የኔ ብቻ አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |YENE BECHA Full Amharic Movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • #ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም
    የኔ ብቻ አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም - Yene Becha New Full Length Ethiopian Movie
    የኔ ብቻ - ናታይ ጌታቸው ፣ ሀይሌ አስመላሽ ፣ አማን ወ/ማሪያም እና ናርዶስ አሰፋ ድንቅ ብቃት የታየበት እና ሌሎችም ተዋኛን የተሳተፉበት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ ፊልም | Yene Becha - Natay Getachew - Haile Asmelash - Aman W/maiam and Nados Asefa Best Acting Performance and Other Actors Performed on this Suspense Family Drama Movie
    እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
    Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment
    produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
    Don't forget to Subscribe
    Copyright ©2024 Habesha Trill Entertainment ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት

Комментарии • 350

  • @HABESHATRILLEntertainment
    @HABESHATRILLEntertainment  5 месяцев назад +50

    እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
    Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment
    produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
    Don't forget to Subscribe

    • @kalidhassen2469
      @kalidhassen2469 5 месяцев назад +3

      ስክሪብት አለኝ መስራት ፍላጎት ካላቹ

    • @SamuelDube-fg8jb
      @SamuelDube-fg8jb 4 месяца назад

      Rffjk

    • @TgfdreFfresf
      @TgfdreFfresf 4 месяца назад +1

      ይመቻን ቀጥሉበት

    • @HABESHATRILLEntertainment
      @HABESHATRILLEntertainment  3 месяца назад

      @@kalidhassen2469 contact us

    • @MimiMesrat
      @MimiMesrat Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Sassases123Asawee-bo4br
    @Sassases123Asawee-bo4br 4 месяца назад +262

    እንደኔ ኮመት አብቦ ፊልሙን የሚያይ😅

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg 4 месяца назад +204

    ይሄንን ለምታናቡ የለሰበቹ እንጄራ ይዉጠቹ🙏🙏🙏

  • @tedytedyed9lg
    @tedytedyed9lg 4 месяца назад +59

    ይሄንን ለምታናቡ የለሰበቹ እንጄራ ይዉጠ🙏🙏🙏

  • @user-xe2ro4zj6n
    @user-xe2ro4zj6n 5 месяцев назад +95

    ማነው እደኔ ሉእልን የሚወደው ❤

  • @user-hz4dv4zo1v
    @user-hz4dv4zo1v 4 месяца назад +13

    ኮሜተሮች እድሜና ጤና ይስጣችሁ የናተን አስተያየት አይቸየ ስአቴን ሳላባክን አለፍኩት ❤❤

    • @user-bk4mk2qw8h
      @user-bk4mk2qw8h 4 месяца назад

      እኔም ልለፍ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @makikiya
    @makikiya 4 месяца назад +62

    ከዚ ፊልም የተገነዘብኩትም የተማርኩትም ነገረ የለም እንደእኔ ግራ የገባው እስኪ🤔🤔🤔

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 4 месяца назад +17

      ጥሎብኝ ፊልም ከማየቴ በፊት ነው ኮሜንት የማነባዉ 😁🙄
      እንደዛ ከሆነ ተዉኩት
      ትርጉም ከሌላው አላይም 😁😁

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад

      እንደዚህ ፊልም ይህን ዘመን የሚመጥን ፊልም አላየሁም።​@@Amarech-y5i

    • @user-nl3mg6xz1p
      @user-nl3mg6xz1p 4 месяца назад +2

      ልጀምር ነዉ ለማየት እና ሌተወዉ😮??

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад

      @@user-nl3mg6xz1p ቆንጆ ፊልም ነው

    • @makikiya
      @makikiya 4 месяца назад +3

      @@user-nl3mg6xz1p እረ ምኑም አይመስጥም ምን እንዳየሁ እራሱ አላስታውስም

  • @Yoni-pn6gy
    @Yoni-pn6gy 4 месяца назад +35

    በጣም ብዙ ድንቁር ያለ የ ኢትዮጵያ ፊልም አይቻለሁ የ እዚህ ፊልም ደሞ ይለያል

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 4 месяца назад +12

    በጣም ጥሩ ነው የተረዳሁት ነገር ጓደኛ መምረጥ ወሳኝ መሆኑን ነው። አሊያም የበሰበሱ ጓደኞች እንደሚያጨቀዩህ ነው። አብረውን የሚያሳልፉ ሰዎችን ጥቅማቸውን ልብ ልንል ይገባል ።

  • @mahihabshawit7057
    @mahihabshawit7057 3 месяца назад +4

    ልጅቶ እደት ነው ምታምረው😮

  • @mulugetawana
    @mulugetawana 20 дней назад +1

    ሱስ የሆነብኝ ከፊሊሙ በፊት የcomment ንባብ ነው

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 4 месяца назад +5

    ወላሂ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ የውነት የሚመስል ስሜት ፍቅር ብቻ በጣም ደስስስስ ይላል ልጅቷ አዲስ ተዋናይ ነች ግን ጎበዝ ነች ግን ሲለያት በነዚ አይኖቿ እንባዋን ዱብ ዱብ ታረጋቸዋለች ብዬ ነበር ቢሆንም ትወናዋ እርጋታዋ መልኳ ዋው ሳላደንቅ ባልፍ ይወቅሱኛል ቀጥይበት ዳግም እንደማይሽ ተስፋ አለኝ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ❤

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад +1

      እውነት ይውጣልሽ የምር ሃቅ ተናገርሽ ሌሎቹ ግን ምን ሆነው ነው ?

  • @mohamedyassen9947
    @mohamedyassen9947 4 месяца назад +12

    Eid mubarek
    1445 // ለመላው እስልምና ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

    • @GosaGona
      @GosaGona 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 3 месяца назад +1

    ይሄ ልጅ ግን በጣም ነው የሚመቸኝ ባለድሬዱ❤❤

  • @TigestSintayehu
    @TigestSintayehu 3 месяца назад +1

    ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተምሩት አብሮ አንድ ቤት አድጐ መጋባት ሀጥያት ነዉ በክርስትና እምነት ደግሞ ፍፁም የተከለከለ ነዉ ለምሰሩት ፊልም እዉቀት ይኑራችሁ ማህበራዊ ሆነ በእምነት በኩሉ መጀመሪያ አጣሩ እባካችሁ ትዉልድ ገዳይ አትሁኑ

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 4 месяца назад +9

    ውይ የልጅቱዋ ውበት ድምፁዋ እርጋታዋ አይደለም ወንድ ሴት ያማልላል ❤❤❤❤❤

  • @isakgebremikael9575
    @isakgebremikael9575 4 месяца назад +7

    ኣረ ድምጽዋ ደስ ይላል ቐበጥዋ ተደጋጋሚ ኣንድ ኣይነት ድምጽ ከመስማት ኣይሻልም ።ደሞ መጀመሪያዋ ነው ሞራል ኣየ ሰው ወይ ኣይሰራ ወይ ኣያሰራ

  • @burakkaya119
    @burakkaya119 3 месяца назад +1

    እንደው ለናታን አድርሱልኝ ያገሪ ልጅ እንጂህ አይነት ጨዋታ ውስጥ በማየቴ በእውነት አዝኛለው በጣም ከእውነትየራቀ ምንምን የማይል ቢቀርስ ታሪኩ እንኮን ጣዕም የለውም የካሜራው እንኮን ጥሩ ነበር

  • @GrdghHthjm
    @GrdghHthjm 4 месяца назад +5

    ሰላም ለንተ ይሁን ሰላም ለኢምዬ ኢትዮጵያ ምንም አይልም ትንሽ

  • @Meskel16.21
    @Meskel16.21 4 месяца назад +3

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ፍቅር ሁሌም አሸናፍ ነው

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад +2

    ፊልሙ እና ላይኩ አይገናኝም 😢😢😢 በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ፣ ዕንቁዎቻችንን እንጠብቅ ፣ በተለይ ፣ ጊዜአችንን እንጠቀምበት።

  • @MeklitBerihun
    @MeklitBerihun 5 месяцев назад +6

    Yene konjo metamer artist berchi ena demo betam gobeze neshe endanchi yalu gobez ena konjo artistoch yasfelgunal👍👍👍

  • @user-vo2xs4hh3n
    @user-vo2xs4hh3n 5 месяцев назад +8

    ደስ ይላል እዩ ቅመሞችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenkoboto1531
    @temesgenkoboto1531 4 месяца назад +1

    ምን ተማርን በዝህ ፊልም ? ፍቅር ቀላል ነው ?ደክማችዋል ግን ድካሙ ካልቀረ ተመልካችሁ ከነንተ ትምህረት ይቀበል አንጋፋዎች ናችህ እንወዳችህዋለን ። ድርሰቱን አንብባችሁ ተቀበሉ እባካችሁ ከእናንተ ትዉልዱ ጥሩ አራአያ ይቀረፅ

  • @salamam9532
    @salamam9532 4 месяца назад +5

    ብዙም አያስጠላም ግን ውስብስብ አለብኝ ልጅቷ እምታወራው ብዙም አይገባም

  • @NativoiceMan
    @NativoiceMan 4 месяца назад +6

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያላት

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 4 месяца назад +9

    ልኡልን የሚወድ ብቻ ላይክ❤

  • @YisaqwonjiYisaqwonji
    @YisaqwonjiYisaqwonji 5 месяцев назад +4

    i come from tiktok 👍👍👍

  • @mafimehari888
    @mafimehari888 4 месяца назад +7

    ምንድነው የልጅትዋ ድምጽ ግን አይሰማም ፈፊለልመሙ ብዙም ደስ አይልም ናታይ ስላለበት ብቻ ነበር ያየሁት

  • @tigistbedada8986
    @tigistbedada8986 25 дней назад

    She is so beautiful
    Wow I like her eyes

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Месяц назад

    ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤

  • @liyasolomon-kg9zm
    @liyasolomon-kg9zm 4 месяца назад +1

    በጣም ያምራል ግን እኔም መስራት እፈልጋለሁ አሳትፉኝ በማሪያም

  • @Seble67
    @Seble67 4 месяца назад +18

    🤔መቼ ይሆን የእኛ ሃገር ፊልም ቀን እሚወጣለት🥴

    • @makikiya
      @makikiya 4 месяца назад

      😂😂😂

    • @mekdi9983
      @mekdi9983 4 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 4 месяца назад +1

      ማመስገን ስትጀምሩ የዛኔ ነዉ

    • @aminafadi6488
      @aminafadi6488 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @user-pl9lq1lf7z
    @user-pl9lq1lf7z 21 день назад

    ከ tik tok ነዉ የመጣሁት

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ልጅቷ ስታምር❤

  • @bereketwondimagegn3791
    @bereketwondimagegn3791 2 месяца назад

    ከልጅቱ ፍቅር ይዞኛል በናታቹ የሆነ ነገር በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 5 месяцев назад +6

    ኮሜን የለም እሳ አድስ ነው መሰል እስኪ እንሹፈው ፍቅሮቼ❤❤❤❤

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 4 месяца назад +1

    በጣም ጎበዝ ቸወናዋይ ነሽፐይደግብሽ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 4 месяца назад +6

    ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ አብሶ አጨራረሱ ያምራል

  • @AbubekerHussen-lq6ew
    @AbubekerHussen-lq6ew 4 месяца назад +1

    ሀሪፍነዉ አጨራረሱ ትንሽ ያስጠላል ልጅቷ👌

  • @sosotete425
    @sosotete425 5 месяцев назад +5

    ዛሬ አራተኛ ነኝ አይቼ አሪፍ ከሁነ እነግራችዋለው ታያላችሁ😂

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 5 месяцев назад +2

    Lijituwa sitamir yene konjo
    Ahun beyefilmu yikebabeluwatal
    Yemejemeriyawa ayimeslim gobez nat

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 4 месяца назад +1

    arife nw lejituwa gn sitamir wow ❤❤❤

  • @user-nt1yh5yb4f
    @user-nt1yh5yb4f 5 месяцев назад +2

    ደስ ሚል ፊልም❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 месяца назад

    ዋዉዉዉዉደስየሚልትምርትያለዉዲራማነዉበርቱልን❤❤❤❤❤

  • @krn9643
    @krn9643 2 месяца назад

    ኮመታሮች ኑሩልኝ ሰአቴን ሳላባክን ስለነገራችሁኝ ቀስ ብየ ወጣ ልበል😂😂😂

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3x 4 месяца назад +1

    arfi felm new bertu enwedachu alen❤❤❤❤

  • @samigebretsadk4623
    @samigebretsadk4623 4 месяца назад

    ፊልሙ በጣም ኣስተማሪ ነዉ ልብ ብሎ ላየዉ ሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenat6033
    @zenat6033 4 месяца назад +1

    Wow wow nayce🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 4 месяца назад +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 5 месяцев назад +3

    ግራ ገብቶችህ ግራ አጋባችሁን የፍልም አክቶሮች ፍቅር ቀላል ነው ምን ተማርን በዝህ ፊልም የመዳም ቅመመምች ተናገሩ መጨረሻ ግን አይነፋም እህት ና ወንድም ነን ከዛ መጋባት😂😂😂😂

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 4 месяца назад +1

    Ameen ya rabalalamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhhdh2077
    @hdhhdh2077 3 месяца назад

    በጣም የወረደ ፍልም ነው

  • @user-se3cl3ho8f
    @user-se3cl3ho8f 4 месяца назад +1

    በጣም ደባሪ ነው

  • @AbAb-zs8pt
    @AbAb-zs8pt 3 месяца назад

    Ethiopian all getting North 🌠 Star ⭐✨✨✨✨✨✨

  • @titisebsbie7190
    @titisebsbie7190 3 месяца назад

    Betam Arif film astemari nat

  • @birukeyasugejabochannel3109
    @birukeyasugejabochannel3109 4 месяца назад +2

    Be irsu yemiyamin ye Zelalem hiwoti indinorewu inji indayitefa egizhabiher andiya lijuni isikiseti diresi alemuni indi woduwalina

  • @DinaGerman
    @DinaGerman Месяц назад

    Wow😊

  • @user-cq8bx9vv9g
    @user-cq8bx9vv9g 5 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @Monaniz
    @Monaniz 4 месяца назад

    ምርጥ ፊልም ክቡልኝ 🙏💞❤️

  • @AbAb-zs8pt
    @AbAb-zs8pt 3 месяца назад

    Wow wow wow it's amazing

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 4 месяца назад

    arif film nw betam desyilal

  • @Fshayehaile
    @Fshayehaile 4 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny 3 месяца назад

    Wowo dasi yemil filmingo

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад

    ዋው መጨረሻው ያምራል ❤

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 4 месяца назад

    ደስ ይላል

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ፊልም

  • @VasaEngineering
    @VasaEngineering 4 месяца назад

    Aref newwwwww kepppp up making such kind of content

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 4 месяца назад

    ምርጥ ነው አሪፍ ፊልም ነው እውነት

  • @Getishmesfin-ko2ub
    @Getishmesfin-ko2ub 5 месяцев назад +1

    Arife Film Woooow

  • @Gameettigenet
    @Gameettigenet 4 месяца назад

    Filmu arif silehone part 2 yiketil

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 4 месяца назад

    Comment ሁሉ የምያወራዉየልጅቱ ቁንጂና ነዉ ፈልሙን ሳይሆን ልጂቱን አይቸ ወጣሁ

  • @UaeDg
    @UaeDg Месяц назад

    ❤❤❤woow konjo nwe yezit yalwe move

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 3 месяца назад

    ቤተሰብ ደምሮኝ❤❤❤

  • @misganuhaile3066
    @misganuhaile3066 4 месяца назад

    ፊቅራቸዉ ግን ደሰ ሲል

  • @MeklitBerihun
    @MeklitBerihun 5 месяцев назад

    Leloche filmoch li bedenb entebkeshalen ye filmu demeket nberech eko 👌👌👌👌

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 4 месяца назад +1

    ዱቃታማ ሁላ እስክ ከተመሳሳይ ቀለም ዉጡ አሁንማ ሁሉም ሴቶች አንድ አይነት

  • @asegirma4875
    @asegirma4875 4 месяца назад

    ለየት አድርገቹ ለመስረት ሞክሩ ሁሌ መጨረሸውን ሲኬት ህይወት በተቀረኒ ነት መጨረሻውን መገመት በይል ጥሩነዉ

  • @almilove3255
    @almilove3255 4 месяца назад

    Wow betam des yemil film

  • @KingofKiya
    @KingofKiya 2 месяца назад

    Natan hayleya konjo sera nw bertu❤❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 4 месяца назад +1

    Gen yeduro jigenoche aretisitoche alubet

  • @semeneshbirhanu9015
    @semeneshbirhanu9015 4 месяца назад

    አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤

  • @Salam-qh9ym
    @Salam-qh9ym 5 месяцев назад +1

    ሰላም ለሀገራችን😢😢😢😢

  • @DemBoy-zp5rq
    @DemBoy-zp5rq 4 месяца назад

    ብዙ የማይመስል ነገር ያየንበት ፊልም ነው ግራ ገብቶት ግራ ያጋባን ደራሲ

  • @antenehgemta8186
    @antenehgemta8186 4 месяца назад

    Excellent movie.

  • @YetnayetYetYet
    @YetnayetYetYet 4 месяца назад

    እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @user-sf2kh7ug8k
    @user-sf2kh7ug8k 5 месяцев назад

    ደስ ይላል ❤❤

  • @user-rv2ec5ti4j
    @user-rv2ec5ti4j 4 месяца назад

    ሰላም ውዶች ከቲክቶክ ቁራጩን አይቸ ነው የመጣሁት ልየውና እመለሳለሁ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 4 месяца назад

    አሪፍነው በርቱ🎉

  • @user-xl7rr2ro9j
    @user-xl7rr2ro9j 5 месяцев назад

    ወዉ❤❤❤❤❤ደስሲል ❤❤❤❤❤

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 5 месяцев назад +6

    ናትናኤል ካለ ጥሩ ነው የሚሆነው እስኪ ልየው 😮❤

  • @user-rr2df9zg9y
    @user-rr2df9zg9y 4 месяца назад +1

    ምን እንደህፃን ልጅ ትንተበተቢያለሽ ዘጋሽና አቆምኩት ፊልሙን ማየቴን

  • @mengistunoah7429
    @mengistunoah7429 4 месяца назад

    amazing 🙏

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 5 месяцев назад

    በለህ ደስ ይሌኝል

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo Месяц назад

    አሁንየሄ ፊልምነው ከፕራክ አይሻልም ግዜየ1:27👊

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p 4 месяца назад

    ዋው🎉

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 5 месяцев назад

    I saw the film to the end because the girl she's pretty

  • @SurafealGeremew
    @SurafealGeremew 4 месяца назад

    new Crush Loading..... 😍

  • @wondumariam7648
    @wondumariam7648 4 месяца назад

    It's cool .

  • @asnetechtube9296
    @asnetechtube9296 4 месяца назад +1

    please choose the right camera angle!!