"ጠላ እየጠጣን የክሊፑ ሀሳብ መጣ..." በአፍሬማ በሶስት ዘርፍ ታጭተናል ካስማሰ እና ማራናታ ልዩ ጊዜ /በቅዳሜን ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- afrima.org
A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ስነስርዓቱ ብቻ በቂ ነው ጫጫታ የሌለበት ስራዎቹ ማነው እንደ እኔ የተመቸው በላይክ ግለፁልኝ✌️✌️
ካስማሰን የበለጠ ማድመጥ የምትፈልጉ ሸገር የሬድዮ ጣቢያ ላይ ከ መአዛ ብሩ ጋር ያደረገውን ገራሚ ቃለመጠይቅ አዳምጡ የ ጋዜጠኝነትን ከፍታ አብራቹ ታዩበታላቹ 😊 the one and the only legendary journalist Meaza beru 😍
ካስማሰ በቃ ሁሉን አሞልቶ ሰቶሀል ትህትና ብልሀት አገር መውደድ ደርባባነት ኩሩ ነት እርጋታ እውቀት ብዙ ብዙ ነገር ነው አንተላይ ሚታየው በርታ ትቺላለህ ❤❤❤
ካስማሰ እንኳን ደስ አለህ ደስስላለኝ ነው ምርጥ ነህ ደሞ የልጆቼ የአክስታቸው ልጅ ነህ በተለይ አንዱ ልጄ አንተን ይመስላል ሰው ነግሮኝ ልጄ አንተን እንደሚመስል አሁን አየሁህ በትክክል ልጄ 24 አመቱ ነው መልኩ አንተን ይመስላል ይገርማል አንተም በርታ የደስታ ዘመን ያርግልህ አንድቀን እናገኝሀለን እንወድሀለን
ደስ ሲል እረጋ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አድናቂሕ ነኝ
በጣም በጣም ነው የደነኳችሁ በርቱ ሙዚቃችን አየሞተ ነው ብዬ ተስፋ ቆርቼ ነበር ተስፋ አለኝ አሁን ታሳድጉታላችሁ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋችሁ ናችሁ ስነስርዓታችሁ ብቻ ይበቃል እንዲ ጨዋ ካየን ቆይተናልና በርቱ ልጆች ባሕላችሁን እንዳትረሱ 💚💛❤
ሁለቱም ወጣቶች የተረጋጉ ስርአት ያላቸው ናቸው በእውነት ደስ ሲሉ
The humble guys in the Ethiopian music industry
1. Rophnan
2. Kasmase
3. Lij Mike (Faf)
ትክክል ነህ
What about kinine
Roshan
what lij mike nw yalkew no no 3. #yohana #yohana yemen abatu faf nw
@@danielsolomon52 we can have him as well. Remember I said "humble" not their carrier
እንዳው በስነ ስርአት በጣም ተቀጥቶ ያደገ ኢትዮጵያዊ ነው ካስማስ 💚💛❤እንዳው ሳየው ልክ መልኩ እንደጃነሆይ ይመስለኛል በጣም ድንቅ ሰው ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን🙏💚💛❤
This guy has his own color and style. He never tries to look any body. Good job.
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው እንድወደው ያደረገኝ ነገር ብዙ ጊዜ እኛ ሀገር ገነው የሚወጡት ዘፋኞቹ ብቻ ናቸው በሚዲያውም በኩል ሰፊውን እድል የሚያገኙት እነሱ ብቻ ናቸው ከሙዚቃው ጀርባ ያሉ የጀርባ አጥንት ሆነው አስተዋፅኦ የሚያደርጉትን ሰዎች ይዘነጋሉ ዛሬ ግን እዚህ ፕሮግራም ላይ ማራናታን አየሁት በጣም ጥሩ ሂደት ነው ። ቀጥሉበት ሌሎችም ፕሮግራሞች ላይ ሙዚቀኛው ሲቀርብ አብሮ ከሙዚቃው ጀርባ የሚለፉትን አብራችሁ ጋብዙልን ። ቆንጆ ሂደት እና ጅማሮ ነው ቀጥሉበት ።
ካስማሰ የዘመናችን ክስተት ስራዎችክን በጣም ነው የምወዳቸው አድናቂህ ነኝ የራስክን ከለር ይዘክ የመጣክ ድንቅ አርቲስት ነክ ክበርልኝ 🙏🥰🥰🥰
ሞቼ እኮ ነው ምወደው ወላሂ እንዴት እደሚመቸኝ ስልኬ በሙሉ በአንተ ፎቶ ነው የተሞላው አንተ ምርጥ የጥበብ ሰው ይመችህ 👌
Let us vote for these wonderful gyus on AFRIMA 2022. I just voted.
ዋዉ ካሰማሰ እንቁና ውዱ ልጅ የዘመናችን የሄፖፕ አንደኛ አሰተዋይ ጀግና እንወድሀለን ይመችህ
ድምፅ 100👌
ስርዓት 100👌
እርጋታ 100👌 አንደኛ ታድለህ ❤❤❤❤❤❤💝💝💝
ቅዳሜ ከሰአት ብታዕሚ ጽቡቅ ፕሮግራም
በጃኩም ሳያት ደምሰ አቅርቡልና
The most humble & great Ethiopian young Artsist 👌
ካስማሰ የዘመናችን ማያ ነህ!! ከቃል በላይ ናችሁ።
ካስማስ ታላቅ ሰው አመለካከት በጣም ገራሚ ነው
ትንሹ ጃንሆይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
ካስ ማሰ ምርጥ የዘመናችን ትውልድ ነህ
ቆንጆ ጨዋታ ረጋ ያለ እና ለዛ ያለው♥️🙏
ወይኔ 💝💝💝የኔ ጌታ 💝💝ሁሌም እመኝ ነበር እንደዚ እንግዳ ሆኖ 💝💝ካስማሰው 💝አክባሪክ አድናቂክ ❤💝👌እኔ 👌
Kasmase the most humble guy he put another color in Ethiopian music industry 🔥👌❤️❤️
1.rophnan
2.kasmase
3.yohana
The best musician in Ethiopia music industry.
The way they sing, their idea wow
Keep it up guys
Lots of love for you and Ethiopia
የራሱ ለየት ያለ ስራ አለው ድንቅ ናቸው ስራዎቹ ሁሉ
የኔ ደርባባ ደስ ሲል😍😍
ደምሪኝ እማ
ሉላዬ ብትቀጥል ሻይ ሰዓት የኔደርባባ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
the firest ever Ebs tv brought the man of the movement i love this man
We love u kasmase,u are sound of the generation
Mistr kasma your family raised you damn way we love you man long life
ሰዋሰዉ በሰላም አገር ቸር ዉሎ ማደር Respect ✌️
ካስማስዬ የኛ ተወዳጅ🇪🇹❤
ሰላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ በአለም እኛ🇪🇹
የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አባቴ ትለያለህ አቦ ይመችህ በርታ ካስማሰ❤
His voice is amazing, even in the interview conversation.
They are so CHILL, so brilliant!!! Love it!!!
እርጋታክ ደስ ስትል ካስ ማሰ ድምፅክ ለጋዜጠኝነት እራሱ ያምራል፡ዮኒየ ሳምንት እና ዛሬ ለመጠየቅ ቦታ አገኘህ ሉላ ቦታ ሰጠችክ ፀዲ እኮ አታስወራክም ክክክክክክክክ
በፀዲ አትምጪብኝ አፍቃሪዋ ነኝ 😂😂😂😂
Ergata +chewa =Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏kasmase 🙌
ሠላም የሀገሬ ልጆች እንጸልይ በየ እምነታችን ይኸ ዘመን ትንሽ ከብዶኛል😥😥😥😥
Abshir, enberta
ካስማሰ ስነስርዓትህ የሚያስቀና ነው::
Keep up
Good behavior and talented creative musician. God bless
ጨዋነትህ ደስ ይላል (ግብረገብ) ከጉብዝና ጋር
የኔ ቆንጆ ውድ የሆነ ሰው ነው እርጋታው እንዴት ደስ ይላል
Respect full 🫡 real 💯 humanity
ድምፁ ያምራል
You are innocent and respectful 🙏 person, may lord bless you 🙏.
ግን እንግዳ ስትጋብዙ ለመጠየቅ ዝግጅት ታደርጋላችሁ? ምንድነው አሁን ክሊፕ ስትሰራ አስበህበት ይመስላል ማለት??
Even when he talks he sound like his singing 😍
ድንቅ ልጅ ድንቅ አንደበት ድንቅ ሀሳብ ድንቅ እርጋታ በረታ ወንድማችን
1 Kasmase legend legend
ደስ የሚሉ እርግት ያሉ
Kassmas. Ewedhalew Hulu negerh ❤❤❤❤❤❤
He is brilliant!
He is definitely a phenomenon in our society and generation just like Rophnan. Its amazing and inspiring to experience their music, poetry, philosophy and creativity behind the music.
They are national treasures for real!
የሀገሪ ልጆች መልካም እድል
Maranatha the mind behind all this well done
ደስ ይላል ስነስርዓትህ
በጣም ይገርማል የኔስም የምወዳት ጋደአዬ ስም
Kassmese
Gotu abera
Yohana
Rophnan
ጨዋ ያሳደገው!!
He is conscious
ስርዓቱ አንደኛ
ደምሩኝ ፍትህ ለንፁሀን አማራወች ዘሜን ፍቱልንንንንን
ebc እንዲህ ለትውልድ አርአያ የሆኑ ስታቀርቡ ትመሰገናላቹ፡
የምወድህ የኔ ዘመን ድንቅ❤🙏
አሪፍ ሰው ካስማሰ በርታ
ወይኔ ካሥማሠ ምረጥ ሠው
He's the best
የኔ ጨዋ የአባቶቼ ልጅ ካስማሰዬዬዬ❤
ትመቸኛለህ ከልቤ ❤✌️ በሚገባ ቮት አረጋለሁ
Wey seyawera Afu setafte erigataw demo❤❤❤❤😘😘😘
የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤ካስማሰዬዬዬዬዬ❤
wow best man
ስብእና የተሞላበት ጨዋ ልጅ ነው
ገራሚ ሰው ነው ካስማሰ
ካስማሰ 🔥🔥
የዘመኑ ድምጽ ካስማሰ
በርታ፡፡
Bertu Endatiretu‼️SJS 4 Life 💪💚💛❤️
እንደው እርጋታው ማር እኮ ነው
Mama Ethiopia has the kind of golden people but how they're leaving the devail evil people
Kass
ይገርማል በዚ ዘመን በዚ ደረጃ ሀገሩን ሚወድ ለዛውም ወጣት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም እጄን አፌ ላይ ይዤ ነው የሰማዋቸው
ካስማሰ ብራቮ
Ow እፀገነት ማሊያ ቀየረች ይሻላል 👌😁
THE KING OF ETHIOPIAN RAP ❤🔥❤🔥
ካስማስ ስወድህ እኮ
በትውልዱ ተስፋ እንዳይቆረጥ ከፍተኛ የሆነ ድልድይ ሆነው የሚሰሩ ብርቅየ ልጆች
የባህሩ ቃኜን ሙዚቃ እንዴት እንደሰረቀ ብትጠይቁት??
wow
yemigerm senesreat nw yalew wow #kasmase
Yhan lig sayew yediro abatochin new yemimsleg des sel❤️🥰👌
ሰላም የሀገሬልጆች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለማንኛዉም የመዳም ቅመም ነኝ ማለት መዳም አስሪ ስተሆን ያለኛ ስለማይሆንላንላት ወጥያለቅመም አይጣፍጥም እናም እኛ የመዳም ቅመሞች ነንን
Sewdew❤❤❤❤❤
ካሥማሠ ሥነሥርዓት ያለው ልጅ መሆኑ እኔ ምስክር ነኝ
betam ayinafar liyu sibna yalew, I like you man
Tlyalehe eko
❤️❤️❤️
tedi yenafekechachu like adirgu