MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ተስፋ ባለመቁረጤ ቆሜ መሄድ ችያለሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2023
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    ruclips.net/user/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Комментарии • 93

  • @elinekelemawork8336
    @elinekelemawork8336 Год назад +7

    በቃላት መግለጽ የማልችለውን ትምህርት ተማርኩበት እግዝያብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Год назад +2

    ክብር ምስጋና ለመድሃኒዓለም ይሁን ለአንተ የደረስ ታማኝ ጌታ ለእኛም ይድረስልን

  • @nitsuhadugna6837
    @nitsuhadugna6837 Год назад +3

    ሰለሞንን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ፈለጌ ያገኘሁት GbS አሞኝ ታሞ የዳነ ሰው ስፈልግ አገኘሁት እሱም ባለቤቱም ትልቅ ምክር ሰጡኝ እየደወሉ ያፅናኑኛል ልምዳቸውን ያኳፍሉኝ የመንፈስ ጥንካሬ ሆኑኝ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁንና መንቀሳቀስ ጀመርኩ መካሪዬ ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልህ

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡ አንቺም ጠንክሪ በርቺ።

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i 11 месяцев назад +1

    በእዉነት. እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. እዉነት. ነው. የሰዉ ጌጡ ሰው ነው. ቸሩ እግዚአብሔር አንድ. ያርገን

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @Ffxfhcg-fd8fx
    @Ffxfhcg-fd8fx Год назад +2

    ጌታ ሆይ ትግስትን አድለኝ ጤነኛ ሁኘ ያሰብኩት ካልተሳካልኝ እንኳን እንደት እንደማማርር አተ እና አተ ብቻ ነህ የምታውቀው ትእግስት ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው ጎረቤቶቹ በእውነት ድንቅ ሰወች ናችሁ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደረጋችሁን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅርን ያድልልን መጨረሻችሁን ያሳምርን!

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Год назад +2

    አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ ሆይ የእምነት ጽናትን አትንሳኝ መልካም ሰዎችን አበርክትልን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Год назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሚራራና ቀና ሴት አድርገኝ
    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ እኮ ነን አሁን ፍቅር አጣንጂ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ!!😌

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 Год назад +4

    አቶ ወንድሙ ጎሽሜ ከነባለቤታቸው እና ጎረቤቶቻቸው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን እእግዚአብሔር ውለታቸውን ይክፈል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 11 месяцев назад +2

    በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ::
    እንኳን ወደ ቀድሞ ጤናህ እግዚአብሄር መለሰህ ወንድሜ ልክ ነው በአቅራብያችን ያሉ ሰዎችን አንናቅ እናክብራቸው እግዚአብሄር የሚረዳን በሰው ነው እራሱ አይመጣም

  • @ArmanMalik-db1ey
    @ArmanMalik-db1ey Год назад +6

    እግዚአብሔር ለሚታገሱት ቸር ነው ቅዱስ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Год назад +7

    እጅግ ድንቅ የሆነ የእግዚአብሔርን ምህረትና የጎረቤት መደጋገፍን ማየት እንዴት ያስደስታል እናንተዬ! ፈጣሪ እንደ አቶ ወንድሙና ባለቤታቸውን እንዲሁም ሌሎቹ ጎረቤቶችንም አይነት ሰዎችን ያብዛልን።

  • @markazshasha9962
    @markazshasha9962 Год назад +1

    በእውነት ለልዑል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን ወንድማችን እንኳንም ለዚህ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን ።

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን የደርሰብህ መከራና እግዚአብሔር በታምራቱ እንዴት እንዳደነህ ለሁላችንም ተስፋና ትልቅ ምስክርነት ነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 8 месяцев назад +1

    አይ ሰው ከንቱ ቶሎ ሚሰበር አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አደራህን በሰው እጅ ከመውደቅ ጠብቀን😢 ለሰው ሁሉ ሰው አይገኝምና
    ቸሩ መድኃኔዓለም ክብሩን ይውሰድ ምን ይሳነዋል

  • @Haregi849
    @Haregi849 11 месяцев назад +1

    የጓደኝነት ጥግ የደግነት መለኪያ ናችሁ ጎረቤትነትን በተግባር ያሳያችሁ አቶ ወንድሙ ከነባለቤትዎ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰህ

  • @EyerusGetachew-sl4of
    @EyerusGetachew-sl4of Год назад +6

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙን ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነቱ ለኹነው ኹሉ ከማማረር ማመስገን ውጤቱ መጨረሻው ደስ ይላል❤❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Год назад +2

    በእውነት እጅግ ይገርማር የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 19 дней назад

    እግዛአብሔረ ይመስገን ጐረቤቶቾህን ጤና ከእድሜጋረ ይሰጣችሁ.

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጎረቤት እንዲህ ነው

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Год назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ጉርብትና እግዚብሔር አምላክ እንዚህ ያሉ ሰዎች ያብዛልን በእውነት የእግዚአብሔር የሚወደው ስራ ነው ፍቁሩን ያብላቹሁ ❤

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 11 месяцев назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን. መታገስ ለሁሉም ዋጋ አለው እንኳንም እግዚአብሔር ወደቀደመ ጤንነትህ መለሰህ. ጎረቤቶችህም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው
    ብዙ ነገር ተማርኩበት

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር እንካን ማረ ወንድሜ በኢትዮጵያውያን ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Год назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር ማህረቱን ላከልህ አቶ ወንድሙ ከነ ባለቤታቸው እንዲሁም ሌሎቹ ጎረቤቶች እግዚአብሔር ጤናችሁን አያጉዋድልባችሁ ጤና ያለው የተመቻቸ እንጀራ ይስጣችሁ

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አቶ ወንድሙ እስባለቤተወት

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ኃያል ነው ድንቅ ነው ስራው አምላካችን. ለተቸገሩ ፍጥኖ ደራሽ ትግስትን ያድለን ለሁላችንም ጎርቢቶች እጂግ የሚያስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Год назад +2

    This is what we need ! Very positive and encouraging program! ❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Месяц назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ልብሱ ሰው ነው ተመስገን❤❤

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት የታመሙትን ሁሉ እግዚአብሔር ፈዉስን ያድልልን

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣቸዉ ጎረቤት እንዲህ ነዉ

  • @user-jh1nu4df3z
    @user-jh1nu4df3z Год назад +1

    ሰሌ በርታ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Год назад

    Ehen yaderege hayal geta hulun chay alshaday Egziabher yekber ymesgen anten yefewese amlak yalga quragna yedewe dagna yehonutn bemhiretu yfewsln AMEN AMEN AMEN

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 11 месяцев назад

    እንደነት ያሉ ሰውችን ያብዛልን❤

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 Год назад +1

    የሚገርም ታሪክ ነው እናንተ የእውነት የጥንቱዋ ኢትዮጵያ እናንተ ሰፈር አለች እ/ር በነገሮቻችሁሁሉ ይርዳቹ የናፈቀንን ፍቅር ስሰማ ተመስገን አልኩ ተስፋ አለን እ/ር ይርዳክ ከዚህ በዋላ በቤትክ ደስታ ብቻ እንጂ ክፉ አይሰማ 🙏🙏🙏🙏

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @seasea3019
    @seasea3019 Год назад +1

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Год назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @user-hn9px3qi7f
    @user-hn9px3qi7f 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y 7 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kasahun1972
    @kasahun1972 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉ ለበጎ ነው

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ በቃ መልካም ሰዎችንም እናመሰግናለን ሁላችንም መልካም ብንሆን ጥሩ ነበር ግን ብዞቻችን አዛኝ መሳይ ከፈር መጣጮች ነን

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha1223 Год назад +1

    Egzibaher melkam new yhenn stsflachihu sra atche bet new emwlew betam keftogn new letaxi enkuan betam emwedatn guadegnaye nech emtsetegn ahun gn yhen kayehu buhala egziabhern amesegenkut man ende tena hulum bekenu new mihonew slehulum egziabher yimesgen🙏🙏🙏

  • @SoresaFekadu
    @SoresaFekadu Год назад

    Enkuan Egziabher Marek Astemari Tarik New!

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Год назад +1

    በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ተመስገን አምላኬ እንደዚህ ጠንክሮ እሚያጠነክር ሰው ስላሳየህን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤንነትህ መለሰህ ጓድኛ ማለት እንደዚህ ነው ፍቅር የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Год назад +1

    እግዚአብህር ይስጣችሁ ፍቅርን ለስው ትልቅ ትምህርት ነዉ የስጣችሁት ጥናና እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ::🙏🏼

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @mogesabera9211
    @mogesabera9211 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tech-eo1cu
    @Tech-eo1cu Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም እሚሳነው ነገር የለም ተመስገን

  • @57623
    @57623 Месяц назад

    በእዉነት አስተማሪነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሠዉ አድርገኝ
    .
    እኔም ከጊዜ ወድህ ደረቅ ሳል ከዛ ደግሞ አድ እኛዉ እግሬ አብጦ መራመድ አልችል ነበረ ከዛ ፈናዳ ከዛ ከፈነዳ ቡሃላ ባህላዊ መድሀኒት ያስሩልኛ ከዛ እሚወጣዉ በጣም ትላልቅ ትል ነበረር እሚወጣዉ😢😢😢😢😢😢 ከዛ ቡሃላ ወድሜ ዉዳሴ ማሪያም ጸሎት አድርሶ ፀበለኝ እዛዉ ከቤት ማለት ነዉ ወይ ካዛ ቡሃላ በመርኩዝ ተራመድኩ እኔ ልሙት የነበረኝ ደስታ ❤❤ ስለሀይማኖቴ አላዉቅም ነገር ግን አባቴም ወድሞቸም ዳቆን ናቸዉ
    አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ፀበል ወሠደኝ ወድሜ አዝሎ ወሠደኝ ያዉ የገጠር ልጅ ነኝ ስመለስ በግሬ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤❤
    ከዛ ሀኪቤት ሂድኩ አሁን ደህናነኝ ለ2አመት ባልጋላይ ነበርኩ😢😢😢
    ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒ አለም ከፈጣሬ በታች በቤተሠቦቸ የኔ ዉድድድ አባት ኑርልኝ ❤❤❤አባቴ በጣም ደክሞን በኔ አሁን ያሁሉ አልፎ ስደት መጥቸ አድልጅ ወልጃለሁ ያሁሉ አልፎ በባህርነዉ የመጣሁት እና በባህር መጥታ ስባል የሠፈሬ ልጆች እደት መጣሽ እያሉ ይደነቃሉ ግን እኔ ይህን እንኳ እያስታወስኩ ተመስጊን አልልም አማርራለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 11 месяцев назад

    Egziabher yimesgen

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Год назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 Год назад

    egezabehar Yemesegen lante yederes Gat beyebetu hulunem yegobegne.

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 Год назад

    Easy enkuwan fetari amelake yimarihe ayizogne wandime negem fetarikin.asibb❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Год назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @tigest3176
    @tigest3176 Год назад

    Sel hulume ngre egezbehre yimesegne temsgne yimare ki amelki kebru yiwesde

  • @maidaccount-rq7wl
    @maidaccount-rq7wl Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 9 месяцев назад

    ጎረቤቶችህ እያለቀስኩ ሰማሁ በብዙ ተባረኩ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 11 месяцев назад +3

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን መድኃኔዓለም እመ አምላክ እንኳን ማረችህ አስማረችህ ጎረቤቱቹም እጅግ በጣም የምትወደዱ የምትደነቁ ናችሁ እንደ ሃጢያታችን ብዛት ያልጠፋነው እናንተን የመሰለ ቅን ልብ ያላችሁ ሰዎች ስላላችሁ ነው ሁላችንም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ኮራንባችሁ ።

    • @wozenaw
      @wozenaw 11 месяцев назад

      አሜን፡፡

  • @user-tw5vo7cw2gk
    @user-tw5vo7cw2gk Год назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 Год назад

    በእዉነትእግዚአብሔርአምላክይክበርይመስገንእኳንለዝህበቃህወደማችንመታደልነዉበአሁንሰአትእደዝህአይነትጎረቤትማግኝትተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiaw8299
    @mesiaw8299 10 месяцев назад

    Temesegen yega amelack

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 Год назад

    ❤🥰🥰🥰

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 Год назад

    Geta hoy lenem ye lib guadega sitegi.

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Год назад

    Share share please

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc Год назад +1

    እንዲህ ያለ በጎ ባለንጀራ አያሳጣ።