እልልል የሚደንቅ ምሽት እሕታችን ወደ ጌታ ተመለሰች የወንድሞች የዘመናት ልፋት ፍሬ አፈራ ሁሉንም እምነት ዞሬ ዞሬ ደከመኝ እጄን ሰጠው አለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 52

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu День назад +3

    ወንድም ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ስለሰጠህ ጸጋ ይክበር አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 2 дня назад +5

    እንደዚች ልጅ ግራ የተጋባቹ ሰዎች ሁሉ ኑ ወደ ኢየሱስ 🥺🙏🙏

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 День назад

      @@JOHNFIKRE1 tell the good news to your mother and father

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 дня назад +4

    ጌታ ይባርክ ኤርምያስ ! እንደው አንጀቴን ነው የምታርሰው ! ኢየሱስን ትቶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ እያለ ያለ እውቀት የሚመጻደቀውን ደህና አድርገህ በእግዚአብሔር ቃል ስለምትዠልጥን በጣም ደስ ይላል ! አሁንም የፍጡራን አምላኪዎችና ሰጋጆች ለኢየሱስ ብቻ ስገዱ !!

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 День назад

      @truthprevail8939 tell gospel to your mother and father

  • @Enat-b5e
    @Enat-b5e День назад +1

    ህብራዊት ተባረኪ በጣም እወድሻለው እነ ኤርሚ ተባረኩ

  • @mulla5373
    @mulla5373 2 дня назад +3

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:13
    የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
    ፀጋው ይብዛላችሁ!

  • @TsegayeMena-v7k
    @TsegayeMena-v7k 20 часов назад +1

    ኤርምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉቹም ተባረኩ በብዙ ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    ገነትነው❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 День назад +1

    ተባረኩ እኖዳችሆለን ኤድሚዬ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ኤድሚዬ የምታስቀኝ ነገር😅❤❤❤❤ ወድሀለሁ ወዳችሆለሁ❤❤

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 2 дня назад +2

    ወንድሜ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይጠብቅህ ተባረክ🙏❤️

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад +5

    ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ከዛፍ አይወጣም እህታችን መንገድ ህይወት አንድ ነዉ

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 2 дня назад

      Tell gospel to your parents

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 День назад

      @@Merameron tell gospel to your mother and father

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 День назад +1

    ኤርሚዬ ፀጋዉ ነው ብሩክ ሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 День назад +1

    የእውቀት ችግር ነው ወይም ጌታን አታምንም እዛኛው ቤት ፀድቄአለሁ ማለት እንደ ሐጢአት ስለሚቆጠር ሊሆን ይችላል ለማነኛውም ዛሬ ለዚች ነፍስ መዳን እንዲሆንላት መፀለይ ነው።ኤርሚ አሁንም ጌታ አብዝቶ እውነቱን ይግለፅልህና ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው❤🎉🎉

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 2 дня назад +3

    ኤርሚ በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 День назад

      @@emebetgmariam tell gospel to your mother and father

  • @iamfree347
    @iamfree347 2 дня назад +3

    ሀሌ ሉሉሉሉሉሉሉሉያ እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ ልጆቼ

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +2

    ሀሌሉሉሉሉ

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 дня назад +2

    እህታችን እውነቱ ተደበላልቆብሻል ቆም ብለሽ ድብልቅልቁን ህይወትሽን ለይው😢😢😢😢😢😢 ሀይማኖቶች ታረቁ ስለ ክርስቶስ እውነት መናገር ይቁም አትበይ ኢየሱስ እስክመጣ ድረስ ወንጌል ለአለም ሁሉ ስበኩ ስላለ ይሰበካል ወደ ጌታ ተመለሽ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 2 дня назад +3

    ኤርሚ ስለትእግስትህ ጌታ ይባረክ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @birhanalemu-e3z
    @birhanalemu-e3z День назад +1

    በእግዚአብሔር ልጅ አምናለሁ አለችህ ሌላ ምን ትሁን ነው የምትላት

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 День назад +1

    Amen zare besemay talaq desta honowal .bandit nefs meadan 👏👏👏👏🙏🏾

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    ወደገነትነው

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад +2

    ኤርሚ ሰለማታመቻምቸ ተባረክ 😮😮😮

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው❤እየሡስይመጣል

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 дня назад +2

    Ehta koche belesh temary .kalezya mekbezbez ena gra megabat newe hulam .tebareky.❤❤Gata yerdash

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 День назад

      @tigistgirma575 tell gospel to your mother and father

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 дня назад +2

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EshatTemeru
    @EshatTemeru День назад +1

    ❤❤❤❤ geta yibarkchu

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 2 дня назад +2

    Ermi gin betam newe yemetasekin😂😂you are blessed ermi

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 2 дня назад +2

    በጭፍን የተቃውሞ መንፈስ አይኑርብሽ :: ሠው ጨማምሮ ሊጽፍላቸው ይችላል ብለን ማየትም አለብን ::

  • @tigistbitew6142
    @tigistbitew6142 20 часов назад +1

    abet wshet abet wshet ers bersachihu tiyake ena mels mekebater ,Ermiyas mechersah yet yhon twldin masasat ybkah bizu miskin alu lemitefut nefs teteyaki neh nsha giba ,Egziyabher ewnet new yferdal beteley awko lemiytefa kebad new temels.

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስይመጣል

  • @RM-tq3lz
    @RM-tq3lz День назад +1

    ሙዚቃው ባይኖር

  • @markosmolla3261
    @markosmolla3261 2 дня назад +2

    ሚዜዉ ግዴለሽ ሰኒም ግዴለሽ

  • @birhanalemu-e3z
    @birhanalemu-e3z День назад +1

    ይህቺን ልጅ ምን ትሁን ነው የምትላት በክርስቶስ አምና የተጠመቀች ክርስቲያን ናት ወዴት ትሂድ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede День назад +1

    ከጌታ ወደ ጌታ ሚባል ነገር የለም።ከአለም ወይም ከኢአማኒነት ወደ ኢየሱስ ነው

  • @MuezTeklemariam
    @MuezTeklemariam 2 дня назад +2

    ኤርማያስ! እባካች ከሚያውቁ የኦርቶዶክስ ሰዎች ጋር መከራከረ ሰዎች ይማሩበታል ፣ከማያወቁ ግን ጭቅጭቅ ብቻ ነው።ውይይቱ ፍሬ አንዲኖረው በቅንነት ከሚቀርቡና ወንጌልን ከሚያውቁ ቢሆን ውጤት ይኖረዋል።

  • @adesubetiso
    @adesubetiso День назад +1

    ፀዴ ናት እንዴት .......??

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede День назад +1

    የኔ ናት።አንቺ sprit of confusion ወይም ግራ የሚያጋባ አጋንንት ሊኖርብሽ ይችላል ።ከጌታ ወደ ጌታ ሚባል ነገር የለም።ኦርቶዶክስ የምታመልከው ኢየሱስ ከፕሮቴስታንት ይልቅ ለስሙ ታላቅ ክብር አላት።እነሱ ጌታ ብቻ ሲሉት።ኦርቶዶክስ ደግሞ የአምላኮች አምላክ የንጉሶች ንጉስ አልፋና ኦሜጋ።ኤልሻዳይ ያህዌ ትለዋለች።ፆም ፀሎት ቅዳሴ ሰልችቶሽ ከሆነ።አብዛኞቹ ፕሮቴስታንት ቸርቾች ለጭፈራ ለምድራዊ ሰበካ አሉልሽ።ጥቂት ቸርቾች ግን መልከም ናቸው።ለማንኛውም ።ከኢየሱስ ወደ ኢየሱስ ሚባል ነገር የለም።ከኢአማኒ ወደ ጌታ ብላቹ ርእስ ስጡት።ኦርቶዶክስ የተቀደሰች በኢየሱስ ደም የተዋጀች ናት።እንደ ቅማል ተጣብቃቹ አልፋታ አላቹን።ኢአማንያንንና ሙስሊሞችን ኢየሱስን እንዲቀበሉ ስበኩ።ትፀድቃላቹ።

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 13 часов назад +1

    ይህች እንደገበታ ውሀ ገና እየዋ ለለች ነው ያለች ግራ የገባት

  • @mesbel7243
    @mesbel7243 2 дня назад +1

    Sira fet.....first tell gospel to your mother and father.......asemesayoch......Geta agelgelotachuhun ayekebelem....durye Ye RUclips turetegnoch.....

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 2 дня назад

      Ye dureye seww melsee..

    • @mesbel7243
      @mesbel7243 2 дня назад

      @@Mamaye1983 werobela duryewoch nachu....asemesayoch

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው❤እየሡስይመጣል

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 2 дня назад +3

    እየሡስጌታነው