"ጎረቤቶቼን መልሱልኝ!" -ፓስተር ቸርነት በላይ /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • "ጎረቤቶቼን መልሱልኝ!" -ፓስተር ቸርነት በላይ / #ዳማከሴ
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    RUclips: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

Комментарии • 11

  • @fikertg
    @fikertg Год назад

    You are the gift for our nation

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Год назад

    እውነተ፣ቱን ስለምትናገር ፓስተር ቸሬ ልዩ ክብር አለኝ እወድሀለው በእውኘተ ግልፅ ሰው ነህ ከእነ መላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ 👍🙏💪 ።

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 Год назад

    Love Demakesse

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +2

    ፓስተር ቸሬ ስወደውኮ ውይ ዳዊት ድሪም ላይ ያደረገውን ንግግር ባላለቀ እያልኩ አለቀ እደግመዋለሁ

    • @yeabiseramingizam1893
      @yeabiseramingizam1893 Год назад

      ድገመው በናትህ እረ አትጃጃሉ እባካቹ 😂😂😂

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Год назад

      @@yeabiseramingizam1893 ምን አልክ አንተ አልቃሻ ሙቸ ነው እምወደው ፓስተር ቸሬን ቅናታም ቅንቅናም

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Год назад +1

    እንዴት እደምወድሽ ጋዜጠኛዋ

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 8 месяцев назад

      Oh, ሴት ነሽ እንዴ😁😁😁 ወንድ መስሎኝ ልጣላ ነበር ❤❤

  • @abdurazakshehcho5620
    @abdurazakshehcho5620 Год назад

    ባለፈው 30 አመት ወደዚህች አለም የተቀላቀሉ የኛ ዘመን ትውልዶች በትምህርት ቤት የተማርነው ስለመብት እንጂ ስለሀገር ፣ስለቤተሰብ ፣ስለጎረቤት፣ስለመንግስት ግዴታ እንዳለብን ጠያቂ እንጂ መላሽ የሌለበት አይደል እንዴ የሆነው ፖስተሩ የሚተነትናቸው የኢትዮጵያዊነት ወግና ማዕረግ ወዴት ገባ? ግለኝነት ና ራስወዳድነት በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋት ያስከተለብን ድምር ውጤት ለዛሬው አበቃን።

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 8 месяцев назад

    እንዴ ድንገተኛ በጣም ፍቱን ነው እንጂ😁😁😁 I like that. ቸሬ እንደዚህ ዓይነት ህብረተሰባዊ ብስለት እንዳለህ ያወቅኩት ገና ዛሬ ነው:: ጠጋ ብሎ ማደመጥ ጥሩ ነው አየህ

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Год назад

    ጋዜጠኛ ምነው ፍቺና መጣል ምን አመጣው