TechTalk With Solomon S22 E7 [Part 1] - አስገራሚው አጽናፈ ዓለም በናሳው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሲቃኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июл 2022
  • የሰው ልጅ በብዙ መራቀቅ ውስጥ አልፏል። ነገር ግን አሁንም አንድ ግዙፍ ጥያቄ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አልተመለሰም፦ አጽናፈ ዓለም የምንለው ነገር እንዴት መጣ? መቼ ተጀመረ? ምን ያህል ግዙፍ ነው? መነሻ ጫፉስ የት ነው? በዚህ እጅግ ግዙፍ አጽናፈ ዓለም ውስጥ ብቻችንን ነን? አንዲት ነጥብ ያህል የማትሞላዋ መሬትስ ብቸኛዋ ህይወትን የያዘች ፕላኔት ናት? ምናልባትም ይሄንን እና ሌሎችን እጅግ በርካታ ጥያቄዎች ለመመለስ ሊያግዝ የሚችልና አስደናቂ የሰው ልጅ ፈጠራ የተንጸባረቀበት የስፔስ ምርምር ፈጠራ ውጤት የሆነው ጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሰሞኑን ከዚህ በፊት ታይተው ያልታወቁ እና ከኛ በቢሊዮን ዓመታት ርቀው ያሉ አስገራሚ የአጽናፈ ዓለም ምስሎችን በማንሳት ሰፊ ትኩረት ተሰጥቶታል።
    ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ያዘጋጀሁት ክፍል 1 ፕሮግራም እነሆ!
  • НаукаНаука

Комментарии • 267

  • @lieletmasresha6587
    @lieletmasresha6587 2 года назад +7

    የዩኒቨርሶች ሁሉ ባለቤት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን አሜን !!!

  • @yitebarekeshamena8246
    @yitebarekeshamena8246 2 года назад +51

    እጅግ አስገራሚ አስደናቂ ነው የፈጣሪ ስራ። ለሰዎች ይህንን እንዲመራመሩ እንዲያውቁ ብቁ አይምሮ መልካምን እንዲያስቡና እንዲሰሩ ለሰጠ ሁሉን ለፈጠረ ፈጣሪ አምላክ ክብርና ምስጋና ይሁን!ክፍል ሁለት በጉጉት ሶላ በጣም እናመሰግናለን አንተም ለኛ ስለምታደርሰን እውቀት እግዚያብሔር ይባርክህ ያበርታህ ወንድማችን

    • @ethiopia2709
      @ethiopia2709 2 года назад +1

      Lk nw

    • @ahmedomar9709
      @ahmedomar9709 2 года назад +1

      ይህን የፈጠረ በሰው ሊገደል ኣይችልም

    • @Alephyod
      @Alephyod 2 года назад

      ወንድሜ big bang ነው የፈጠረን ብለው እያሉህ እኮ ነው

    • @brookzera218
      @brookzera218 2 года назад +1

      እና ቢግ ባንግ የፈጣሪ ሥራ አይደለም ያለው ማን ነው ? በሰባት ቀን ተፈጠረ ሲልመጽሃፉ ከፈጣሪ አንፃር ነው ለኛ 14 ቢልየን አመት እንደማለት ነው:: ሳይንስ የፈጣሪን ታላቅነት ቁልጭ አርጎ ለማሳየት የሚጥር ክህሎት ነው:: ፈጣሪና ሳይንስን የሚለያዩ ሳይንቲስቶችም ሆኑ ግለሰቦች በኩራት መንፈስ ልባቸው የተጋረደባቸው ናቸው:: ኢምንትነት ከባድ ኩራት ታመነጫለች:: ለማንኛውም ረጅም እድሜ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ረጅም እድሜ ቃሉን ለመረዳት ለሚመራመሩ!

    • @henok2408
      @henok2408 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @shekurmuzeyen5123
    @shekurmuzeyen5123 2 года назад +6

    ሶል ረጅም እድሜን ከጤና ጋር 👍አላህ ይጠብቅህ!

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 2 года назад +6

    በእውነቱ ይሄን ፕሮግራም እስከምትሰራ ስጠብቅ ነበር thank you so much

  • @laketana7060
    @laketana7060 2 года назад +16

    ሰለሞን እናመሰግናለን🙏 በጉጉት የምንጠብቀውን ፕሮግራምህን ደስ በሚል አቀራረብ እና በቀላሉ ልንረዳው በምንችለው ድንቅ አገላለጽ:: እንዲሁም ልናውቀው የምንፈልጋቸውን እና ልናውቃቸው የሚገቡኑን ዋና ዋና ነገሮች ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን:: ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው የምንጠብቀው:: ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛❤️

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 2 года назад +4

    ጎበዝ ፈጣሪ እንዴት ድንቅ ነው!ፈጣሪን ያለማመስገን ያለማድነቅ አይቻልም።እነሱንም የፈጣሪን ስራ ለማድነቅ መሳሪያ ስላደረጋቸው ፈጣሪ ይመስገን ይክበር ሚስጢሩን ይግለጽልን።አሜን

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 2 года назад +4

    ሶል እናመሰግናለን በድንቅ ትንታኔህ የምታስጨብጠን እውቀት ልዩ ነው የእግዚአብሔር ፍጥረት እረቂቅና ድንቅ ነው የሚባለውም ለዚሁ ነው :: የሰው ልጅም በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንደዚህ ውስብስብ የሆነን ነገር አልፎ እዚህ መደረሱ ድንቅ ነው

  • @AMINADAB19
    @AMINADAB19 2 года назад +7

    በጣም ገራሚ ፕሮግራም Thank you so much Sol🙏🙏🙏
    ምን አለበት እኛም ድንበሬ ብሄሬ የኛ የነሱ ምናምን እያልን ከዓለም ስልጣኔ ወደ ኋላ የሚጎትተንን አስተሳሰብ ትተን ምንምነታችንን በዚህ ንፅፅር ተረድተን የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ብንሰራ እንዴት አሪፍ ነበር 🙏👌
    ክፍል ሁለትን በጉጉት😉

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 2 года назад +19

    Thank you for updating us and help us know the 21st century technology climax!

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 2 года назад +4

    ጉድ ነው እኮ! ሰዉ ይህን እያየ በዘር በሃይማኖት በቋንቋ በአካባቢ መጣላቱ ይገርማል!
    አቤቱ አምላክ እግ/ር አንተ የፈጠርካቸው ግሩም ናቸው ስምህ በዓፅናፍ የተመሰገነ ይሁን!

  • @BezawitNolawi2222
    @BezawitNolawi2222 2 года назад +6

    Wow! በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡

  • @meso8093
    @meso8093 2 года назад +6

    I was crying until end because where's ethiopia even 21st century, still we are fighting each other, so sad

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 2 года назад

      It's because we haven't finished our evolutionary cycle yet

    • @random-zb7fp
      @random-zb7fp 2 года назад

      @@mikiasbaba8460 it's because of the disgusting politics

    • @henok2408
      @henok2408 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 года назад +2

    Another galaxy that's fair but a multiverse is mind blowing !!

    • @random-zb7fp
      @random-zb7fp 2 года назад

      አይታወቅም።
      ሰው ቢኖርስ ቆይ

  • @bethlehemworku6412
    @bethlehemworku6412 2 года назад +5

    Wow I can't believe that people failed to notice that astronauts time travel the whole time, even we time travel when we look at the moon, we see how old it was seconds ago and this feels unreal, thank you!!

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ይገርማል ከዚህ የበለጠ ገና ብዙ የሚገርሙ ነገሮችን እናያለን ብዬ እጠብቃለሁ ሶል እናመሰግናል

  • @eyerusalemtewodros8577
    @eyerusalemtewodros8577 2 года назад +11

    Thank you Sol, its amaizing how u explain this things in easy and understandable way. Amazing technology!!!

  • @askin8623
    @askin8623 2 года назад

    መልካም እጅግ ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ህዝባችንን አለም ከደረሰበት የእውቀት ደረጃ ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው:: ግን አልጠገብኩም ስለ አጽናፍ አለም ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ምክንያቱም እግዚያብሄር አምላክ ምን ያህል ሃያል መሆኑ ተፈጥሮ በራሷ ትገልፃለችና :: ክብርና ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘለአለም ለአፆናፋ አለም ፈጣሪ ይሁን::

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 2 года назад

    እጅግ በጣም ማድነቅ ያለብን የአምላካችን እጅ ሥራን ነው።ይገርማል በጣም!!አንተን ፈጣሪ የበለጠ አዕምሮህን ያስፋልህ ጎበዝ በርታ ለአገርህ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረክ ነው።ምን አለ ሁሉም ሰው እንደ አንተ ለአገሩ ገንቢ ነገር ብቻ ቢንሠራ!!! Thank you Sol I apprciate you more than enough 🤩🤩🤩

  • @wondwossenseifushiferaw6924
    @wondwossenseifushiferaw6924 2 года назад +2

    thank you so much for the update, I highly appreciate your endeavor

  • @winnyiamcave4236
    @winnyiamcave4236 2 года назад +2

    Talking about light years always gets me minds Blown every time 🤯

  • @mykeykifle526
    @mykeykifle526 2 года назад +5

    Hi sol am from bale oromia Ethiopia
    I don't know how to express my respect for you

  • @TibebuMamo
    @TibebuMamo 2 года назад +1

    Solomon, I’m a long time follower of your program but this James web telescope and your in-depth knowledge of the subject prompts me to ask XO BRAIN BEHIND it. I don’t know about others but i learn a lot from you you are my Guru. THANK YOU.

  • @random-zb7fp
    @random-zb7fp 2 года назад +1

    ሰማይ ላይ ያሉ ኮከቦች አሁንናያቸው የዛሬ ስንት አመት የጠፉ ናቸው። ብርሀናቸው ምድር ላይ እስኪደርስ ስንት እና ስንት አመት ይፈጃል። ስለዚ ግዜን ወደኅላ እያየን ነው ማለት ነው። በጣም አስደናቂ ነው። ጄምስ ዌብ ገና ብዙ ቢሊዮን አመት ወደ ኃላ ማየት ይችላል

  • @feysalmama1800
    @feysalmama1800 2 года назад +1

    SubhanAllah !!
    amazing creature and an amazing scientists

  • @DejuHailu
    @DejuHailu 2 года назад

    Woooooooooow Sol yemigerm neger new share yareken. Enameseginalen.

  • @biniyamabera7805
    @biniyamabera7805 2 года назад +3

    Its so amazing!! Thank you so much sola👌

  • @hamertube6760
    @hamertube6760 2 года назад +2

    wow its amazing! great explanation sol thanks 🙏

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 года назад +1

    #Thanks, you're doing an awesome job, Sol!!

  • @eyobregasa9098
    @eyobregasa9098 2 года назад +1

    በጣም አስገራሚና ደስ የሚያሰኝ ግኝት ነው

  • @tofikmohammedamine9851
    @tofikmohammedamine9851 2 года назад

    arife programme nawe yesawe lejeme ewenetena manenatune ena yegezufune universe fetari andun bekate yelakale amelake yalehonutenem yetelale!!!10q

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 2 года назад +1

    thank you sol amazing presentation keep up pls

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር ምን ቁም ነገር አገኘው በእግዚአብሔር አቆጣጠር 1 ቀን ማለት ለእኛ በብርሃን ዓመት አስልተነው ምን ያህል እልፍ ዓመት እንደሆነ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራውን ያስታውሠኛል በቃሉ እንደተፃፈው።

    • @random-zb7fp
      @random-zb7fp 2 года назад

      ለዘላለም ክብረ ይስፋ

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 2 года назад +2

    Thank you Sol tech!!
    Wel done!

  • @admasudesta7968
    @admasudesta7968 2 года назад

    Very descriptive. Thans u very much for your service to us. God bless you!

  • @Ethiomusicx
    @Ethiomusicx 2 года назад +2

    What a great explanation. Its really big idea, Exactly what i want. ... enough explanation keep it up bro. ...

  • @Geo-politic
    @Geo-politic 2 года назад +5

    Sol This is the program we Ethiopians need to see,you make most of our confusion in science and globalization clear in the science sector and its impact:And you make us to be attracted towards such nice scientific inventions: James web and space science of the Nebula,cosmos ,black hole ,new scientific :Such a nice story flow and explanation!!’🇪🇹🌎👍

    • @mikrecheru2743
      @mikrecheru2743 2 года назад +1

      What apperciation is that!really .

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 года назад

    Sol thanks. Delighted to hear abt JWST.

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 2 года назад +3

    wow ye Egziabeher feteret asedenaki new!!!!!!!!!!!! thank u sol

  • @zarenew931
    @zarenew931 2 года назад +1

    ጎበዝ!!! Thank you!

  • @mubarekmusefa8944
    @mubarekmusefa8944 2 года назад

    No words Sol, thank you.

  • @brothersmedia-1815
    @brothersmedia-1815 2 года назад

    እናመሰግናለን ቀለል ያለ አገላለፅ ነው

  • @etushatena8989
    @etushatena8989 2 года назад

    Wow sol amazing expression thank you very much

  • @fekerselam9309
    @fekerselam9309 2 года назад

    እጅግ! እጅግ! በጣም! በጣም! የተራቀቀ ! ።የተጋነነ ድምፀት ተጨምሮ ይህን ፕርግራም የሚመለከት ታዳጊ እንዴት ነው ሳይንስን ዝንባሌው የሚያደርገው እባካቹ ሳይንሳዊ ፕሮግራምን እንደ sensitive news ኣታድርጉት

  • @asayegirma8902
    @asayegirma8902 2 года назад +2

    I can't wait

  • @wasihunmulisa2030
    @wasihunmulisa2030 2 года назад +1

    ሶልዬ ተባረክ በጣም እናመሰግንሃለን ምንፈልገውን ስለምታቀርብልን

  • @bereketyonas7598
    @bereketyonas7598 2 года назад

    Waw😍
    አስደናቂ ነው በእውነቱ።
    ግን አልገባኝም 😌

  • @belaybekele3671
    @belaybekele3671 2 года назад

    እጅግ አስገራም ቴክኖሎጅ ዋው ዋው

  • @israeldaniel6085
    @israeldaniel6085 2 года назад +1

    በጣም በጣም የሚገርም ሳይንስ ነው ። Please sol if you can don't conclude by 2 parts Please make it more detail 🙏🙏🙏🙏

  • @mameabrar3866
    @mameabrar3866 2 года назад

    እናመስግናለን ሶል

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 2 года назад +2

    I will keep my eye 👁 here

  • @madesaregasaselgan6692
    @madesaregasaselgan6692 2 года назад +1

    This is very amazing technology that shows god hands.

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 года назад

    Interesting 💯👍

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 2 года назад

    Sol God bless u and ur families too.

  • @madihhasan7591
    @madihhasan7591 2 года назад

    you are amazing......Berta

  • @abrhamteshome34
    @abrhamteshome34 2 года назад

    ሶል ኩራታችን ነክ በርታልን 👏👏👏

  • @makejemal8480
    @makejemal8480 2 года назад

    በጣም አሪፍነው

  • @SOMSOM-SERUS-77.84
    @SOMSOM-SERUS-77.84 2 года назад +1

    Wow gerami new

  • @abiyerik9545
    @abiyerik9545 2 года назад

    The Insane Engineering. Thank u.

  • @yabsrazerhwn4228
    @yabsrazerhwn4228 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @aberatesfaye7010
    @aberatesfaye7010 2 года назад

    enamesegenalen sol,des yemil programe neber

  • @MultiAbubeker
    @MultiAbubeker Год назад

    sol thanks edme yesteh bertalen

  • @saraargago4753
    @saraargago4753 2 года назад

    Wow..ye amlak Sara dnk new igam anawkewm....

  • @user-ni8po9mq6y
    @user-ni8po9mq6y 2 года назад

    ሶል ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀልን

  • @meroe2020
    @meroe2020 2 года назад

    Thanks for sharing 🙏

  • @geezcode
    @geezcode 2 года назад +2

    የኔ ምርጥ

  • @grumtilahu1237
    @grumtilahu1237 2 года назад

    ዋው ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለው ሶልነት ኡፍፍፍፍፍ በቃ ይህንን ፕሮግራም እያየሁ አምላኬ እግዚአብሔር እጅግ ትልቅ እና አውቀን ልንጨርሰው እንደማንችል እያሰብኩኝ ስለምህረቱ፣ እኔን ስለማሰቡ፤ስለመውደዱ እያሰብኩ ነፍሴ በሀሴት ተሞላች። እግዚአብሔር እጅግ ክቡር እና ባለፀጋ ነው።
    መዝሙር 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።
    ² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
    ³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።
    ⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
    ⁵ በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል።
    ⁶ አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም።

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 2 года назад +3

    "Either we are alone in the universe, or we are not, Either thought is frightening." ARTHUR C. CLARKE

    • @random-zb7fp
      @random-zb7fp 2 года назад

      አስደናቂ

    • @brookzera218
      @brookzera218 2 года назад +1

      That’s why we fight until we die . To forget that we are all alone ገደል ላይ እየተንሳፈፍን ባላየ ባልሰማ እየተጣሉ መኖሩን መርጠናል :: ላለመፍራት ይጠቅማል ለመርሳት:: that’s why the mind creates new problems continuously

    • @henok2408
      @henok2408 2 года назад

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
      ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html

  • @abukinuru351
    @abukinuru351 2 года назад

    Betam arif and asgeraamii🤭 nw ...

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 2 года назад +2

    ያንተን ንግግር እራሱ የሚያብራራልኝ ሰው ያስፈልገኛል በጣም እጅግ አስገራሚ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @isaacalypes7823
    @isaacalypes7823 2 года назад

    I always wonder this, we need more about space

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 2 года назад

    Amazing 🤩

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 2 года назад +1

    አይ ሶል የምታወራውን ነገር በጣም ተረድቼው ግን አልገባኝም እንደዚህ ተመስጫ አይኔን ሳላርገበግብ አይቼው ተደስቴ ግን አልገባኝም እንዴት ላስረዳህ ደስ ዠሚል ግን ግራ የሚያጋባ

  • @production2716
    @production2716 2 года назад

    ምርጥ ሰው

  • @Belay-bx1gd
    @Belay-bx1gd Год назад

    Waw very good

  • @wondo1
    @wondo1 2 года назад

    አሁን አይኔ አየ አለ ቴዲ። Thanks a lot

  • @getachewashagrie3061
    @getachewashagrie3061 2 года назад

    sol, i am proud of u , Sorry, can you explain a little bit about information security

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 2 года назад +1

    Welcome Sol

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 года назад

    ዩኒቨርስ እጅግ ይገርማል ሶል🤔

  • @hwkiyahwkiya7706
    @hwkiyahwkiya7706 2 года назад

    Thanks sola🙏🙏👏👏👏👏

  • @SOMSOM-SERUS-77.84
    @SOMSOM-SERUS-77.84 2 года назад +2

    I am waiting for you

  • @naolaaz9963
    @naolaaz9963 2 года назад +5

    Amazing episode 👍
    By the way tell us about cloud mining scams pls.

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 2 года назад +1

    Sol Please Do Vedieos About SpaceX And Starship

  • @olaole8187
    @olaole8187 2 года назад +2

    መክብብ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ይደክሙበት ዘንድ የሰጣቸውን ጥረት አይቻለሁ።
    ¹¹ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።
    ኢየሱስን ፈልጉ ኢየሱስ ያድናል
    መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ

  • @abenezerdanielofficial7
    @abenezerdanielofficial7 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው

  • @genetareaya9200
    @genetareaya9200 2 года назад

    lyu new sele bertaln .ljoche yiwoduhal.

  • @tamrat76
    @tamrat76 2 года назад

    thank you for your support

  • @tameyebuzelij5513
    @tameyebuzelij5513 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @makentertainment4938
    @makentertainment4938 2 года назад

    thank you sol we love you

  • @ozak5851
    @ozak5851 2 года назад +1

    ሶል እስኪ ስለ "the line project" ስራልን

  • @LulesegedalemuAchiso
    @LulesegedalemuAchiso 2 месяца назад

    Wow geta

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 2 года назад

    Thank you

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye 2 года назад

    Wey egziabher siraw yegermal

  • @MyBalcha
    @MyBalcha 2 года назад

    Thank you sol

  • @thanks3688
    @thanks3688 2 года назад

    Please sol One program about LASIK surgery please please

  • @omg1820
    @omg1820 2 года назад

    Imagine taking a selfie with this telescope…llz
    Thanks brother🙏

    • @brookzera218
      @brookzera218 2 года назад

      A selfie from 1.500.000.000 km away ? አንተ ቆይ ምን ሰራልሃል ?😅

  • @wezirkasim2136
    @wezirkasim2136 2 года назад

    Thanks

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 2 года назад +1

    Keep informing us about new techs ...
    btw I v one msg I v sent on 5g network you v posted pls reply me✌🏽

  • @amanerg
    @amanerg 2 года назад

    Ohh...really amazing technology....ur sponsors Telebirr too late ,would imaging how far behind those world ?

  • @franbonalemayehu1167
    @franbonalemayehu1167 2 года назад

    ስለ cryosleep ስራልን

  • @EdB_Sheger_lay
    @EdB_Sheger_lay 2 года назад

    Review "nothing phone (1)" pls