ያልተነገረለት ታላቅ የጥበብ ሰው አማኒ ኢብራሂም ዶክመንተሪ ! - Arts Music | Ethiopian Music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 9

  • @osmansaid21
    @osmansaid21 Год назад +5

    አማኔ ኢብራሒም አገራችን አግኝታ ያጣቸዉ ትልቅ የሙዚቃ ባለሙያ ነዉ ለቤተሰቦቹ እና ለሐገሩ የደከመ ሀቀኛ ወንድማችን ነው እንደ ሰው ቅን እና ሩህሩህ ጨዋ ሰው ነው የእርሱ ድጋፋ እና እርዳታ ባይኖረ ኖሮ እኔ ዛሬ የደረስኩበት ቦታ ልደርስ አይቻለኝም ነበር አማኔ እንዴት አንተን መርሳት ይቻለኛል ?

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 Год назад +3

    ጋሼ አማኒን ዶኩሜንትሪ ተሰርቶለት በማየቴ እጅጉን ደስ ብሎኛል። በነገራችን ላይ የጋሼ አማኒ ዜማዎች በኔ አመለካከት ያደገበትን እና የኖረበትን (learnt and adapted behavior) ኢትዮጵያዊ የሆነውን ስልት ብቻ ሳይሆን በሕንድ አገር የወሰደውንም ልምድ እና እዚያም የተቀረጸበትን ሙዚቃዊ ስልት ያዋሀደ ይመስለኛል። ይህንን ጥንቅር ለሰሩ ወዳጆቼ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ። ይህ ለታሪክ የሚቀመጥ ቁም ነገር ነው። ጋሼ አማኒ ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እመኛለሁ።

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 2 месяца назад

    ውድ ጌቾ ...ትልቅ ጅማሮ ነው በይትበሃሉ "ይበል ይበል" ነው ምርቃቱ ።
    ከብዙ ውጣውረድና ድካም በኋላ እንዲህ ዓይነት ትርጉም ያለውና የሚያመረቃ ሥራን በስኬት ለውጤት ለማብቃት ከፍተኛ ትዕግስት ይጠይቃልና እግዚአብሔር ትዕግስትና ብርታትህን ይጨምርልህ ።
    በርታ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Год назад +3

    በጣም የሚገርም ነው አቶ ኢብራሂንም ገና የሀያ ዓመት ወጣት ሆኜ የፖሊስ ሰራዊት ብራስ ባንድ አባል ነበርኩ ጊዜው ስለረዘመ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ይሁን ብቻ ሌላ ሥራ ተረሳኝ ብሔራዊ ትያትር ውስጥ ስናስቀርፅ ባንዳችን ሲመራበት የነበረው ኢነርጂ እና ማስተባበር ከአይምሮዬ አይረሳኝም ስለ እውነት፣ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ፣ አሁን ይህን ዝግጅት እየሰማሁ ባለሁበት ሰዓት ባንዱን ኮንዳክት ሲያደርግ እንቅስቃሴው ዓይኔ ላይ ነው ያለው አዲስ አቡጀዲ ጨርቅ የሚቀድ ነበር የሚመስለው ።

  • @getachewabera1427
    @getachewabera1427 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጋሼ ውቤ! በአጭር አረፍተ-ነገር ልብ ውስጥ ሊቀር የሚችል ሸጋ መልእክት ነው ያስተላለፉት:: ለቀጣይ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ዝግጅት ላገኝዎ ብችል ምንኛ
    እድለኛ በሆንኩ!
    ጌታቸው አበራ

  • @meskeremmamo6933
    @meskeremmamo6933 Год назад +2

    አቶ ጌታቸዉ ድካምህ ፍሬ አፍርቶ ለዉጤት በመብቃትህ እንካ*ን ደስ ያለህ እድሜና ጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ ዉቂያኖሱን አቀ*ርጠህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ከጫፍ ጫፍ መንቀሳቀስ ምንኛ መታደል ነዉ ፡፡ አቶ አማኒን በማየቴ ተደስቻለሁ አጠገቤ ያለ እስከሚመስለኝ ድረስ በጥሩ አቀ*ም ላይ ነዉ ያለዉ አብዝቶ እድሜዉን ይጨምርለት፡፡ ፒያኖ ሲጫወት የእጅ ፍጥነቱ ፣ የማዳመጥ ችሎታዉ ፣ ከሙዚቃ ቅንብር ዉስጥ ፈልፍሎ የሚያወጣቸዉ የዜማና የሪትም እርማቶች ፣ እንቅስቃሴዉ አረ ስንቱ ! የሱ ትዉስታ ልዩ ነዉ ! ለኢትዮጵያ ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃ ማደግ ዋነኛ ተዋናዩ አቶ አማኒ ኢብራሂም ነዉ ፡፡

  • @getachewabera1427
    @getachewabera1427 Год назад +1

    ውድ መስከረም! የጎደለንን አሟልተህ ስራው ያማረ እንዲሆን ስላደረክልን ውለታህ ከፍተኛ ነው:: ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር!

  • @getachewabera1427
    @getachewabera1427 Год назад +2

    አንተም በአስገምጋሚው ድምፅህ ለስራው ውበት ስለሰጠኸው እናመሰግናለን! ምስጋናው ለግዕዝ ፕሮዳክሽን ልጆችና ስራውን ለሕዝብና ለታሪክ ላቀረበው ለአርትስ ቲቪም ጭምር ነው!

  • @AklilErko
    @AklilErko Год назад +1

    ሰለ አቶ አማኒ ስተርክ በጣ እየተገረምኩኝ ነበረ
    ምሳሌ ናቸ!