ሀና እና ትንሳኤን ያስጮሀቸዉ እና ያዝናናቸዉ የቨርችዋል ሲኒማ በእሁድን በኢቢኤስ/Hana Yohannes & Tensaye Abush Vr Game

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @selamawitdemsew9195
    @selamawitdemsew9195 4 года назад +374

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለናታችን ለአማላጃችን ለልደታ ለማርያም በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን👏👏👏💟💟💟💓💓💓🌹🌹🌹🌻🌻🌻

    • @SelamHAGOS-s3p
      @SelamHAGOS-s3p 4 года назад +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @afomeyaafomeya1913
      @afomeyaafomeya1913 4 года назад +1

      Ameen enkuan abroo aderseni

    • @tmsgnamlake7349
      @tmsgnamlake7349 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደርሰን

    • @aselefoshalo2243
      @aselefoshalo2243 4 года назад +1

      AMEEN AMEEN AMEEN UNKAAN Abro Adareseni

    • @meseretguta1042
      @meseretguta1042 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 4 года назад +108

    ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጾመ ነነዌ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ።

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад

      Amen

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 4 года назад

      amen amen amen ehtay

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 4 года назад

      አሜን በእዉነት የበደላችን መደምሰሻ የመንግስት ሰማያት መዉረሻ ያድርግልን

    • @lemigaultigray6335
      @lemigaultigray6335 4 года назад

      @@hanahanaethopoeia2259 amen amen amen besdet yalnoewu egzbher amlkha yetbkane

    • @tube1460
      @tube1460 4 года назад

      ሐና የእመብረሐን ልጅ ሀና የእመብረሐን ልጅ በቅንነት እንዛመድ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 4 года назад +283

    ሀንዬ ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ ውዴ እንዴት ደስ ይላል የሶ ስም ሲጠራ ይጣፍጣል እመብረሃን ሲሎት ማር ማር ይላል

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 года назад +16

    እመ ብዙሀን ስትይ
    እመቤቴን ስትይ
    ማርያምን ስትይ
    ኡፍ ደስስ ስትይ እዉነት ነዉ በጭንቀት ሁሉ ደራሽ እናት አለችን ክብር ይግባት🙏😍

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሃኒዬ የእመቤቴ ስሟ ሲጣፍጥ😍 እሷ ትጠብቅሽ😘😘

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 4 года назад +50

    ኧረ ናቴ እንደዛሬ ሥቅ አላውቅም ፈጣሬ ሆይ ሀገራች ሠላም አርግልን እኛ የሚምርብን ፍቅር እና ሠላም ነው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 года назад +75

    ወይኔ፣ሀንዬ፣እመቤቴ፣ስትያት፣ስሟ፣ሲጣፍጥ፣እሷ፣ትጠብቅሽ

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 4 года назад

      Eyesuse...Eyesus

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 года назад

      Gn lemenden new yehaymanot sem be RUclips profile achewu eyesafu mesadebut? Lemesale ye dengel mariyam lij belew yegebuna andeya tesadabe yehonalu. Betammm yasetelale. Endeh metaregu sewoch wey semachehun keyeru atasemeselu🤮🤔

  • @መሠረትየተዋህዶልጅ
    @መሠረትየተዋህዶልጅ 4 года назад +4

    እመብዙሐን ስትይ ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ቆንጆ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 года назад +20

    ሀኒዬ የኔ መልካም እመብዙሀን ከአንደበትሽ አትለይም
    ጫወታው ደስይላል ከልብም ያስቃል

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 года назад +5

    Kkkkkkk ሃንዬ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂ደግሞ እመብርሃን ስትይ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ እመአምላክ ትጠብቅሽ 😘

  • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ

    የኔ ፍልቅልቆች
    ስወዳችሁ
    ላገራችንም
    ሰላም ያውርድልን
    እስኪ ያገሩ
    ሰላም የናፈቀው እደኔ

    • @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ
      @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ 4 года назад

      በሰብስክራይብ ደምሪኝ ደምሬሸለዉ

    • @mulukonjo5105
      @mulukonjo5105 4 года назад

      @@ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ 😂😂😂😂

    • @mestumegersa2141
      @mestumegersa2141 4 года назад +1

      ክክክክክክክ ሀንዬ እኔ እራሱ ሽቴንን ነው የጨረስኩት ሁፍፍ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ወይኔትሱ አዴት እደምታምሩ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад +1

      @@mestumegersa2141 ሀንየያለችበትሁሉ ያምራል።

  • @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ
    @ሀኒቲዩብ-ሸ3ሸ 4 года назад +87

    የታደሉ ፍጥረቶች እመብዙሀን እያሉ ይባረካሉ!!!!

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሃኒ እመብዙሃን እመብርሃን ስትይ ከአፍሽ ማር ጠብ ይላል እሷ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ልጁን ግን ሳላደንቀው አላልፍም ሀናን ያክል ሤትዮ መታገሉ ይዞ መቆየቱ እየገፋ ወይ ትንሱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @jesikaalemu4093
    @jesikaalemu4093 4 года назад +18

    ክክክክክክክቅ እረ በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍ ስወዳችሁ እኮ 😘😘ደብሮኝ ነበር አዝናችሁኝ 🙏🙏🙏

  • @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
    @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ 4 года назад +22

    ዉይ ቴክኖ ሎጂ አይመጣ የለም በቻ እድሜ ይስጠን ክክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁን እብደት ነዉ

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ

    ❤❤❤😂ክክክክክክክክ።እዴዛሬ።ስቄ።አላውቅም።ሀኒዬ።ፍልቅልቅ።ውድድድድ።ይችን አለም እዳች።ግዜውን በጨዋታ ያሳለፍ ነው የሚኖርባት።እኛስ ስንመኝ።ባሀገራችን አጥመን።ሳንኖር።እንክራተታለን😘

  • @hanabekele156
    @hanabekele156 4 года назад +4

    ሀኒ ወይኔ የ አናታችንን የ እመብርሀን ስም ስትጠሪያት እንዴት ደስ እንደሚትይ በዛላይ በጣም ፈታ ነው ያደረገጋችሁን

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 года назад +31

    kkkkkkkkkkkk ወይኔ ማርያምን እንደዛሬ እንባዬ እየወረደ ስቄ አላቅም ወይኔ ሃንዬ የኔ ፈንዲሻ አቤት የእመቤቴ ስም እንዴት ይጣፍጣል ትንሱ እፍስ እንደ አካፋ 😂😂😂

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 года назад

      እኔስ ልሸና ነው ብየ ደንግጨ ነብር በሳቅ ገደለችኝ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      @@sadasada2724 ክክክክክክ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ወይኔ ሃንዬ በጣም ነው ያሣቅሽኝ በእውነት እመብዙሃን እመብርሃን ወላዲቷ ምን ያላልሽው አለ እህህህ አዳርሽን እንዳትቃዢ እመብርሃን ትጠብቅሽ 😍😍😍😍

  • @ዊንታየገብርዬልልጅ
    @ዊንታየገብርዬልልጅ 4 года назад +140

    እደዛሬ ስቄ አላቅም እድኔ የተመቸው

  • @ገጠሬዋYouTube
    @ገጠሬዋYouTube 4 года назад +16

    ሀኒ የኔ ድንቡሽቡሽ እመብረሀን ሁሌም ካንች ጋራ ትሁን
    ልሸናዉ ነዉ ግን ሆዴን አቆሠልሽዉ😂😂😀😀

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +28

    ስለሀገሬ መልካም ነገር አሠማኝ አምላኬ በቃችሁ በለን

  • @kalkidanmesfin-uu5co
    @kalkidanmesfin-uu5co 8 месяцев назад

    ትንሳኤ ሚያዋጣህን ስም ጠርተሀል ህይወት እንዲሆንህ ምኞቴ ነው ኢየሱስ❤

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +76

    ሀኒቾ ክክክክክክክክ ሸንቴ መጣ ነብሰ ነገር እኮ ነሸ

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 4 года назад

    ውይ. ሀንየ. እንኳን. አጠገብሺ. አልሆንኩኝ. ሺንቴን. ከነትኑ. በሳቅአደባልቄው. የስው. መሳቂያ. ነበረ. እመሆነው. ወላሂ. ሆደን. ቁረጠት. አመመኝ. ውይ. አነቃነቀይው. ብረቱን. ልወድቅ. ነው. ብየ. እደት. ደነገኩ. ትሱ. ወደት. ልከድ. ነው. እዛው. ቁም. እኔ. ይመዳም. ልጆች. እጨዋታ. ስፍራ. ስለሚሄድ. ነይ. ሞክሪ. ብለውኝ. ስሞክረ. ቀውጢነው ቶሎ. አወጣሁት. ለለመደው. ደስ ሲል

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад +43

    ሃንዬ የኔ እኔት 😂😂😂😂እመቤቴ ትጠብቅሽ ወይ ቪድዮውን ስታይ ምን እንደምትይ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 года назад

      ወይኔ እውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      😀😀😀😀😀😂😂😂😂ወይኔ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 года назад +18

    ወዮ በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ልሸናው ነው አላለችም😂😂😂😂😂እመ ብርሀን💓 ትጠብቅሽ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 года назад +8

    የ ስደተኞች አዝናኝ ፕሮግራም በጣም ደስ ምትሉት ♥️♥️♥️

  • @Aነኝየእናቴ1ኛ
    @Aነኝየእናቴ1ኛ 4 года назад +151

    በጣም ጨንቆኛል ፆሎት ዳዓ ኣሩጉልኝ

  • @zedezede5082
    @zedezede5082 4 года назад +11

    አረ ሀና በጣም ዘና አረግሽኝ ክክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አውርዱኝ አልሽ የኔ ቆንጆ መዳብ ቤት መተሽ አንደዚህ ብጩሂ ጥሩ ትሆን ንበር 🤣🤣🤣

  • @ሃናየማርያምልጅ-ቸ6ጰ
    @ሃናየማርያምልጅ-ቸ6ጰ 4 года назад +2

    ሀኒ አሳዘንሽኝ ሚስጊን 😃😃😃
    የእኔ ማር ሁሌም ደንግል ማርያም ትድረስልሽ እማ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 года назад +9

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😆😆😆😆😆😆😆😆😆 ሆዴ ቆሰለ ወይኔ ሀሀሀሀሀ እመ ብዙሀን ስትይልኝ ዉስጤ በደስታ ሞላ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሀኒቾ😍 አረ ያዘዉ አባዬ ሀሀሀሀ😅😅😅

  • @teddy-keepmoving
    @teddy-keepmoving 4 года назад +46

    ኢትዮጲያዊነት ሱስ ነው የምትባለዋ ፈሊጥ ለኛ ለሸገሮች አይሰራም ምክንያቱም ሱስ ስትፈልግ ትተወዋለክ ሲያሻህ ትጀምረዋለክ ለኛ ለአራዶቹ ኢትዮጲያዊነት ደማችን ነው ላንፍቀው ላንተወው ከደማችን ተዋህዷል
    💚💛❤

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +4

    ተመስገን አምላኬ ይህ ቴክኖሎጂ አገራችን በመግባቱ ደስ ነው ያለኝ ።ማዳምን አሳያታለሁ እሷ ከነ ቤተሰቦቻ ትዝናናቡታለች ሃይ ሃና hahhhhhhhh ማሜም እንዲህ ነው የጮወቹሁ

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ሀንየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ገና ኮሜንት ስሰጥ የእመ ብዙሀን ልጅ መሆንሽ ደግሞ የባሰ ፋቅሬን እና አድንቆቴን ጨመረው እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር

  • @lisal4286
    @lisal4286 4 года назад +6

    በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @djhdhhjk8634
    @djhdhhjk8634 4 года назад +1

    ሀኒዬ የኔ ማር ድንግል ማርያም ትጠብቅሺ የኔ ማር

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ ጉዴ ሆዴ ቆሰለ ኡፍፍፍፍፍፍፌፍፍፍፍ በህይወቴ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይኔ ይህ እንዲ ያስፈራል ሲኦል ብንገባ ምን ልንሆን ነው 😭😭😭

    • @mlat9280
      @mlat9280 4 года назад

      Zinash Yemariam Wedage 😭😂😂😂😂😂😂😭😭😭 እውነት ነው ያስፈራል ሲኦል ምን ይሆናል

  • @Moahs
    @Moahs 4 года назад +11

    ኦፍፍፍፍፍ ወላሂ በሳቅ በፊት እራኬብና አስፍው አስቀውኝ ነበር ሀኒዬ ሽንቴን ልለቀውነው አለሽ እኔ ገና ስስቅ ልለቀው ነበር ክክክክክክ

  • @ሰላምማሬ
    @ሰላምማሬ 4 года назад +5

    አየ ሀንየ እንዳዛሬ ስቄ አላቅም እመብዙሀን እመብርሃን የኔማር እመብርሃን አትለይሺ የኔውድ

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 года назад +1

    እረ በማርያም በሳቅ ሞትኩ
    ሀንዬ እመብርሀን ስትይ ሲያምርብሽ ውይ

  • @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ተ9ዸ
    @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ተ9ዸ 4 года назад +10

    ሀኒዬ እመብዙሀን ስትይ ሀሴት ነው የተሰማኝ እመብረሀን ሁሌም ካንቺጋ ትሁን

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ

    ጌታ ሆይ የሚሆንብንን አንተ ታውቃለክ ምድራችንን ባርክልን አሜን

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 4 года назад +41

    😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ማርያምን ከከከከከ ሁፍፍፍ

  • @belibeli8949
    @belibeli8949 4 года назад +1

    የኔ ፍቅር እመብዙሀን ድንግል ማርያም ስትይ😘😘😘😘ደስ ስትይ

  • @ልዩአዳይነትኢትዮጵያ
    @ልዩአዳይነትኢትዮጵያ 4 года назад +46

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደርሳቹ
    ክክክክክክክክክ
    ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад +1

      እኔ ብቻ መስሎኝ ምለምነው ሰብስክራይብ ለካ ሌላም አለ

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад +1

      ሰብስክራብ አርጊ እስቲ ከዛ አረጋለዉ

    • @ልዩአዳይነትኢትዮጵያ
      @ልዩአዳይነትኢትዮጵያ 4 года назад

      ተደርገሻል ጎራ በይ

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад +1

      ከልብ አመሰግናለዉ መጥቻለዉ

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад

      @@እናትሀቅናት አሺ ታዛዥ ነን ስንተባበር የምርብናል

  • @tiruworkfentaw7267
    @tiruworkfentaw7267 4 года назад

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ይህን ጨዋታ ቅዳሜ ተጫውተንዋል ትንሽ ያስፈራል ግን በጣም ደስ ይላል😃😃😃😃አንዲት አረብ ልክ እንደ ሀኒ ስትቀውጠው አይቻታለሁ

  • @zufanzufan860
    @zufanzufan860 4 года назад +18

    ሀኒየ እመቤቴን ስትይ ደስ ስትይ 😍😍😍

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад

      በጣም ቀደምሽኝ

    • @tamaiphone9622
      @tamaiphone9622 4 года назад

      Zufan Zufan ምን ዋጋ አለው መስቅል አትውድም

    • @phonezone3495
      @phonezone3495 4 года назад

      ታስቃለች በጣም ደስም ትላለች

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626 4 года назад

      በማርያም ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @zufanzufan860
      @zufanzufan860 4 года назад

      @@tamaiphone9622 ስህተቱማ ካየነው ምኑ ተወርቶ ያልቃን አለባበሱስ ኧረ ስንቱ እማ

  • @የፍቅርመነሻአባይ
    @የፍቅርመነሻአባይ 4 года назад

    ማዳም አለስራየ ስሰድበኝዉላ ከፍቶኝ ሳለቅስ ድገት ስገባ እምወዳት ሀኔ ደስታየን መለሰችዉ አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ የኔመልካም እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤❤💛💛💚💚

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 4 года назад +49

    ከተፈጠርኩ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወላሂ እምባየ ሁሉ ፈሰሰ ኡፍፍ

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 года назад

    ሀኒየበጣምነዉ. የምወዲሽ. ማርያምን ደስትይኛለሽ. የኔሳቂታ. ሁሌምደስይበልሽ. የኔቆጆ. በጣምእወዲሻለሁ

  • @wubertandarge3576
    @wubertandarge3576 4 года назад +18

    እእእእእህህህህህ እናቴ በሳቅ ሞትኩላቹ ወደ አገሬ ልመጣ አድሳምት ቀርቶኝ ቀኑ አለድልኝ ብሎነበር ተዝናናው

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    ውይ ሃኒቾ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ማሪያምን ትንሳኤ አይ ቦቅስ ችላለህ ለማለት ይከብዳል ክክክክክክ ለማንኛውም ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 4 года назад +33

    ወይኔ ማርያአምህን እንደ ዛሬ ስቃ አላቅም በስማም ልጅ አቡሽ ብክስ ሳይወን ጦርነት አስመሰልከው አይ አዳነች ብልዩን ተሸነፍሽ ዛሬ ሁሌ ማሸነፍ ጥሩ አይደለም እሽ በወላዲቷ አላለችም ወይ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 года назад

      ወይኔ እደዛሪዉ ስቄ አላቅም እህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 года назад

    ወይ ክክክክክክክክክክ ሀኒቾ በሳቅ ገደልሽኝ ምን ልሁን እመብረሃን ትድርስልሽ😊😊😊😊😃 አቡሽ ይባስ እንደዛሬ ስቂ አላውቅም😃😃😃😃

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 года назад +16

    ክክክክ ውይ ሀንዬ እዴት እዳሳቅሽኝ ወይ ዛሬ እንዳስፋው ቀወጥሽው እኮ

  • @malihamohammed4476
    @malihamohammed4476 4 года назад +1

    እውይ ዛሬ አዝናናችሁን እናመሰግናለን
    በውጭ ላለነው እስትሬሳችን አሶገድን በሳቅ ቀለለን በእውነት ኢትዮፒያየ ሳቂልንንን
    ሐኒ ሙሽሪት አቡሽየ ቀጮ እራኬብ
    ቆጅየዋ አለባበሳችሁን አሳምሩ በተለይ
    እራኬብ ካጠፋሁ ይቅርታአ ይመቻችሁ።

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 4 года назад +10

    እመብረሀን ስትይ ደስ ስትይ ሀንዬ ❤❤❤

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад

    እመብርሀንድንግልማርያም እመብዙሀን አየ ሀንቾ ስሟ መጽነናኛ ነዉ

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 года назад +116

    ይህ ቦታ የት ነው የማውቀው ሥል ነበር ለካሥ በህልሜ ነው ያየሁት 👉😁😁😁😁

  • @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
    @ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 4 года назад +1

    ወይ ሀንቾ በዘመኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ደሞ እመብርሀን ስትይ ውይ ደስስስ ሲል

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +21

    ተዋህዶዎች ማህተባቹ እሰሩ በማርያም

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ

    ድንግል ማርያም ስታነሺ እኮ ስታምሪ እመ ብዙህን ስትያት

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 4 года назад +11

    ሀኒ ግን ለምድነው መሀተብሽን እመድርክ ላይ የምታወልቂው ማለት ለሀማኖቷ ጠንካራ ነች ሲሉ ነበር ግን መሀተብ ለጌጥ አደለም ይቅሮታ ስለምወድሽ ነው

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 4 года назад +1

      አውልቆ ማለት ጀምርዋል እኮ በዚህ ምክኔያት ከስራ የተባርርች ልጀ አንች 😭😭😭

    • @seada7199
      @seada7199 4 года назад

      አታወልቅምኮ በሀ ብል አላት

    • @fanu3
      @fanu3 4 года назад

      መድክ ላይ ማህተም ብታደርጊ ሀንየ ደስይላል

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 4 года назад

      Ere weshet nw manem altbarerem

    • @seada7199
      @seada7199 4 года назад

      @@እርጂኝእመብርሀን እዴ ለምን ኧረ አሁንስ በዛ እኔእግዳ ሙስሊም ነኝ ግን ወገኖቻችንለምንይበዴላሉ

  • @ኪዲየወረኢሉልጂየወረኢልዋ

    የእዉነት በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ሀንቾየ የኔ መልካም የሰላም አምላክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
    ሲሚኝማ ሀንየ ዉዴ ለምን ማህተብሽን አታረጊም እማ

  • @የደብረወርቋማርያም-ዐ7ዐ

    ዋው የለለ ሳኩኝ ሀናዬ ግን ደረትሽ ላይ ሳይ ቅር ቅር አለኝ ማህተብሽ የለም

    • @tigistnega6221
      @tigistnega6221 4 года назад

      ኢቢዬስ ጣቢያዎች ማህትብ ያደረገ እዛ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት አይችልም እኔም እኔም እንዳንቺው ማህተብ ሳያደርጉ አንዴ የፈጣሪን ከዛም የመቤቴን ስም እየጠሩ ታዲያ የእምነት መግለጫቸው የሰይጣንን ድል መንሻቸው ለምንድነው አንገታቸው ላይ ማድረግ ያሳፈራቸው ብዬ ከራሴ ጋር ስሟገት አንድ የስፓርት ጋዜጠኛ ሰላማዊት የምትባል ስራውን ለቃ ወጥታ አሁን ማህተቤን እድርጌአለሁ ክልክል የለብኝም እንደ ኢቢየስ ጣቢያ ብላ ስትናገር ሰምቻታለሁና ሀና ጥሩ አማኝ ክርስቲያን ናት ምን ያደርጋል የኢቢዬስ ጣቢይ ሀላፌ አስተዳዳሪዎች ሴጣናዊ ስራ ነው የሚስሩትና ልብ ይስጣቸው

  • @tiruyemuluken4536
    @tiruyemuluken4536 4 года назад +1

    Yetwahdo Lejweche Enkaen Tsetom. Nenwiye. Beselam Adersachu Adersen. Tsomun. Yehetyat. Medmeseshe. Yemengestsemayt. Mewersha. Yadergeln. Lehagerachen. Selam. Yemiyametaln. Yadergeln Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +5

    ወይኔ በሰቅ ገደለቹኝ አንዬ የኔ እናት ከቴቶኝ ናበር አዝናነቹኝ

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 года назад

      ሃንዬ የኔ ቖጆ በሳቅ ድክም አደረጋችሁኝ

  • @mamilmasresha1987
    @mamilmasresha1987 4 года назад +3

    This is so funny, you will find the game at Edna mall. I went with my friends yesterday and it was so much fun... VR is the best game for Adults!

  • @እናቴአባቴእወዳቸሗለሁያአ

    ወላሂ በለቅሶነዉ የሳኩት ሀኒ ይመችሽእሽ ልጁደግሞ ጀግናነዉ አችንመቻሉ የኔቀጫጫ

  • @emanomre1509
    @emanomre1509 4 года назад +4

    እረ ይህማ. በጣም. ቀላል ነገር ነው. ብዙከዚህ የሚከብድ አይቻለሁ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 года назад

      እኔ ልሸና ነዉ 😂😂😂😂😂😁😂

  • @ሰውለምኔ
    @ሰውለምኔ 4 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ሀኒዬ የኔ ድቡሽቡሽ በሳቅ ገደልሽን እኮ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማ

  • @tesfaneshiethio7546
    @tesfaneshiethio7546 4 года назад +9

    Oh my God ከነሱ እኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂

  • @ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም

    በጣም ደስ ስትሉ ሀኒቾ ስወድሽ ሁላቹም ስወዳቹ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 года назад +41

    ይህ ጫወታ ልብ ድካም ላለበት እዚያዉ ድፍት ያደርጋል

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 4 года назад +1

    ወይ ሀንዬ እንዴት አሳቅሽኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 года назад +4

    መሳቅ አልፈልግም ገበር ግን በሳቅ ገደላችውን እውነት ሆዴን አመመኝ በሳቅ

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    ወይኔ በአላህ በሳቅ ሞትኩ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ውይ ሃንዬ ልሸናነው አለች እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 4 года назад +3

    እረ ወይኔ ወይኔ ..እኔ ግን ምንም አይመስለኝም ብዙ ጊዜ ልምድ ባይኖረኝም ድፍረት ግን አለኝ

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 4 года назад

      አደል ለወሬማ የማይቀልነገረየለም😞😞😞😞

    • @እናቴሂወቴቱብ
      @እናቴሂወቴቱብ 4 года назад

      @@user-sd6lv2rx4y አሳይሽ ነበር ባገኝሽ

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 4 года назад

      @@እናቴሂወቴቱብየት እንገናኝ

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 года назад +2

    ሀንዬ የኔውድ የመብርሐን ወዳጅ እመብርሐን እሷትጠብቅልኝ ዋስጠበቃጥላከለላትሁንሽ ደሞም ስወድሽ እመቤቴን ስለምትወጃት እኔም ወድሻለው በነገራችላይ ሀንዬ እንኳንደስአለሽ

  • @ኢክሩነኝየማሚናፊቂ
    @ኢክሩነኝየማሚናፊቂ 4 года назад +15

    እኔስይሄንንአይደለምየፈራሁትየችየቁርጥቀኔስትመጣስአላህአንተጠብቀኝ
    ወላሂበጣምነውያለቀስኩትአደራህንአላህ😭😭

    • @ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ
      @ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ 4 года назад +1

      ኢክሩነኝየማሚናፊቂ እውነት ብለሻል አላህን የምትወጂ ከሆነ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኚ ከቁርጡ ቀን ትድኛለሽ ዱአ ስታደርጊ እውነት ከዚህ አስፈሪ ሲኦል የምታመልጪበትን መንገድ እንዲገልፅልሽ ፀልይ ትድኛለሽ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እርሱ ስለ አንቺ ሀጥያት በመስቀል ላይ ተቀጥቶልሻል

    • @የመዳምሸቃላነኝ
      @የመዳምሸቃላነኝ 4 года назад

      @@ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ ኧረ ወደዛ በሀይማኖቷፀታትሙትአልሀምዱሊላ ሙሥሊምላደረገንጌታ

    • @የመዳምሸቃላነኝ
      @የመዳምሸቃላነኝ 4 года назад

      @@ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ እየሡሥሠውእኮነው

    • @ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ
      @ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ 4 года назад

      የማዳም ሸቃላ ነኝ አትሳሳች ሰው ሳይሆን አዳኝ አምላክ ነው ስጋ ለብሶ የተወለደው የኔን እና የአንቺን ሀጥያት በስጋው መከራን ለመቀበል እስከሞት ዋጋ ለመክፈል ነው የሰው ልጆች በሀጥያት ምክንያት ከእግዚአብሔር እርቀው ስለነበር ከራሱ ሊያስታርቀን ልጁን መላክ ነበረበት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በድንግል ማርያም ማህፀን ተፀነሰ (ሰው ማለት በወንድ እና በሴት ፈቃድ የሚወለድ ነው)

    • @የመዳምሸቃላነኝ
      @የመዳምሸቃላነኝ 4 года назад

      @@ሃይሚበፀጋውየዳነችየኢየሱ ክክክክክክክክክ

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 4 года назад

    ኧረ ሀኒዬ እኔም በሳቅ ሽቴን ለቀኩት ምን አንቺ ብቻ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ዋውውውውውውውው አዝናኝ ጨዋታ ነው❤️❤️❤️

  • @momtube4078
    @momtube4078 4 года назад +8

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ኡኡኡ😂😂😂😂😂

  • @ሀረገወይንየገብርኤልልጅ

    ወይኔ ጉዴ ሀኒቾ በሳቅ ገደልሽኝ የእዉነት እመብዙሀን ትጠብቅሽ

  • @ሰላምነኝደምሴ
    @ሰላምነኝደምሴ 4 года назад +14

    ወይኔ እናቴ በሳቅ ሞትኩ

    • @zedzed35
      @zedzed35 4 года назад

      ክክክክክክክክክ ሀንቾ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @helwa3878
      @helwa3878 4 года назад

      እኔም።ክክክክክክክክክክክ

  • @Jack-og1sx
    @Jack-og1sx 4 года назад

    ክክክክክክክክክክክ ወይኔ በመቤቴ እኔ እራሡ እንባዬን ስጨረሺው ሀንዬ የኔ ቆንጆ አቡሺ እራሡ ወይኔ ቦክስ ብሎ ዝም ነው

  • @ሀናየማርያምልጅ-የ5ሰ
    @ሀናየማርያምልጅ-የ5ሰ 4 года назад +4

    ሀና በሳቅ አንች ፈሪ ያ ጀግንነትሽ የት ገባ

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 4 года назад

    በእመብርሃን ስትይ እንዴት ደስ እንደምትይ ሀኒዬ የኔ ምርጥ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 года назад +6

    😂😂😂😂😂 እስቱዲዮው መታደስ አለበት እንጂ. እ ሃኒ ጩኸት የፈረሰ ነገር እማ አለ

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 4 года назад

    ሀንዬ ስወድሽ እኮ😍 አይዞሽ የኔ ተወዳጅ

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 4 года назад +6

    I swear this is so hilarious 🤣

  • @zenashlasab8415
    @zenashlasab8415 4 года назад +2

    በቃኝ በቃኝ የኔ. አባት. ከስራ ብታ ተጋጭቼ ነበር ግን ይህን ሳይ ምን ያክል እንደሳኳ ልደታን አመስግነለሆ

  • @sha7984
    @sha7984 4 года назад +7

    ሞትኩኝ በሣቅ እደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ

    😂😂😂ጌታ ደጋግሜ አየሁት ሀንቾ የኔ ድንቡሽቡሽ እኔ ልሸና ነው ስትይ እኔም ከመቀመጫየ ብድግ አልኩ የእውነት መስሎኝ።

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 4 года назад +8

    When she laughed at him it was funny it looks dram lol

  • @shewit1307
    @shewit1307 4 года назад

    ወይ ሀኒ በሣቅ 😃😃😃😃😃 ፈታ አረጋቹን እኮ ምርጥ እሁድ ነው ዛሬ በዛ ላይ ቀን 1 አንድ ልደትዬ ናት ወሩ ሙሉ በሳቅ የሆነ ጊዜ ማዳም እዲህ ወጥታ እዲህ ነው የጮህቺው ክክክክክክክክክ

  • @እናትyoutube-s3t
    @እናትyoutube-s3t 4 года назад +4

    ክክክክክክክክክክክ 😂😂😂አይ እሄ ለእንደ ነሀኒቾ ሳይሆን. ጅዋርን እስከ መስሎቹ እነ ቄሮን አምቶ ነበር እንዲህ ማስጮህ፣ሁለተኛ ሀገራችን ስላሟን አይነሱም ነበር

  • @sgddfsgdd2317
    @sgddfsgdd2317 4 года назад +1

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም እስኪ እንደኔ የሣቀ ላይክ ያርገኝ

  • @ummahmoudUm
    @ummahmoudUm 4 года назад +5

    ውዶች በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በሉ አማና ማንም አይቶ እዳያልፉ ስወዳችሁ የኔ ምርጦችruclips.net/video/oZP-y3eCJqk/видео.html