Ethiopia ከሐና ዮሐንስ ጋብቻ ጀርባ ያሉ ድብቅ ሚስጥሮች እነዚህ ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 802

  • @jennnybraids6789
    @jennnybraids6789 4 года назад +77

    I don’t think this is your business tho because she do whatever she needs and she deserve to be happy 😊 love 💗 you Hanicho from 🇺🇸

  • @askuethiopiawit2817
    @askuethiopiawit2817 4 года назад +374

    እና እውነታቸውን ነው የሰው ጋጋታ ምን ያደርጋል አበሻ እንደው ተጠራም አልተጠራም ሳይቦጭቅ አያልፍም

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 4 года назад +46

    በጣም ጀግና ሤት ይበልጥ አከበርሁሽ እነ መቅደሥ ጸጋዬ 2ሚሊውን አውጥተው ደግሠው ምንም አላተረፋም

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 4 года назад +3

      እውነት ነው በጣም መደነቅ አለባት

    • @alemmedia4281
      @alemmedia4281 4 года назад +2

      @@fiqerkonjo9790
      በጣም አሥተዋይ ጀግና ሤት ነች ደራማው ላይ እንደምታብደው አይደለችም ለሀይማኖቷ ለባህሏ ክብር ያላት ሴት ነች

    • @jujuetopia8738
      @jujuetopia8738 4 года назад +1

      ስንትድሀህብረተስብባለበትሀገርመደገስመጨፈርአያስፈልግም

    • @samrawitsamrawit9317
      @samrawitsamrawit9317 4 года назад +1

      በትክክል በጣም ጀግና ነች

    • @ኤሊያቤርአብራሃም
      @ኤሊያቤርአብራሃም 4 года назад

      እኮ

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 4 года назад +15

    ጥሩ እንፎርሜሽን ነው። ሃንዬ የትወና ብቃት አንደኛ።ሀንዬ መልካም ጋብቻ።ይሁንላችሁ

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 4 года назад +28

    ወይ ሀበሻ ስለእራሳችን ብንኖር ከአለም አንደኛ ነበርን ምናለ ስለእራሳችን እንዲህ ብንተጋ ቲ ፈረደብሽ ሀኒዬ ሰሞኑን 😂😂😂😂ፎ ኑሪልኝ እናቴ አምላክ ዘመንሽን ይባርክ😍😍😘

  • @selamselam5282
    @selamselam5282 4 года назад +21

    ሀንየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ሰው ብዙ ያወራል

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 4 года назад +94

    ዩቱ በሮች ትንሽ መሸቀያ አገናችሁ
    መቼም ሰው የሚለው አያጣም አሁን
    ሰርግ ደግሳ ብታገባ ኖሮ ምነው ደሃ ብታበላ
    እያላችሁ እሽኮለሌ ትሉባት ነበር ሰው የሚለው
    አያጣም መልካም ጋብቻ 💚💛❤️💟💟💟💟

    • @Tube-xy2sl
      @Tube-xy2sl 4 года назад

      Ney zemed enun like a3drgishalhu

    • @ttty3386
      @ttty3386 4 года назад

      እውነት ነው እደው ምን ይሻላል እግዚኦ

    • @ttty3386
      @ttty3386 4 года назад

      እውነት ነው እደው ምን ይሻላል እግዚኦ

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 4 года назад

      ትክክል

    • @edetaedeta2458
      @edetaedeta2458 4 года назад

      ruclips.net/video/4ul8DUlDjKc/видео.html

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 3 года назад

    ሃና ዮሃንስ ለሁሉም አስተማሪ የሆነ ሠርግ ነው ያረጋችው። ጎበዝ ሃኒቹ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 4 года назад +4

    ምርጥ ሴት ነች ሰርግ ደግሶ ጋጋታ ምን ይሰራላታል ከምንም በላይ ያገራችን ሁኔታ ያሳስባታል ስንቱ ተማሪ በረገፈበት እና ያልተረጋጋች አገር እዬኖረች ምን ሰርግ ያስፈልጋል ሀኒቾ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የኔ ምርጥ

  • @nawal5119
    @nawal5119 4 года назад

    ደግ አረገች

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 года назад +1

    ደግ አደረገች ሰው ተጠራ አልተጠራ ምጥን ያለ ደስ የሚል ሰርግ ሁለቱም አንዳንድ ልጆች አላቸው ደስ ይላል በጣም❤❤💔💔😍የኔ ሀኒቾ ውድድ

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 года назад +5

    ደግ አረገች የእውነት በጣም ነው የኮራሁባት ሀበሻ ከማውራት ወደሗላ አይልም👍

  • @helenb8411
    @helenb8411 3 года назад

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ኮ መልካም ዘመን ይሁንልሽ 💕💕💕🌹🌹🌹💕💕💕🌹🌹🌹

  • @zizibaltena5439
    @zizibaltena5439 4 года назад

    አሰይ ደግ አረገች መደበቋ ጥሩ ነው ቀሪ ሂዎታቸው ከልጆቻቸው ጋር መልካም የሂወት ዘመን ይሁንላቸውውውውውውውውውው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ሀኒቾ ማር

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 года назад +7

    ምርጥ ተወናዋኚ ናት ሀና ማለት በጣም ነው የማደቃት 👏👏👏

  • @tsigadereje6819
    @tsigadereje6819 4 года назад

    Hanaye egzihber yabriham ena yesara yadergelachu💕💕💯👍

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 4 года назад +28

    ደግአረገች ወረኞች ትንሽወሬአውሩደሞ አንቾእንኳንለዚህአበቃሽ

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 4 года назад

    ያዉሩ ስራቸዉ ነዉ ሀንቾ የኔ ምርጥ ሰዉ ይመችሽ የምን ወከባ ማብዛት ነዉ አቦ ይመችሽ

  • @bizuyegetahun4187
    @bizuyegetahun4187 4 года назад

    ጎበዝ ደግ አደረገች ሀኒ መልካም ትዳር

  • @umamir6518
    @umamir6518 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው የምን ጋጋታ ነው ጎብዝ የኔ ቆንጆ

  • @lilymulugeta6824
    @lilymulugeta6824 4 года назад

    ሰላም ውድ Ambo የአንቦ ልጅ ነህ እንዴ ውብ ከተማ ነው ስለ ሀኒ ታሪክ ስላጫወትከን thank you dear ስወዳት እኮ መልካም ጋብቻ ያርግላት

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 4 года назад +1

    Congrats

  • @roamingit7011
    @roamingit7011 4 года назад

    Dengel Mariyam tebarklat

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 4 года назад +11

    She is right I appreciate. We wish u all the best.

  • @ሀሊማየናቷልጂ
    @ሀሊማየናቷልጂ 4 года назад +140

    እጭ አሁንሰ አሰጠላችሁኝ በድብቅ መሆኖን ካወቃችሁ ለምን እዚህ ትበጠረቃላችሁ ትሸ

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 4 года назад +35

    የሰው ህይወት ፈልፍሉ ። ፍልፈሎች። እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም።

  • @tau82
    @tau82 4 года назад

    Hani konjo congratulations,Melkam gabcha yehunlish!

  • @ሄለናየሙሴልጅ
    @ሄለናየሙሴልጅ 4 года назад

    Hanicho የኔ ምርጥ ሴት ሰልምሽ bezt yebel ምልካም የትዳር ዘመን yhunelsh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ

    ሀኒ መልካም ጋብቻ የኔ ውድ

  • @yabsrayetewahedoligi1182
    @yabsrayetewahedoligi1182 4 года назад

    ጎበዝ ሃኒዬ ከሰው ጋጋታ እልፍ ጊዜ የሚበልጠውን እግዚያብሔር ይዘሸ በማግባትሽ የበለጠ አንደወድሽ አደረገኝ የአብርሃም እና የሚሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @ye4killolij869
    @ye4killolij869 4 года назад

    Gobez Hanaye anchi dese yaleshen aderge even it’s only u and ur husband attend the wedding, Egzabher tedareshen yebarkelesh ❤️

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 4 года назад

    መልካም ጋብቻ ሀንቾ

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 4 года назад

    እመብርሃን ትባርካችሁ ሃንዬ ቆንጆ ዉድድድ

  • @rebeccakonjo2698
    @rebeccakonjo2698 4 года назад

    እሰይ እልልልልልልል ሀንዬ እና ቤተሰብችሽ እልልልል ደስይላል

  • @በቅንነትእንማማር
    @በቅንነትእንማማር 4 года назад

    ስታምር

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 4 года назад +2

    እረ በስላሴ ስም እናተ ምን አገባችሁ አሁን በተወደደ ኢኮኖሚ ደግ አድርገዋል እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው !!!!!!!!
    ሀንዪ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ውድ!!!!!!!!

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 4 года назад +13

    I wish them all the best and a long life.

    • @bereketkoyera247
      @bereketkoyera247 4 года назад

      Mimi B
      ውብ እኮ ነሽ ሀኒዬ

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 4 года назад

      @@bereketkoyera247 tank you.

    • @yidnekachewtesfaye9326
      @yidnekachewtesfaye9326 4 года назад

      ቆንጆ ስለተሆነና ፎቶ ስለበዛኝ ብቻ , መልካም ስነምግባር አለው, አላት ማለት አይቻልም, ለምሳሌ አንድ አይስክሬም መሸጫ ቤት አግኝቻት, አስተናጋጆቹን ህንዴት ህንደምታመናችቅ አይጣል ነው, ከዛ ቀን በዋል ውበቶ አይታየኝም

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад

    የኔ ምረጥ ምርጥ ነሸ ደግ አረግሽ አኒ ተመችቶኛል የደረግሸዉ ድርግት መልካሙን እመኝልሻለሁ ጋብቻሸም
    የአብረሀም የሳራ የድርግልሸ።

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 4 года назад

    Haniye yene konjo tidarishi yetebareke yihun

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 года назад

    እንኮን ደግ አረገች ሁሉም የሷን እይነት ቢያደርጉ

  • @ሳራየጌታ
    @ሳራየጌታ 4 года назад

    የኔ ምርጥ እንኳዋን ደስ ያላቹው

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +1

    አቤት እናንተ እያላችሁ ምኑን ሚስጥር ሆነው ምኑ ነው አዲስ ነገሩ እንኳን ደግ አረገች ሀኒዬ ይመችሽ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ !!💋💋💙💙💙💙💚💚💚🙏🙏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በጣም ነው ደስስ የሚለው ሀንዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ የሠው ጋጋት ምን ሊሠራልሽ

  • @yemifekadu5888
    @yemifekadu5888 4 года назад

    I am happy for you hana. I love you

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 года назад +61

    መጀመሪይአ: ሰነሰረአት :ይኑርክ ከአርቲሰቱ: ጋ የለው ፎቶ የፌልም ነወ: የሰው ሰም ሆነ ፎቶ: መለጠፍ: እንደሚይሰቀጣ አታቅም😏😏😏

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 4 года назад +5

      ዩቲዩበር መች ክብር አለውና መዘርጠጥ ነው ምን ግድ አላቸው ገንዘብ ያግኙ እንጂ

    • @ሚካኤልነውአባቴ
      @ሚካኤልነውአባቴ 4 года назад +3

      እኔ ግን ውሽት አውሩ አውሩ የሚላቸው ነገር አለ እንዴ

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 года назад +1

      @@ሚካኤልነውአባቴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @የአዶናይሮቤል
      @የአዶናይሮቤል 4 года назад +2

      እኔ ደሞ የቀድሞ የልጇ አባት ነው እንዴ ብዬ ኮ ነው ያየውት

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 года назад +3

      @@የአዶናይሮቤል አደለም የቆየ ፌልም ነወ እንደውም እንተዋወቃለን ላይ አቅርባው ነበር 😍😍😍 አርቲሰቱን ከሚሰቱ ጋ

  • @ሀዩቲዩብ-ፀ1አ
    @ሀዩቲዩብ-ፀ1አ 4 года назад

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ይድላሽ ይመችሽ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +1

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @elsabetgetachew2705
    @elsabetgetachew2705 4 года назад

    God bless this couples
    I love her a lot she is so humble
    And kind I will wish her long life

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 4 года назад

    ሀኒዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    የኔ ቆንጆ ማተብሽ ሲያምር ሚስጥር ከሆነ ሰለባለቤቷ እዴት አወቃችሁ ወረኞች

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 года назад +1

    ሀኒየ መልካም ጋብቻ እንዳአንች የአለ የተለጋጋ ሤት ያብዛልን እግዚአብሄር ሠላም ፍቅር ያብዛልሽ

  • @intalaworrakush5670
    @intalaworrakush5670 4 года назад

    Congratulations Artist Hana

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 года назад

    ውይ ሀበሻ ደግ አደረች ኸረ በስመአብ

  • @selamawithaile9346
    @selamawithaile9346 4 года назад

    Congratulations God bless you both of you

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 года назад

    ጀግና ጥሩ አረገች

  • @tewabch9284
    @tewabch9284 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃት

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ፍቅራቸውን እስከ ፍጻሜ ያድርግላቸው
    በቃ ትዳር እንዲህ ነው በሚስጥር
    ሰው ቢጋጋ ድግስ ቢበዛ ሰው እንደሆነ በልቶና አጨብጭቦ ይቀታል
    ምን ሚስጥር ሆነ እናተ እያላችሁ
    ኧረ ተው ተዉ ሰው ሚስጥሩን አይደብቅበትዴ ግን እናተ ዮቱበሮች

  • @kokohappy4056
    @kokohappy4056 4 года назад +8

    ስሙ ብቻ ይበቃል ሰላም ይስጣቹ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ እህቴ

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 года назад

    ሀኒ መልካም ጋብቻ ይሁንልሺ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 года назад

    ጎበዝ ናት

  • @hiurtayelew949
    @hiurtayelew949 4 года назад

    ዋውው እኳን ደስአለሽአለክ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 года назад +1

    ሀኒ ፍቅር እንኳን መልካም አጋር አገኘሽ

  • @sonop3485
    @sonop3485 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 4 года назад

    Enkan desalshe yeni Webb Haney Haney egzihabher tdarshenn yebarklshee ❤

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 года назад

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ ሐኒዬ

  • @zemedaeabayayeketae3290
    @zemedaeabayayeketae3290 4 года назад

    እንካን ደሰ አለሽ ሀንዬ

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 года назад

    እና የግድ ሰው ደግሳ መብላት አለባት እንዴ ትክክል ውሳኔ ነው መልካም ጋብቻ ሀንቾ

  • @shammaabdullah7625
    @shammaabdullah7625 4 года назад

    Wow konjo yaderglachu

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 года назад

    Hana konjo enkon des aleshe Egzibhir tedarachun yebarekewu betam adenakis negne

  • @ንግስትአስቴር
    @ንግስትአስቴር 4 года назад

    እንኳን አገባች እና ቆማ ልትቀር ነው እንዴ ሃኒዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ

  • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
    @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 года назад

    ሀኒ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 4 года назад +1

    Betam Des yilal egziabher keri zemenwan yibarkilat

  • @ኤፍታብየጀመርኩጋልትግራይ

    haniye melkam yetdar zemen yhunlsh

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 4 года назад

    አንበሳ ነች ሀኒየ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ውዴ

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 года назад

    ሀንዬ የኔ አስታዋይ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @coffeehousebunatetu
    @coffeehousebunatetu 4 года назад +5

    መልካም ጋብቻ ተወዳጅ አርቲስታችን ሐና ዮሐንስ ለተጨማሪ ቪዲዮ ሊንኩን ይጫኑ @

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 4 года назад +1

      እውነት ሀንየ መልካም ፀባይ ያለሽ አስተዋይ አቺን ሲያገባ እድለኛ መሆኑን ይወቅ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውዶ 💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @siinan889
    @siinan889 3 года назад

    Sosinan betam new yemwedat😍

  • @mariamtube3804
    @mariamtube3804 4 года назад

    ሀኒየ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ደግ አደረግሽ የሰው ግርግር ምን ያረጋል እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክ ። ሰው ተጠርቶ ሃሜቱ አይቀርም ነበር ።እሰይ ደግ አደረግሽ።

  • @teklmedhinzewdu9777
    @teklmedhinzewdu9777 4 года назад

    ክብር ለውድ አርቲስታቸን ሀኒቾ

  • @notgood4589
    @notgood4589 4 года назад

    መልካም ትዳር ይሁንላቹ ሀንዬ ቆንጆ እንወድሻለን

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 4 года назад +1

    Hani yend astway tedarachu yebarek

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 4 года назад

    ተመልካቾች እባካችሁን የማይረባ ነገር ፖስት የሚያደርጉትን ዲስ ላይክ ሰብስክራይብ በማውረድ እናጥፋቸው።

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 4 года назад

    እንደዚህ አይነት ደግ አደረገች ኮራሁባት ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ ናት የኔ ጀግና

  • @asteraster3659
    @asteraster3659 4 года назад

    Han konjo batem des tiyashi weeeeeddddddddd❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @salitf994
    @salitf994 4 года назад

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ እንኩን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 4 года назад

    እሠይ:እንኳን:ደሥአላችሁ

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    ሀኒዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @mahboobasharaf1999
    @mahboobasharaf1999 4 года назад

    ዘመናቸው አላህ ያሣምርላቸው የሀገሬ ሠው የሚለው አያጣም ድል ባለሠርግ ቢጋቡ ለድሀ ብትሠጠው በማለት ታወራላቹ ውይ መሬት ያለሠው

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 4 года назад +1

    Yne konjo mlkam yetdar zemen ate gin bemotik

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 3 года назад

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው፣

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 года назад +4

    መልካም ትዳራ ይሁንላቺዉ

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад

    መልካም ጋብቻ ሶሲ ምርጥ ተዋናይ የምወድሽ ይመችሽ። ሀና ዮሃንስ ማማዬ

  • @eskedarakliluwerku5500
    @eskedarakliluwerku5500 4 года назад

    Haniye yene mar betam new yemiwedsh, yabirham yesara yariglachu

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ

    መልካም ጋብቻ ሀኒቾ ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርከዉ

  • @marthasolomon355
    @marthasolomon355 4 года назад

    Zemanchu yebarek

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 года назад

    ሀንዬ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ ትዳርሽ ይባረክ የኔ ፍልቅልቅ አደራ ከመድረክ እንዳትጠፊብን ። ሁሉም ያምርብሻል ብቃት ከሰው ፍቅር ጋር ሰጥቶሻል ባልሽ አንቺን የመሰለ በማግኘቱ እግዚአብሔርን ያመስግን ።

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 4 года назад

    God be with you guys avery stop of both life and both children is life Amen Amen Amen in God name Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 года назад +3

    መልካም የትዳር ዘመን

  • @glorry8336
    @glorry8336 4 года назад

    የኔ ዉድ ስዎድሺ, መልካም ጋብቻ

  • @moentertainment8
    @moentertainment8 4 года назад

    Congrats! 🥳 Hana my best actress. I wish you a happy new life.