Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል የሚያምር ድራማ ፈጣሪ ይባርካቹ አደራ ቀጣይ ክፍል ይፍጠን
ዳውሎድ
ደስ የሚል ድራማ ጎቦዞች እንደዚህ በርቱ ስላም ፍቅር ስላም ያለው ቤተስብ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጣቸው መቸም እንደዚህ አይነት ፍቅር ምቀኛ አይጠፋቡትም ራስን ጠንካራ ካልሆኑ አረ እንደዚህ አይነት ጨካኝ ባለጌ ደሞ ያስጠላል ለስራ ብሎ ሊሳሳት ይችላ ል በግልፅ መናገር ጥሩ ነው ሀቅ ተናግሮ በመሽበት ማደር
ውይ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ ነው የመሰለኝ እዛ ላይ ሁሌም ደስ የሚል መልካም ነገር ነው የሚተላለፍበትየእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደዚህ መልካም ደስ የሚል ድራማ መስራታችሁን ወድጄዋለሁ ምርጥ ትምህርት ተዋናዮች❤❤❤❤❤
ካጀማመሩ በጣም ያምራል አጨራረሱን ያማረ ይሁን ደስ ሚል የቤተሰብ ፍቅር የተሞላበት ነው
ቆንጆ ድራማነዉ ግን እደዚህ የሚዋደዱ ሠዎች የእዉነት ፈተና ይበዛበታል 😢😢😢😢😢
Ewenet new
ፍልምም ድራማም አይቼ ለመጀመርያ ግዜ coment ስፅፍ ምርጥ ድራማ ነው የአገራችን መዳሞችለሰራተኛችሁ ፍቅር ስጡ ታተርፍላችሁ
ቆንጆ ድራማ ነው በጣም ቀጣዩን መየት ፈለጉኝ በጣም
ይህን ፍልም ሳዪ ኣድስ ኣብባ አምሰራባቻው ቤት ያስተዋሰኝ በጣም ደስ ይሉ ነበር በስመአብ አሁንም ድረስ ነው አምደውልላቸው ፍቅር ናቸው በቃ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ኣሜን //3//😘😘😘😘😘😘😘
የኔም ጥሩ ሰወች ነበሩ አሁንም እንደዋወላለን
ትዳር ማለት መተሳሰብ መፋቀር መከባበር ለትዳሩ መታመን ከምንም በላይ ደስ የሚል ድራማ በፍቅር የተሞላ
አብዝቶ መልካም የሆነ ሰው ብዙም አይቆዩም ለምንድነው ግን?
በጣም😭😭
አሰሪ ማለት እደዚነዉ፠ የኔቆጆ የኔፀባየ ሰናይ❤❤❤
ዋናው. ፍቅር ነው. አስተማሪ ድራማነው❤❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ደስ የሚል ይመስላል🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆንጅ ድራማ ነው ዋወ አሁንም ፍቅር ይጥነ ታማይንነት
ደስ ሱሉ❤❤❤❤
ቆንጆ የሚያሰተምር ነው 👌
ኡፍፍ እዴት ደሠ ይላሉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያረብ ታማኝባል ስጠኝ እኔንም ታማኝሚስት አርገኝ ደስየሚል አስተማሪድራማ ስብእናቸው ደስሲል ክበሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉእደትደሥይላል ,አላህእሥከመጨረሻዉ ,ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ስለእናት የሆነ ድራማ በርቱ መጨረሻችሁን ያሳመረው እንዲህ እንዳማረባችሁ በፉቅር ጨርሱት
ከእውነተኛ የፍቅር ግንኙነት ከእውነተኛ ህይወት ላይ የተቀዳ የሚመስል ወይም የሆነ ድንቅ ፊልም ቀጣዩን ፓርት ለማየት ቸኩያለሀ
Wowwwwww dasi yamil drama new thank you ❤katilubet
ቆንጆ ድራማ ነው በጣም ቀጣዩን መየት ፈለጉኝ በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት 🥰🥰🥰
❤❤❤❤ ketlubettttt
የእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እስኪ ልከታተለው ይሄን ድራማ ልጀምረው ጂማሬው ጥሩይመስላል
ዋዉ በፍቅር የተሞላ ድራማ
ዋወ መጨረሻወ ይመረ በሉ እስቲ እደኔ ተወደዳችሁት አሚን በሉ
ይመቸችሁ ምርጥ ድረማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤
ደስ የሚል ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ድራማ ነው ሴትዮይቱ ግን እንዳትሞት ከሞተች ድራማው ይደብራል ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን በርቱ
በጣም ደስ የሚል ድራማ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ🥰🥰🥰❤❤
ወንድ ልክ ታማኝና እራሱን ሲያከብር ደስይላል
ዋው😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😂😂ግን መትረፍ አለባት😊😊😊😊😊
ቀጣይ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው😢😢
ደስ ሱሉ በአላህ 😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ደስ የሚል❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️❤️
በጣም ያምራል
❤❤❤❤❤❤❤ደሰ ይላል ቀጥሉበት
Woww betam konjo new tolo likakuline ❤❤
❤❤❤❤belew belew des yemil yechewa drama serachu ketay please
ስታምሩ❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
Betam Aref Sera New Tewanayochum Mert Nachew
ደሰስትሉሉሉ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አርፊ ድረማ ነዉ ግን በመሃል አታቁሙ 🥰🥰
wow yemiyamr dirama enameseginalen ketay kifil
ገና ዛሬ ቆንጆ ድራማ አየሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bazich midir bizu madast aychalim Ende😢😢 yenem hiwot Endinw yehonohu
😍😍😍😍😭 baxam dasilal
ያምራል ግን አታቆርጡት❤❤
አንደኛ ደስ ይላል
ዊ ሲያምሩ 💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙
የምወደቹ ሁሌም ኑሩልኝ አይላየቹ😍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አንደኛ ጐበዞቸህ
በርቱልን ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ድራመ ነው 🎉እኔም በለቤቴን ከጎኑ ሆኜ ሰርቼ በግዘው ደስ ይለኛል ግን እሱ አይፈልግም የኔን ድከም😢
እህህህታድለሽ😢😢❤❤❤
Enem ❤
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ደስስትሉሉሉሉ😂😂
ውይ ሠራተኛዋ
ደስ የሚል ድራማ ቀጣይ
እንዴት አደሳች ነው በፍቅር መተሳሰብ ምን ያህል እንደ ሚያስደስቴ የተመለከትንበ ት በመሆኑ ክብር ደራሲ እና አዘጋጅ ይህን ውድ ቤተሰባ ዊ ግንኚነት እናትነት እንድታ ስቀጥሉ ተከታታይ ድራማ ይህ ፍቅር በአሸናፊነት ያድር ጉ
በጣም ደሥ ይላል ወዉ ታሥቀኑ
ጥሩ ሰው ሁሌም ይፈተናል 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
ደሥይላል
እደዚህ አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እዴት እደናፈቀኝ መጨረሻው ይመር
🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉
😘😘🤗😍😍😍
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😢😢😢😢
yemiyaskena yebetesebi fikr❤❤
አረ ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምመኘው አይነት ትዳር
❤❤❤😢😢
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
lebe anteletaye drama kefel 2
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የድርጅዱ አላፊ 🤔 ምን አይነት አግድም አደግ ነች እግሯ ራሱ ጠረምጴዛው ላይ ነው ክክክክ ዝርግ ሲቀጥል ለስራ ተብሎ ራስ አይሸጥም ስራው ይቀራልጅ ራሴን አልሸጥም
መልካም ሰው አይቁይም
ሲያምር ኑሯችንን ነው ያሳዪን
😢😢😢😢😢😢❤❤❤ዉዮአስለቀሰኝኝ❤❤❤❤❤❤
wuyi😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢ምናለ ባሌ እንዲህ ታማኝ ወንድ ታማኝ ባል ቢሆንልኝ ምንም አልፈልግም ነበር😢😢😢
❤❤❤❤❤
ድምረኝ😢😢
Uffff😢😢😢😢😢❤
እደትደስይላል
የቤተሰቡ ፍቅርና ድምቀት እኩልነት በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ልብ አንጠልጣይ ነዉ ያች የሰዉ ባል ቀሚታ በሆቴሉ ሰራተኞች በኩል አስመርዛት እንደሚሆን ገመትሁ😢
Memot yelebatim😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
wone❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
😢😢❤
እንደ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ እጥን ምጥን ያለ ድራማ ቢሆን እና ባታቋርጡት ባይ ነኝ😂❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
Nice🎉😂
እናታቸው ምንም እዳትሆን በፈጣሪ🙏🙏😢😢😢😢😢💔💔💔
👍👍👍
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
በጣም ደስ ይላል የሚያምር ድራማ ፈጣሪ ይባርካቹ አደራ ቀጣይ ክፍል ይፍጠን
ዳውሎድ
ደስ የሚል ድራማ ጎቦዞች እንደዚህ በርቱ ስላም ፍቅር ስላም ያለው ቤተስብ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጣቸው መቸም እንደዚህ አይነት ፍቅር ምቀኛ አይጠፋቡትም ራስን ጠንካራ ካልሆኑ አረ እንደዚህ አይነት ጨካኝ ባለጌ ደሞ ያስጠላል ለስራ ብሎ ሊሳሳት ይችላ ል በግልፅ መናገር ጥሩ ነው ሀቅ ተናግሮ በመሽበት ማደር
ውይ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ ነው የመሰለኝ እዛ ላይ ሁሌም ደስ የሚል መልካም ነገር ነው የሚተላለፍበት
የእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደዚህ መልካም ደስ የሚል ድራማ መስራታችሁን ወድጄዋለሁ ምርጥ ትምህርት ተዋናዮች❤❤❤❤❤