#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 53

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜንን

  • @FhFhf-uf4xj
    @FhFhf-uf4xj 7 месяцев назад +1

    ብእነት ቃል ሂይወት ያሠማል መምህራችን❤

  • @MesayTeshome-u1p
    @MesayTeshome-u1p 4 месяца назад +1

    ሰላም መህምህር ውዳሴ ማሪያም ትሩጋሜን ብትሰራልን በ ኦዲዮ እጅግ በጣም መልካም ነው። በአዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በፍስለታ የትርጉ አገልግለሎትዎን መቼም የምንረሳዉ አይደለምና ከ እግዚአብሔር ጋር ለሰፊው ህዝበ እንዲደርስ እኛም እንድንጠቀምበት ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
    ከዚ ክፉ ዘመን እናታችን ቅድስት ኪዳና ቃላት በቃል ኪዳንዋ ትጠብቀን ምልጃዋ አይለየን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሬ ፀጋውን ያብዛልዎት ዲያቆን ቀዳሜፀጋ በእውነት እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ደስ የሜል ትምህረት ነዉ አባታችንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁንየኔብቻ
    @ሁንየኔብቻ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 года назад +1

    Kalehewet yasemaln memeherachen selemayalf kalu egzeabher emesgen tsegawen abezeto yeagelgelot zemeno bariko bedimena betena ytebkln

  • @Sameera-fk3ho
    @Sameera-fk3ho Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና

  • @milliontesfay482
    @milliontesfay482 4 года назад

    ድያቆን ቀዳሜ ጸጋ እውነት ጸጋ እግዚኣብሄር ያብዛል እስከ ፍጻሜ ሂወትህ በቤቱ ያኑር ያኣንተ program በጣም መሃሪ የሆኑ ጥሩ program እግዚኣብሄር ኣምላክ ረጂም ዕድሜ ይስጠለንኝ ኣይዞ በርታ ድንግል ማርያም ከኣንተ ጋር ቱሁን ለሊቅውንቲ ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣሜን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 4 года назад +4

    የእኛ ልጆች ኑ እንማር የማንም ፌዝና ቀልድ አሟቂ ከምንሆን

  • @expo3491
    @expo3491 4 года назад

    ቃለ ህውሃት ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zikirazikira4612
    @zikirazikira4612 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን😊😊😊😊

  • @fili3484
    @fili3484 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Tigaded-zr2kn
    @Tigaded-zr2kn Год назад

    Kal hywet yasmaln

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hawah8058
    @hawah8058 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ነገር አውቄበታለው

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መሜህራችን

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን

  • @birukkebede1250
    @birukkebede1250 4 года назад

    AMEN kale hiyowt yadamalen

  • @yimegnushalyimegnushal9666
    @yimegnushalyimegnushal9666 4 года назад

    Ameeen ameen ameen kalahiwot yasemalin

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    Kale heyot yasemalin memehir
    🙏🙏🙏

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማለን

  • @yarus1020
    @yarus1020 4 года назад

    kale heywet yasemalen abatachen

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች

  • @fekirteewodajooworkufekirt860
    @fekirteewodajooworkufekirt860 4 года назад

    Ameen Ameen Ameen klyotiin yssamaliin

  • @milliontesfay482
    @milliontesfay482 4 года назад

    መጋቤ ሓዲስ ሄኖክ ፈንቴ ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @medhanitmedia
    @medhanitmedia 2 года назад

    አዳም እና ሔዋን 60 ልጆችን ወልደዋል! መጽሐፈ መቃብያን 1፡28 ላይ ላገኘው አልቻልኩም

    • @ey619
      @ey619 2 года назад

      ምዕራፍ 28 ላይ አለ

    • @betty8282
      @betty8282 Год назад

      መቃቢያን ቀዳማዊ 28:6 lay temelket ale

  • @Red-ss9pd
    @Red-ss9pd 2 года назад

    የ ገና በአል ታህሳስ 29 የመጣበትን ቀመር አስረዱን

  • @aemetsilasi7370
    @aemetsilasi7370 Год назад

    ጥያቄ እግዚአብሔር ብዙተባዙያለው ከገነት ከወጡነው ወይስ ሳይወጡነው?

  • @mekdesmulatyene7673
    @mekdesmulatyene7673 2 года назад

    አዳምና ሄዋን በሥንት አመት ይበላለጣሉ

  • @mekdesmulatyene7673
    @mekdesmulatyene7673 2 года назад

    ምክንያቱስ?

  • @KatamaKifle-hz2rw
    @KatamaKifle-hz2rw Год назад

    አዳም ወይም ሄዋን እብርት አላቼዉ???
    የላቼዉም ይላሉ አላቼዉምም ይላሉ

  • @tgyoutub8877
    @tgyoutub8877 4 года назад

    ቁርአን ላይ መሲህ የሚባለው እውነት እየሱስ ነውን?

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 4 года назад

      አንቺ ምንድ ነሽ የነሱ ለምን ታነባለሽ

    • @tgyoutub8877
      @tgyoutub8877 4 года назад +1

      @@kidistyemariyam1786 እኔ ኦክቶዶክስ ነኝ ጓደኛየ ሙስሊም ነች እኛ መሲህ የምንለው እናንተ እየሱስ የምትሉት ነው ስትለኝ እርግጠኛ ለመሆን ነው ካጠፋሁ ይቅርታ አድርጉልኝ

    • @ኦርቶዶክስተዋሕዶሀይማኖቴ
      @ኦርቶዶክስተዋሕዶሀይማኖቴ 4 года назад

      አወ ነው

    • @yimegnushalyimegnushal9666
      @yimegnushalyimegnushal9666 4 года назад

      Awo new

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 4 года назад

      @@tgyoutub8877 አዎ ነዉ እነሱ መሲህ ይሉታል ፈጣሪ መሆኑን አያምኑም