሱድዬዬዬዬዬዬ❤ እናመሰግናለን በርታ ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለህጸናት
መሱዴ አላህ ያሳድግክ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አባሳደር መሱድ ጀግና ስወድህ እድግ በል❤❤❤❤❤❤
እድግ በል መሱዴ የነብዬን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስትጠራ አፍህ ላይ ስትጣፍጥ አላህ ያሳድግህ
Amin🤲
መሲ በጣም ትክክል ያልሆነ ነገር አደረገሽ ዛሬ መሱድ እሼ ፕሮግራም ላይ ለተነገረዉ ይቅርታ ባንቺ ፕሮግራም ላይ ለዛዉም እዉነት ለተናገረበት ነገር💁🏽♀️
የኔ ውድ መስውድዬ ስወድህኮ ያንተና የድና መልካሙ ናፋቂ ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁስትናፍቁኝ እሼ ዩቱብ ላይ ደጋግሜነው የምሰማችሁ የኔ ምርጦች ሁላችሁም ህፃናቶች እድግ በሉልን
Dina taftalach gn
መሱድ በዚው ከቀጠለ የተማረ አላህን የሚፈራ ምርጥ ልጅ ነው የሚሆነው.. አላህ አስከመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን
አሚንያረብ
አሚንንንንንን
አሏህለትልቅደርጃያድርስዉያረብአሚን🎉
አሚንንን
በጣም ጨምረሃል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ የህጻን አዛውንት ነህ ❤
ማርያምን እስኪ ህፃናትን በሀይማኖት እናጠንክራቸው የብልግና ወሬእና ክፋት እያስተማርን ከምናሳድግ መሱዴዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ልጅ
edegebel yena wede
መስኡድ እኮ ኢንተረቢው በሄደበት ተከትየ ነው የሚሄደው ንግግሮቸ አንድበቱ የማይጠገብ ልጂ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ❤❤❤
መሱድ መሻላህ አላህ ያሳድግህ ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ፖ ምርጥ ልጂ ስለጂሀነብ እና ሰለ ገነት በዚህ እድሜው ማወቁ
በጣም
የኔ ማር ለካ የጥዋት እንጀራም አለ ❤እግዚአብሔር ያስሳድግህ ❤
እውይይይ የኔ ማር ፍትህ ለፌቨን አልክ የኔ የልጅ አዋቂ እግዚሐብሔር ልጆችን ይበልጥ ይሰማል ደምዋን ይበቀልላት
ጥሩ ። ከአመት በኋላ ይህን ብቻ አየሁ /ስደት-ነኝ ።ይህ የ-ልጅ መሱድ ስራን ።። ማሻአላህ ፤ግ ት/ርት ይባረኩ። በጣም ደስ ይላል።
ፍትሕ ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ህፃን ሔቨን
እሼ.ዘርክይባረክ.መሱውድን.እዚስላደርስክልን.ጊወን.አካዳሚ.እናመሰገናለን🙏🙏🙏🙏🙏መሲ.እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
መስኡድዬ ስለ አላህሱብሀነ ተአላ ታላቅነት ያብራራህበት መንገድ ማሻአላህ❤❤❤❤
መንሱር ንቃቱ ብሰለቱ ሁሉ ነገር ደሰ የሚል ሆኖ የተፈጠሩ ንፅት ያለ ልጅ እግዜብሔር ትልቅ ቦታ ያድረሰህ ለብዙ እምትተርፍ ሁን 🙏🙏🙏🙏 መሲዬ እንደ ትልቅ ሰዉ ነዉ የምታሰተናግጅዉ እግዜብሔር ይሰጥሽ በሀይማኖቱ ደግሞ ብሰል ያለ አሁንም በዚሁ ያቆይህ ያፅናህ ❤❤❤❤
አንዳንድ ወንዶች ይሄ ህጻን የሚያስበውን እንኳን ማሰብ ይሳናችዋል 🙏😥🇪🇷
ሰዎች ብትይ አሪፍ ነበር
ሁሉም ሴቶች ደግሞ የዚህን ህፃን ልጅ ያህል ማሰብ አይችሉም ዝቃጭ አተላ ናቸው ስለሆዳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት አፈር ያስበላቸውና አንቺን ጨምሮ አንቺ እበት 😂
@@MikeAsmare3308ምን አሰደበክ እሷ ቢየንስ አንዳንድ ወንዶች አለች አንተ ግን ሁሉም ሴቶች አልክ ያ ማለት ደግም እናትክ . እህትክ. አክስት. አያትክ. ሚስትክ. እና ሴት ልጆችክም ጭምር ነው ገባክ
@@MikeAsmare3308ሳስብህ የሰው አውሬ ነገር ነህ ጂብ አተ ዲፍት በል እዳተ አይነቱ ኑሮም አይጠቅም
ማሻአላህ መስኡድ አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያርግህ አሚን
መሱድዬ የልጅ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤
Ameen ameen ameen
አሜን አሜን አሜን።
አሜን
thank you 🙏 Mesuda you right 🤙🏻
መስኡዲ አላህ ያሳድግህ ለቤተሰብህም ለህዝብም ሀገራችን ጠቃሚ ያድርግህ❤❤❤❤
አሚን🎉🎉
ይቅርታ አያስፈልግም መሱዴ ለብዙ ህፃናቶች ድምፅ ነው የሆንከው።❤❤❤
Haha!
ፉትህ አመት ሙሉ ላለቀሰችው የ ሄቭን እናት ፈትህ መስኡዴ አላህ ያሳድግህ ፈትህ ለ ሃቭን ስላልክ
ማሻ አላህ መስኡድዬ ያንተ ይለያል አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ድናዊ ትምህርትህ ላይ የበለጠ በርታ ጊወን አካዳሚ እናመስግናለን መሲየ እናመስግናለን መስኡድን ስላቀረብሺልን እንደ ልጄ ንፍቅ ይለኛል እየበላህ ቁመት አልጨምርም የሱቅ ብድር አለብኝ እንደ ሲል በሳቅ ክክኪፍትህ ለሔቬን እና እናቶ ።
ማሻ አላህ ጭራሽ ሀዲስ ተናጋሪ ሁኖ መጣ❤❤❤
❤❤❤
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
ማሻአለህ አለህ የሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጊዎን አካዳሚ መስኡድን አምባሳዳር አርገህ ስላሳመርከው እናመሰግናሀለን!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሏህ ያሳድግህ አወ በእርግጥም ታሏቁ ጌታችን አሏህ ምንም አይሰወረዉም የጉዳን ኮቴም ሰሚ ነዉ ፍትህ ለፌቨን
የሚገርም ልጅ አላህ ያሳድግህ
😢😢😢መስኡዴ. አላህ. ያሳድግህ❤❤❤❤❤የኔ ውድ
አጂብ የሆነልጅ ለኔ ከአእምሮየ በላይ ነው አላህ ያሳድግህ ❤
ያስተላለፍ መልክት ግን ምናለ ባለስልጣኖቹ አይምሮ ውስጥ ትንሽ ቢኖር ብዬ ተመኘው😢
ኤርትራዊ ነኝ መስኡድ ልዩ ነው መሽኣላህ ኣላህ ያሳዲግህ በዚህ እዲሜ ስለ ፍትህ ሲናገር ገርሞኛል ፍትህ ለቬቤን እርምጃ መወሰድ የግድ ነው
ይቅርታ ግን ኤርትራ ሙሢሊም አለ
@@899-r9n ዋ ግን ኤርትራ በየት በኩል እንዳለች ታቅያለሽ ወይ
@@mymamking8293 አሥቀየምኩሽደ ጥያቄ ነው የጠየኩት የለም ሥለሚሉነው ማሻ አላህ ይቅርታ
@@899-r9n በይ ልንገሪሽ ሙስሊም ይበዛ
@@mymamking8293 አሜንን ያብዛን በድናችንም የምንጠነክር ያርገን
መስኡድ አላህ ያሳድግህ ።በዲንህ በርታ እልህ ይጨምርልህ
መሱድ ማሻአላህ ዬጣፋጭ አላህ ያሳድድህ ጠፍተካን ደሞም ልጅ አስተዳደጉነው የሚመስለው መልካም አስተዳደግ😍😍😍😍😍
የኔ ጌታ እንዴት ተመሰጨ ነው የማይህ እግዚአብሄር ያሳድግህ ❤❤❤
ፈጣሪጣ ያሳድግህ መንሱር ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ይሄ ሰውዬ ይገደልልን እባካቹ ጩወታችን ይሰማ 😢💔
መሱድዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ወድሃለው❤❤❤
መሱድዬ አላህ ይጨምርልህ በድንህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
ሳንፈልግ እኮ ነው የሚያስቀን መንሱዴ😂ጠፋ ማለትክን ከሚዲያ ወድጄዋለሁ ትምሮ ይሻላል ሚዲያ ስታድግ ይደርሳል በርታ❤
አዎ በሃይማኖትም ጠካራ ሆኖዋል
መሱድዬ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ያሳድግህ ይጠብቅህ ❤❤❤
መሴ በጣም አከብርሽ እወድሽ ነበረ ከእነመላው ቤተሰቤ ነገር ግን ይህንን ህፃን ትክክለኛ ድምፅ የሆነላቸውን ንፁሀን ቤት የፈረሰባቸው ወክሎ ድምፅ አሰማ እንጂ አልተሳደበም ነገር ግን ይቅርታ እንዲጠይቅ አድረግሽ በእነዛ እናቶች ላይ ድርጊቱ ይገባቸዋል ብሎ መፍረድ ነው ያሳፍራል መንሱሬ እድግ በል አንተ ግዴታህን ተወጥተሀል ድምፅ ለሆንክላት ህፃንም ክበርልን
ትክክል የአስታዋይ ስው አስተያየት
ትክክል
ከአመት በኃላ ስንት የለፋንበት ቤት ፈርሶዋል
እች አሽቃባጭ
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #መስዑዴ አላህ ያሳድግህ#ፍትህ በግፍ#ለተደፈሩ#ህፃናት😭
በእውነት ልብያለው ልብይበል እያለፍንበት ያለው የሰቀቀን ህይወት ከእኛ ከአዋቂዎቹ አልፎ እንዲህ ያሉ ብላቴናዎችንም ለአእምሮ ስቃይ እና ለስነልቦና ጥቃት ህመም እየዳረጋቸው እንዳለ ማሳያ ነው ።
ማሻ አላህ ገራሚ አዋቂ ልጅ
ፍትህ ለህጻን ሄቨን!!ገዳይ ይገደል ።
ይገደልይገደልይህስይጣንእእህህ
Ye Katele !!!
ፍትህ ለህፃን ሔቨን 😢😢😢
በጣም የሚያም እና የሚያሳዝነው እነዚህ እንደ መንሱር ያሉ ትንንሽ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው፣ ከመምህራኖቻቸው እና ከማህበረሰባቸው ጥበቃ ሳይደረግላቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም እንደዚህ አይነት ነገር ሲሰሙ ነው💔 ስለ እነዚህ ልጆች የወደፊት እጣ ፈንታ እንደ አንድ የአገሪቱ ቀጣይ ትውልድ የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ማሰብ በጣም አሳፋሪ እና አስፈሪ ነው💔 ከዚህ አስከፊ ነገር እና ጊዜ የምንወጣበትን መንገድ እንድናገኝ እግዚአብሄር ይርዳን🤲 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
መስኡድአላህ የመስጌድኢማምያርግህ
ፍትህ ለህፃን ሄቨን ❤ንፁዋ ሄቨን በ እግዚአብሄር እቅፍ ውስጥ ነች ለናቷ መፅናናተረን ይስጥልን መንሱርዬ አይዞሀረ ክብርት አዳነች ስድብ ብርቃቸው አይደለም አንተ ብሩህ አእምሮ ያለህ ታዳጊ ህፃነረ ነህ :የአንዳንድ ባለጌ ሰዎች ውጤት ነሀረ ሰሁነረም ልብህን የምታመልከው አላሀረ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልህ እወድሀለሁ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
መስድዬ እድግ በልልን አላህ ሀፊዝ ያርግልህ ፋትህ ፍትህ...............ለሄቨን ለእናቷ ካሳ
የኔ አባት ሀዲስህ ሲጣፍጥ አላህ ይሳድግህ ማር ሙስሊሙን ኡማ ሀግርህን የመትጥቅም ያድርግህ
ፍትህ ለትንሽዬ ልጂ መንሱድ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤
መስዑዲዬ ተናፍቀክ ነበር እንኳን ደና መጣክ 🌹የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም !!
ፍትህ ሔቨን 😭😭😭💔💔 ማሻ አላህ መሱድ አላህ ያሳድግህ 🥰👌👌
ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭💔🇪🇷
መሱድዬ ፍትህ አልክ😢እድግ በል❤
መሱርዬ❤ፍትህ ለፌቨን😢😢😢
ማሻኡላህ ተቫረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ የረሡልን ሡለሏሁ አሌይሂ ወሠለም ሥም አሥተህ መልሥ መሥጠትህ ራሱ ጀግና ነህ የኔ ጣፉጭ
መስኡድ አደገ እያየነው ❤❤❤እደግ ተመንደግ ፍትህ ለሄቨን እናቲቱንም ጽናቱን ይስጥልን
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ አንተ ምርጥ ልጅ በዚህ እድሜህ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ይጨምርልህ
መንሱድየ ናፍቀሀን ነበር❤
የኔ ውድ በሄደበት ሁሉ ደእዋ ማሻአላህ ከጥር አይን እና ከመጥፎ አፍ አለህ ይጠብህ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ንግግር አልክ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ልጅ መስኡድዬ አላህ ያሳድግህ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ ያረብ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
የኔ አባት መሱዴ ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ህነህ እንዳይህ እፈልጋለሁ
صلى الله عليه وسلم ❤ماشءالله አላህ ያሣድግህ ስቶቻችን ነን ስለዲናችን የምናቀዉ ❤
ፍትህ ለሕፃን ሄቨን አውሬው ወንጀለኛ የሞት ፍርድ ሊፈረድበት ይገባል‼️‼️‼️‼️
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😢
መሡዬ ሥወድሽ እኮ ሥርአትሽ ሠው አክባሪነትሽ ማንነትሽን ያለወጥሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልሽ መሥኡት የልጅ ቦምብ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤በጣም ፋስት ነዉ
ماشاءالله تبارك الرحمانመስኡድ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ያአላህ እንዴት እንደምወደው አላህ ያሳድግህ ወሬው 😮😂 ከሱ አንደበት የሚወጣ አይመስልም።
መስዑድየ ማሻአላህ 🎉🎉 አላህ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ❤❤
ትልቅ ጥፋት ሰራሽ ይህን ህፃን በዚህ ጉዳይ መጠየቅ ምን ይሉታል ኸረ የሚያሳፍር ዘመን ላይ ደረስን ነውር የነውር ነውር ነው
መሱድየ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ረጅም እድመ ይስጥህ ❤❤❤ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄብን
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ
ማሻአሏህ መሱዴ እድ በልልኝ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤
መስኡዴ የልጅ ትልቅ አላህ ያስድግህ ጥሩደረጃ ላይ ያድርስህ
ማሻአላ አላህ ዳኢ ያርግህ ልጄ🎉🎉
እንኳንደስአለህ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ያሳድግህ የኔ ማር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሱድዬ አላህ ያሳድግክ❤❤❤❤
ሻአላህ መሱድዬ አላህ ያሳድግክ ለቁም ነገር ያብቃክ በዲንክም አላህ ያጠንክርክ ፍትእ ለእፃናቶች
ይሄ ልጅ ውስጡ አንድ ሽማግሌ ሰውየ አለ የኔአባት እድግ በልልኝ ስወድክ እኮ የኔ አስተዋይ
በጣም ውሰጡ ሸማግሌ አለ😂😂😂😂
ቀላልአለ😂😂😂
በጣም እስማርት የሆነ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
መሱድ የምወደው ልጅ ነው!
እኒም❤
ruclips.net/video/vRPgv80GGc8/видео.html
እህቴ ደምሪያ. መልካም ነት ለእራስ ነው
@@GenetLigabawገኒሊጋባው ነይ እቤቴ እመልሣለሁ
@@meyimunahesen እሽ እህት መጣው እኔ ዛሬ ልምጣ እንች ነገ ምክንያቱም ዮቱብ እንዳይቀጣን
የልጅ አዛውንት ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ደሞ መሲየ ሀሳቡን ስለምታስጨርሽው ጨዋነትሽ እርጋታሽ ዋው ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እርጋታዋ
ልጆች ሲወለዱ ሪዝቅ ይዘው ይወለዳሉ ይባላል ፋጤም መስኡድን ስትወልድ ሪዝቅ ይዞላት መጣ❤❤
ፍትህ ለህፃን ሄቭን የእናትቱ ለቅሶ ያማል😥😥👍
😂😂😂 መሲን አንተ እያለ የሚያወራት ነገር ያስቀኛል😅😅ማሻአላህ ባገኘሀት አጋጣሚ ዳዓዋውን ቀጥልበት መስኡድ አላህ ያሳድግህ አላህ ያሀፍዝህ🎉
😂😂 እኔም ፈገግ ነዉ ያረገኝ ማሻአላህ ነዉ
ወድጋስለሚውልነው
ማሻአሏህነዉበዚችአጋጣሚደአዋአስተላለፍ ጀግናአሏህመጨረሺዉንያሳምረልት
ከከከከከ እኔም
መሱድ ከእድሜው በላይነው አስተሳሰቡ ጨምሮበታል ከባለፈው የበለጠ ፅድት ቅልጥፊ ያለ ሕፃን👌😘❤
መሱድዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፡፡ ለእናንተ ለህፃናቱ የተሰጠ ማስተዋል እንዴት ከእኛ ከአዋቂዎቹ ጠፋብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፡፡ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር ፡፡ ፍትህ ለሄቨን
መሰረት በዙ ብዢልኝ በጣም ምርጥዬ ለሰው ደራሺ ታማኝ ቅን ዘመንሺ ይባረክ መሱድ ጨምሮአል ማሻ አላህ❤❤❤❤
መሻአላህ መስኡድ አላህ ከአይነናስ ይጠብቅህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ማሻአሏህ የአላህ ቃል ሲናገር ሲያምርበት አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ህፃን
ምሻአላህ መስኡድ እልህ ይጨምርልህ።እደግ ተባረክ።በርታ
ውይ ወረይ የኔ ማር እግዚያብሄር ባህር ውስጥ ያለችውን ጉንዳን ኮቴ ይሰማል አልክ ውነት ነው ትክክል ብለሀል መሱድዩ
መድኡድዬ ስለ ህፃን ሄቨን ስታወራ ልቤ በሀዘን ስብርብር እንኩትኩት አለ ስለ አሏሁ ሱብሀነሁ ወተኣል ስትናገር ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ሰለጀሀነም ስሰማ ደግሞ ሰውነቴ ሙሉ ተንቀጠቀጠ ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ አልኩ😢😢 እጅግ በልልን
መሱድ ጣፋጭ እድግ በል ከብር ለ መሱድ ቤተሰቦች ምርጥ አስተዳደግ
የእኔ ጌታ መሱድዬዬዬዬዬዬ❤ እናመሰግናለን በርታ ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለህጸናት
መሱዴ አላህ ያሳድግክ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አባሳደር መሱድ ጀግና ስወድህ እድግ በል❤❤❤❤❤❤
እድግ በል መሱዴ የነብዬን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስትጠራ አፍህ ላይ ስትጣፍጥ አላህ ያሳድግህ
Amin🤲
መሲ በጣም ትክክል ያልሆነ ነገር አደረገሽ ዛሬ መሱድ እሼ ፕሮግራም ላይ ለተነገረዉ ይቅርታ ባንቺ ፕሮግራም ላይ ለዛዉም እዉነት ለተናገረበት ነገር💁🏽♀️
የኔ ውድ መስውድዬ ስወድህኮ ያንተና የድና መልካሙ ናፋቂ ነኝ በጣም ነው የምወዳችሁ
ስትናፍቁኝ እሼ ዩቱብ ላይ ደጋግሜነው የምሰማችሁ የኔ ምርጦች ሁላችሁም ህፃናቶች እድግ በሉልን
Dina taftalach gn
መሱድ በዚው ከቀጠለ የተማረ አላህን የሚፈራ ምርጥ ልጅ ነው የሚሆነው.. አላህ አስከመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን
አሚንያረብ
አሚንንንንንን
አሏህለትልቅደርጃያድርስዉያረብአሚን🎉
Amin🤲
አሚንንን
በጣም ጨምረሃል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ የህጻን አዛውንት ነህ ❤
ማርያምን እስኪ ህፃናትን በሀይማኖት እናጠንክራቸው የብልግና ወሬእና ክፋት እያስተማርን ከምናሳድግ መሱዴዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ልጅ
edegebel yena wede
መስኡድ እኮ ኢንተረቢው በሄደበት ተከትየ ነው የሚሄደው ንግግሮቸ አንድበቱ የማይጠገብ ልጂ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ❤❤❤
መሱድ መሻላህ አላህ ያሳድግህ ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ፖ ምርጥ ልጂ ስለጂሀነብ እና ሰለ ገነት በዚህ እድሜው ማወቁ
በጣም
የኔ ማር ለካ የጥዋት እንጀራም አለ ❤እግዚአብሔር ያስሳድግህ ❤
እውይይይ የኔ ማር ፍትህ ለፌቨን አልክ የኔ የልጅ አዋቂ እግዚሐብሔር ልጆችን ይበልጥ ይሰማል ደምዋን ይበቀልላት
ጥሩ ። ከአመት በኋላ ይህን ብቻ አየሁ /ስደት-ነኝ ።ይህ የ-ልጅ መሱድ ስራን ።። ማሻአላህ ፤ግ ት/ርት ይባረኩ
። በጣም ደስ ይላል።
ፍትሕ ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ህፃን ሔቨን
እሼ.ዘርክይባረክ.መሱውድን.እዚስላደርስክልን.ጊወን.አካዳሚ.እናመሰገናለን🙏🙏🙏🙏🙏መሲ.እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
መስኡድዬ ስለ አላህሱብሀነ ተአላ ታላቅነት ያብራራህበት መንገድ ማሻአላህ❤❤❤❤
መንሱር ንቃቱ ብሰለቱ ሁሉ ነገር ደሰ የሚል ሆኖ የተፈጠሩ ንፅት ያለ ልጅ እግዜብሔር ትልቅ ቦታ ያድረሰህ ለብዙ እምትተርፍ ሁን 🙏🙏🙏🙏 መሲዬ እንደ ትልቅ ሰዉ ነዉ የምታሰተናግጅዉ እግዜብሔር ይሰጥሽ በሀይማኖቱ ደግሞ ብሰል ያለ አሁንም በዚሁ ያቆይህ ያፅናህ ❤❤❤❤
አንዳንድ ወንዶች ይሄ ህጻን የሚያስበውን እንኳን ማሰብ ይሳናችዋል 🙏😥🇪🇷
ruclips.net/video/vRPgv80GGc8/видео.html
ሰዎች ብትይ አሪፍ ነበር
ሁሉም ሴቶች ደግሞ የዚህን ህፃን ልጅ ያህል ማሰብ አይችሉም ዝቃጭ አተላ ናቸው ስለሆዳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት አፈር ያስበላቸውና አንቺን ጨምሮ አንቺ እበት 😂
@@MikeAsmare3308ምን አሰደበክ እሷ ቢየንስ አንዳንድ ወንዶች አለች አንተ ግን ሁሉም ሴቶች አልክ ያ ማለት ደግም እናትክ . እህትክ. አክስት. አያትክ. ሚስትክ. እና ሴት ልጆችክም ጭምር ነው ገባክ
@@MikeAsmare3308ሳስብህ የሰው አውሬ ነገር ነህ ጂብ አተ ዲፍት በል እዳተ አይነቱ ኑሮም አይጠቅም
ማሻአላህ መስኡድ አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያርግህ አሚን
መሱድዬ የልጅ ቁምነገረኛ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤
ruclips.net/video/vRPgv80GGc8/видео.html
Ameen ameen ameen
አሜን አሜን አሜን።
አሜን
thank you 🙏
Mesuda you right 🤙🏻
መስኡዲ አላህ ያሳድግህ ለቤተሰብህም ለህዝብም ሀገራችን ጠቃሚ ያድርግህ❤❤❤❤
አሚን🎉🎉
ይቅርታ አያስፈልግም መሱዴ ለብዙ ህፃናቶች ድምፅ ነው የሆንከው።❤❤❤
Haha!
ፉትህ አመት ሙሉ ላለቀሰችው የ ሄቭን እናት ፈትህ መስኡዴ አላህ ያሳድግህ ፈትህ ለ ሃቭን ስላልክ
ማሻ አላህ መስኡድዬ ያንተ ይለያል
አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ
ድናዊ ትምህርትህ ላይ የበለጠ በርታ
ጊወን አካዳሚ እናመስግናለን
መሲየ እናመስግናለን መስኡድን ስላቀረብሺልን እንደ ልጄ ንፍቅ ይለኛል
እየበላህ ቁመት አልጨምርም የሱቅ ብድር አለብኝ እንደ ሲል በሳቅ ክክኪ
ፍትህ ለሔቬን እና እናቶ ።
ማሻ አላህ ጭራሽ ሀዲስ ተናጋሪ ሁኖ መጣ❤❤❤
❤❤❤
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
ማሻአለህ አለህ የሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጊዎን አካዳሚ መስኡድን አምባሳዳር አርገህ ስላሳመርከው እናመሰግናሀለን!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሏህ ያሳድግህ አወ በእርግጥም ታሏቁ ጌታችን አሏህ ምንም አይሰወረዉም የጉዳን ኮቴም ሰሚ ነዉ
ፍትህ ለፌቨን
የሚገርም ልጅ አላህ ያሳድግህ
😢😢😢መስኡዴ. አላህ. ያሳድግህ❤❤❤❤❤የኔ ውድ
አጂብ የሆነልጅ ለኔ ከአእምሮየ በላይ ነው አላህ ያሳድግህ ❤
ያስተላለፍ መልክት ግን ምናለ ባለስልጣኖቹ አይምሮ ውስጥ ትንሽ ቢኖር ብዬ ተመኘው😢
ኤርትራዊ ነኝ መስኡድ ልዩ ነው መሽኣላህ ኣላህ ያሳዲግህ በዚህ እዲሜ ስለ ፍትህ ሲናገር ገርሞኛል ፍትህ ለቬቤን እርምጃ መወሰድ የግድ ነው
ይቅርታ ግን ኤርትራ ሙሢሊም አለ
@@899-r9n ዋ ግን ኤርትራ በየት በኩል እንዳለች ታቅያለሽ ወይ
@@mymamking8293 አሥቀየምኩሽደ ጥያቄ ነው የጠየኩት የለም ሥለሚሉነው ማሻ አላህ ይቅርታ
@@899-r9n በይ ልንገሪሽ ሙስሊም ይበዛ
@@mymamking8293 አሜንን ያብዛን በድናችንም የምንጠነክር ያርገን
መስኡድ አላህ ያሳድግህ ።በዲንህ በርታ እልህ ይጨምርልህ
መሱድ ማሻአላህ ዬጣፋጭ አላህ ያሳድድህ ጠፍተካን ደሞም ልጅ አስተዳደጉነው የሚመስለው መልካም አስተዳደግ😍😍😍😍😍
የኔ ጌታ እንዴት ተመሰጨ ነው የማይህ እግዚአብሄር ያሳድግህ ❤❤❤
ፈጣሪጣ ያሳድግህ መንሱር ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ይሄ ሰውዬ ይገደልልን እባካቹ ጩወታችን ይሰማ 😢💔
መሱድዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ወድሃለው❤❤❤
መሱድዬ አላህ ይጨምርልህ በድንህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
ሳንፈልግ እኮ ነው የሚያስቀን መንሱዴ😂ጠፋ ማለትክን ከሚዲያ ወድጄዋለሁ ትምሮ ይሻላል ሚዲያ ስታድግ ይደርሳል በርታ❤
አዎ በሃይማኖትም ጠካራ ሆኖዋል
መሱድዬ እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ያሳድግህ ይጠብቅህ ❤❤❤
መሴ በጣም አከብርሽ እወድሽ ነበረ ከእነመላው ቤተሰቤ ነገር ግን ይህንን ህፃን ትክክለኛ ድምፅ የሆነላቸውን ንፁሀን ቤት የፈረሰባቸው ወክሎ ድምፅ አሰማ እንጂ አልተሳደበም ነገር ግን ይቅርታ እንዲጠይቅ አድረግሽ በእነዛ እናቶች ላይ ድርጊቱ ይገባቸዋል ብሎ መፍረድ ነው ያሳፍራል መንሱሬ እድግ በል አንተ ግዴታህን ተወጥተሀል ድምፅ ለሆንክላት ህፃንም ክበርልን
ትክክል የአስታዋይ ስው አስተያየት
ትክክል
ከአመት በኃላ ስንት የለፋንበት ቤት ፈርሶዋል
እች አሽቃባጭ
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #መስዑዴ አላህ ያሳድግህ
#ፍትህ በግፍ#ለተደፈሩ#ህፃናት😭
ruclips.net/video/vRPgv80GGc8/видео.html
በእውነት ልብያለው ልብይበል እያለፍንበት ያለው የሰቀቀን ህይወት ከእኛ ከአዋቂዎቹ አልፎ እንዲህ ያሉ ብላቴናዎችንም ለአእምሮ ስቃይ እና ለስነልቦና ጥቃት ህመም እየዳረጋቸው እንዳለ ማሳያ ነው ።
ማሻ አላህ ገራሚ አዋቂ ልጅ
ፍትህ ለህጻን ሄቨን!!
ገዳይ ይገደል ።
ይገደልይገደልይህስይጣንእእህህ
Ye Katele !!!
ፍትህ ለህፃን ሔቨን 😢😢😢
በጣም የሚያም እና የሚያሳዝነው እነዚህ እንደ መንሱር ያሉ ትንንሽ ልጆች ከቤተሰቦቻቸው፣ ከመምህራኖቻቸው እና ከማህበረሰባቸው ጥበቃ ሳይደረግላቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም እንደዚህ አይነት ነገር ሲሰሙ ነው💔 ስለ እነዚህ ልጆች የወደፊት እጣ ፈንታ እንደ አንድ የአገሪቱ ቀጣይ ትውልድ የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ማሰብ በጣም አሳፋሪ እና አስፈሪ ነው💔 ከዚህ አስከፊ ነገር እና ጊዜ የምንወጣበትን መንገድ እንድናገኝ እግዚአብሄር ይርዳን🤲 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
መስኡድአላህ የመስጌድኢማምያርግህ
ፍትህ ለህፃን ሄቨን ❤ንፁዋ ሄቨን በ እግዚአብሄር እቅፍ ውስጥ ነች ለናቷ መፅናናተረን ይስጥልን መንሱርዬ አይዞሀረ ክብርት አዳነች ስድብ ብርቃቸው አይደለም አንተ ብሩህ አእምሮ ያለህ ታዳጊ ህፃነረ ነህ :የአንዳንድ ባለጌ ሰዎች ውጤት ነሀረ ሰሁነረም ልብህን የምታመልከው አላሀረ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልህ እወድሀለሁ የኔ ቆንጆ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
መስድዬ እድግ በልልን አላህ ሀፊዝ ያርግልህ ፋትህ ፍትህ...............ለሄቨን ለእናቷ ካሳ
የኔ አባት ሀዲስህ ሲጣፍጥ አላህ ይሳድግህ ማር ሙስሊሙን ኡማ ሀግርህን የመትጥቅም ያድርግህ
ፍትህ ለትንሽዬ ልጂ መንሱድ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤
መስዑዲዬ ተናፍቀክ ነበር እንኳን ደና መጣክ 🌹
የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም !!
ፍትህ ሔቨን 😭😭😭💔💔 ማሻ አላህ መሱድ አላህ ያሳድግህ 🥰👌👌
ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭💔🇪🇷
መሱድዬ ፍትህ አልክ😢እድግ በል❤
መሱርዬ❤
ፍትህ ለፌቨን😢😢😢
ማሻኡላህ ተቫረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ የረሡልን ሡለሏሁ አሌይሂ ወሠለም ሥም አሥተህ መልሥ መሥጠትህ ራሱ ጀግና ነህ የኔ ጣፉጭ
መስኡድ አደገ እያየነው ❤❤❤እደግ ተመንደግ ፍትህ ለሄቨን እናቲቱንም ጽናቱን ይስጥልን
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግህ አንተ ምርጥ ልጅ በዚህ እድሜህ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ይጨምርልህ
መንሱድየ ናፍቀሀን ነበር❤
የኔ ውድ በሄደበት ሁሉ ደእዋ ማሻአላህ ከጥር አይን እና ከመጥፎ አፍ አለህ ይጠብህ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጥሩ ንግግር አልክ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ልጅ መስኡድዬ አላህ ያሳድግህ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ ያረብ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
የኔ አባት መሱዴ ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ህነህ እንዳይህ እፈልጋለሁ
صلى الله عليه وسلم ❤ماشءالله አላህ ያሣድግህ ስቶቻችን ነን ስለዲናችን የምናቀዉ ❤
ፍትህ ለሕፃን ሄቨን አውሬው ወንጀለኛ የሞት ፍርድ ሊፈረድበት ይገባል‼️‼️‼️‼️
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😢
መሡዬ ሥወድሽ እኮ ሥርአትሽ ሠው አክባሪነትሽ ማንነትሽን ያለወጥሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልሽ መሥኡት የልጅ ቦምብ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤በጣም ፋስት ነዉ
ماشاءالله تبارك الرحمان
መስኡድ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ያአላህ እንዴት እንደምወደው አላህ ያሳድግህ ወሬው 😮😂 ከሱ አንደበት የሚወጣ አይመስልም።
መስዑድየ ማሻአላህ 🎉🎉 አላህ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ❤❤
ትልቅ ጥፋት ሰራሽ ይህን ህፃን በዚህ ጉዳይ መጠየቅ ምን ይሉታል ኸረ የሚያሳፍር ዘመን ላይ ደረስን ነውር የነውር ነውር ነው
መሱድየ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግህ ረጅም እድመ ይስጥህ ❤❤❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄብን