ፍቅር ወተት ነው ፡ ትዳር እርጎ ነው / ጥበብ ባትጠራኝ ቅቤ ነጋዴ ነበርኩ ፡፡ አድማሱ (ቢጫ ወባ) በሻይ ሰዓት/
HTML-код
- Опубликовано: 25 июн 2021
- Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice Развлечения
የኔ ጌታ ደስ ይለኛል ከምር ንፀል ልብ ነዉ ያለዉ🥰👍
ሚስት ይፈልጋል
😂😂😂😂
@@ertmastawosha552 እና አግቢው እያልሻት ባልሆነ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@@user-yg2pn5wf9j ምን ያስቃል😂😂😂
@@ertmastawosha552 እና ስልኩ ጀባ በይኝ 😂
ኧር በሳቅ ያንተን ያክል በራስ መተማመን ቢኖርኝ የት ነበርኩ
ይህ ልጅ ግልፀነቱ ደስ ይላል ንፁህ ልብ
ነው ያለው ጎበዝ ነህ
ሙዚቃ ባላዳምጥም ግን ግልፀነትህን ሳላደንቅ አላልፍም
አንዳንዴ ዝቅ አርገክ ከምትገምተው ሰው ትልቅ ትምህርት ታገኛለክ ጀግና እራስን መሆን ትልቅ ነገር ነው ✌️✌️
አድናቂህ ነኝ ጥበብን አስገድደህ የደፈርክ ጀግናነህ!!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷
ዘፋኞች ተሰብስበው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባቸው
Kkkk
😂😂😂
@@addistewldetewlde3491 KKK asgadido dafarat
የእውነት ንፁልብ ያለህ ሰው ነክ የኔ የዋህ በሳቅ ገደልከኝ ሺአመት ኑርልኝ አዳም ወንድሜ
እኛ በራሳችን ነው እንጂ የምንስቀው እሱ ኑሮውን እየኖረ ነው እሱ የደረሰበትን ለማግኝት ብዙ ያደክማል እሱ ግን እያሳሳቀን ኑሮውን ኖራት
የእውነት እየኖረ ያለሠው ነው ማሥመሠልየለ መጨነቅ የለ በራሡ ዛቢያ ነው ያለው ደሥ ይላል
Betikikil
ጥበብ ጮክ ብላ ነው የጠራችህ 😃 የዋህ እና ቅን ልብ ስላለህ ይሳካልህ ወንድም
በሱ ልሳቅ በኮመንቶች ወዮ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኮመታተሮች የሰው ሞራል ጠብቁ እጂ ዛሬ እንዴት ነው ያለቀስነው ድህነት ከሀገር አውጥቶዋቸው ተጎሳቅለው ሲገብ እንደዚ በድፍርትለመስራት እራሳቸው ሲያዘጋጅ እኛ ሞራል መስጠት ነው ያለብን ::
ትክክል ❤❤👌
አረ ተዉ ደሞ ሁሉም ዘፈኝ ሆነው ይረፉት ሆ
Rahel Amen ምን ማለት ነው?እኛ እዚ ጋ መጥፎ ኮሜንት ብንሰጠው ቤ -ክርስታን ገብቶ ዘማሪ ሊሆን ነው?የሰው ልጅ በትህትና እንጂ በስድብ አይለወጥም::
ጎበዝ ላሉባልታ ቦታ ሳአትሰጥ እደፈለክ ይችን ምድር ትቦርቅባታለህ ብችል እኔም እዳተ ግድ የለሽ ብሆን እዴት ጤናየን ባገኘው ነበር።
እር አላገባም አሉ
እንደ አንተ አይነት ግልጽ እና ንጹዕ ልብ ያለው ጥቂት ሰዎች ቢኖሯት አገራችን በዘርና በጎጥ አትታመስም ነበር
100%
ሰውን በራሱ ስራ አድንቁ ጎበዝ ልጅ ነው የአውሮፓን ባህል ሰርቆ አላመጣም ኩሩ ያገራችን ልጅ አንበሳ ነው ዘፈን ባልገድፍም ግን ልጁ ኮንፌደንሱ ደስይላል
ዝምበይ እንደናንተ አይነቱ ነው ጎበዝ እያለ የልብ ልብ ተሰምቶት ጆሯችንን መቀለጃ ያደረገው
Where are you from
I ilke d .s
Please give me your number
እህቴ በናያገባን ስንገባ ጥሩ አደለም ካጠፋሁ ይቅርታ 😘😘
አይ ዮኒ ሳቅህ ውስጤ ነው 😁😁😂😂ታድለህ የኔ ቆንጆ ሳቅልኝ🥰😂😂
He has 100% confidence
አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ በየሳምንቱ አቅርቡት
አቤት ድፍረትህ በግድ ዘፋኝ ነኝ ያልክ ብቸኛው ኢትዮጲያዊ
አንዳንዴ ገጠመኝ ግጥም ያመጣል🤔
ምንጭ ቢጫ ወባ😎
🤣🤣🤣
😂😂😂በራሴ ድምፅ
best come...
Wjhjajjw
ዋው ጥበብ አንተ ጋር አለች ።
ግን ሰዎች አልተረዱሕም ምርጥ ልጅ
እህህህህህ እንዳንተ ድፍረት ቢኖረኝ የመዳምን ኩሽና ሳጥብ አልውልም ነበር
በጣም ደፋር
Hhhh.awunat.nawu
ፀጊ እና ዮኒ እንደ ዛሬ ከልባቸው ስቀው አያውቁም ከምር
በዚህ ድፍረትህ ሱዳንን አስወጣ ብሎ ብቻውን መላክ ነበር ...ግልግል
ክክክክክክክክክ የዘንድሮ ዘፈን ጀግንነት አይጠይቅም ፈጣጥነትን እንጂ ጭራሽ እየመራ መሀል ሸገር ያስገባልን ክክክክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀከከከከኸ
Kkkkkkk
ሞኝ አይሙት እንዳጫዉት አለ ያገሬ ሰዉ
አሪፍ አጠያየቅ እንደሌላዉ ጋዜጠኛ ዝቅ ሳታረጉት አቦ ተመቻቹኝ ጋዜጠኞች
የኔ ፡ ጌታ ፡ እጅግ ፡ ሲበዛ ፡ ንጹህ ፡ ልብ ፡ ነው ፡ ያለው ፡ አቦ ፡ ይመችህ !!!!
ጀግና ነህ ወንድሜ ለኢትዮጲያ ታስፈልጋታለህ ❤❤
በጣም ጎበዝ እውነት ለመኖር ህዳንተ ደፋር መሆን ነው።
ማርያምን እንደ እሱ እዚህ ምድር ተደስቶ የሚኖር አለ ትችላለህ እንዳንተ ብኖር ደስ ይለኛል
ፍቅር ወተት ትዳር እርጎ የሚገርም አባባል ነው❤👍😂
እኔን ያሳቀኝ በሱ ድምፅ በራሴ ድምፅ ብሎ ሲያማርጥ😂😂😂😂😂😂 ግን እንደዚም ዓይነቶችን አያጥፋብን ለማዝናናት ይሆናሉ ሰዎችዬ ስንት መሳቅ የሚፈልግ ቁዘማ የሰለቸው አለ መሰላችው በተረፈ ድፍረቱን አለማድነቅ አይቻልም
የእውነት በጣም ንፁ ልብ ያለው ሰው ሠላምህ ይብዛልኝ
ምርጥ ነህ አንደኛ። ጩባውን አስር እጥፍ ታስናቀለህ። አንተን ሳይ ጩባው ተራ ዘፋኝ ሆነብኝ።
ይሄ እኮ የኑሮ ማጣፈጫ ነዉ ድፍረቱ የሚገርም ነዉ ፈታ ብሎ ይኖራል ጭንቀት የለ ሀሳብ የለ ነጻ ሰዉ ይህን ሰዉደሬ ምናምን እየወሰዱ መጫወትና መዝናናት ነዉ አጠገቡ ያሉት በርግጠኝነት ደስታ ፈጥሮላቸዋል
እውነት አንተን ሳይ ነው በዚህች ሀገር ሙዚቃ ያለኝ ተስፋ የሚለመልመው❤
አገራችንን ብትመራ ደስ ይለኛል 🤣🤣🤣🤣🤣
ፀጊ ግን ሳታስነቂ በጣም ሙድ ትይዣለሽ
የዋህ ልብ በራስ መተማመንህ ደስ ይላል በአሁን ዘመን ህዝቤ ማልቀስ ብቻ ሆኗል እንዲህ ፈታ አድርገን
ይሄ ሰው (አድማሱ) ትልቅ አስተዋይ ነው
የፍቅር እና የጋብቻን የገለፅክበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል
ኧረ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
ጥንካሬዉ ለብዙ ፈሪዎች እና ደካሞች አስተማሪ ነው
እውነት ይሄ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ አዝናናኝ
ቅንነቱ በጣም ደስ ይላል ... ስንት ዘፋኝ ነኝ ባይ ከሱ የሚያንስ ጢባራቸው መከራ ነው ... በርታ
በእውነት በጣም ነዉ የምያሰዝነኝ የኔ ሚስክን❤😭
እውነት አላገባም
ምስኪንዬ !! ደስ ይላል !! ፍቅር ወተት ነው
ጋብቻ አርጎ ነው ! ውስጤ ነው
ነፃነቱ ደስ ሲል እንጀራህ ያርግልህ 🙏
ዳቦ ግን የለውም
የኔ ቢጫ ወባ ድፍረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ ስራ ሰርተህ አሳየን ።
ዮኒ ተመቸህ አደል በጣም አስቂኝ ነው በስመአም በለው አድማሱ አንደኛ ነህ
የሚገርም በራሰ መተማመን ነው ያለው ልክ እንደኔ በራስ መተማመንን የመሰለ ነገር የለም
እውነት የኢትዮፂያን ህዝብ እንደት ችለህው ቁጭ አልክ እውነት ጎበዝ ነህ እሄን ሁሉ እየሆነ አታቆምም ውይይይይይይ
አድሜ ሁሌም ፈታ ያልክ ሠው ሙዚቃን በድፍረት ተያይዘኸዋል በርታ
ማነው ለዚህ ልጅ ውለታ የሚውልለት ሶፊ ጋር ወስዶ የሚያስዳኘው!!!
Lol,ሶፊ እንዳይሰማ
Its confidence is so amazing
ጀግና ነው በራሱ ሚተማመን 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
I like him his confidence 100% and very funny
I like his confidence
ጥበብ ግን ምነው እሰካሁን ዝም አለች ይኤን የመሰለ ሰው አራቅሸብን አሁን ደሰ አለኝ ሰለመጣክ
ይሄንን ቢጫ ወባ ለአብርሽ ሶፉ አረጌ ላኩት በደንብ ይዳኙታል😂😂😂ሲያሳዝን ወይኔ ጥበብ ግን ታዳያለሽ😂😍😂😂
I'm glad you both journalists having fun I'm having fun too and the singer he can be a comedian he's so cute
😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰሞኑን በጭንቀት ልንሞት ነበር ዘና አደርገን
እኔ እያለሁ
🤣🤣🤣🤣🤣
ቀልዳችሁ ደስስስስስ አይልም ቦ!ይሄን ሰው ጎበዝ ብላችሁ የምታበረታቱት ምን እንዲሰራ ነው? መንገዱ ድፍረት ቢሆንም ቁምነገር አልባ ነዉ።
አልበም እየሰራው እለኮ ጥበብ ጠራችን እለ አልሰማችሁም
ጥበብ ይከበር
እና ይቆዝም እንዳንቺ/ተ
ኣድምሱ ኣድናቅው ነኝ በጣም ነው ፈታ ያረከኝ thank you yarada lij berta
ቅዳሜ ከሰአት ለመቅረብ እኔም ትልቅ እድል አለኝ ማለት ነው ሃምዲሊላህ♥
ከዛ ኪኒኔ ከተባለ ጠባብ ይሄ ያዝናናል የዘፈን ተሰቶ ባይኖረዉም መልካምና ቀና አስተሳሰቡ እወድለታለሁ አንጋፋ አርቲስቶችን ያከብራል ያኮ ኢትዮጵያ ዘፋኝ የለም የሚል ሰዉ ነዉ
አይ ይች አለም አሁን ሳለቅስ ነበር ድጋሚ ይህን ልጅ ሳይ ሳኩ
ምናለ ሁሉም ሚድያ ሁሌም ብያቀርቡት የሀገር ችግር ያስረሳል በራሴ ድምፅ ይህን ይመስላል 😂😂😂😂😂😂😂
ንፁህ ልብ እንዲህ እኮ ነው የሚያምርብን።የዘንድሮ ሰው እኮ ልቡ አይገኝም
ቅንቅን ከሆኑ እልፍ የተማሩ ሰዎች የአንተ ቅንነትና የዋህነት እጅግ ይበልጣል። እኔ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም። ነገር ግን የዋህነትህ ደስ ይለኛል።
አቦ ይመችክ ጥበብ በርን አንኳክታ ነዉ የጠራች አባቴ እንደዚህ ካልሆነ ጊዜው አያገፋም ኮሜዲም ብትስራ በጣም ያዋጣል
ሰዉ አትናቁ በአላህ ኮመቶች
እኔ የሱ ድፍረት ቢኖረኝ ባንክ ዘርፍ ነበር እ
ወይ አምላኬ ለሁላችን እዲህ ንፁሕ ልብ ይሥጠን
ይመችህ ንፁህ ልብ ነው ያለው
የወኒየ ትህትናህን ሰወደው ያብዛልህ 🙏🙏🙏ለለጁ ደሞ የቅንነቱ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
ሞኝ አይሙት እንዳጫዉት አለ ያገሬ ሰዉ 😂😂😂😂😂
ወዮ በየሄደበት ሚዲያ ሁሉ የሚያስቀኝና ዘና የሚያደርገኝ ሰው ነው እኛ ተንኮለኛ ስለሆንን ሙድ እንይዛለን እንጂ እሱግን እግዚአብሔር የወደደው ሰው ነው እኔ ሆዴ ቁስል አለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈👈
ኡፍፍ እንድስቅ ስላረከኝ አመሰግናለሁ
አረ በሳቅ ገደለኝ አቤት Confidence over. እችላለው አንጂ አልችልም ማለት አያውቅም ገበዝ ቢጫ 🌕 ወባ
ወይድፍረት !!ጣጣ የሌለህ ሰው ነህ በቃ የአበሻን ይሉኝታ ፣የሚባል ነገር አፈርድሜ አበላኸው የታባቱ!! ይመችህ።
Full confidence bravo
👍👍👏👏
Zare desse yele neber betam azenanachehun enamesegnalen
Thank you ebs
እኔ የዚልጆ ድፍረት ቢኖረኝ ማናጀር ግን ድፍረትን ሳላደንቅ አላልፍም ወይ እኔ በቅርብ ጠብቁኝ 😁😁😁
ባላገሩ አይደል እያየሁ ነው የመሰለኝ ደስ ይላል ጏበዝ በጣም ቀልደኞ ንው he is so funny 😆
ድምፃዊ አላችሁት ወይኔ ጥበብ ን የደፈረ 🤣🤣
😂😂😂😂😂😁😁😁
አትጨነቅ የ666 ጥበብ ነው
በጣም ቅን ልብ ያለው ሠው ነው ማርያምን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
የኔ ጌታ አይዞህ
በምሽት በሳቅ አደከምከኝ የኔ የዋህ ሃሃሃሃሃ
እንዳንተ አይነት ድፍረት ቢናረኝ ኑሮ መዳምን ኢትዮጵያ ወስጄ ከዳማ አረጋት ነበር
ክክክክክ ትክክል ብለሻል
ሀሀሀሀ
አይን አውጣ ነው
😂😂😂😂😂😂😂
😄😄😄ምስክን ያኔ ቆጆ💔
ትለያለችሁ
#ፍቅራችሁ_ደስ_ያሰኛል_ኑሩልኝ...!!!!!!!
ክክክክክ ወይ ይህ ልጂ ድፍረቱ የለለ ነው የምር ደስ ይላል ታባቱ ጠበብን እንደዚህ ካልደፈሯት በጨውም ይሁን አለ እንዴት እንዳሳቀኝ
የወኒዬ እርቀትህን ጠብቅ እንዳይተነፍሰብህ
😄😄😄😄😄😄😄😄😄የኔቢጫ ወባ የኔ ሽንኩርት #የኔቲማታም 😂😂😂ያሳክከኛል አላለምታጠብ
እንዳተ ድፍረት እያላቹ አትጫጩ
ውይኔ አሁን ነው ሹጉጥ ማጣት እዴ ጭራሽ ባአልበም ትግስቱን ስጠኝ
Aseraru new🤣🤣🤣
መድፈር እንዲህ ነው ለካ
ቀናሽ
Wow God bless you 🙏
ይመችህ አድሚዬ
Confidence 100%
እውነት ሠው አክባሪናችሁ የእውነት