TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል
HTML-код
- Опубликовано: 7 дек 2023
- ለመገንባት 10 ዓመትና ወጪውም 100 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው አለም አቀፉ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (International Space Station - ISS) እኤአ በ2031 በስፔስ ላይ እያለ እንዲጋይ ተደርጎ ወደ ጥልቁ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ እንዲሰምጥ እንደሚደረግ ያውቃሉ? ግን ለምን? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
- Наука
የምታስተላልፈው የሳንስና ቴክኖሎጂ መልእክቶች ከመጀመሪው እስከመጨረሻው በተመስጦ ነው የምከታተለው ስለ ሁሉ ጥረትህ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው እድሜ ከጤና እመኝልአለሁ።
ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ ሁልግዜ እንዲህ ስትገልፅ እየገረመኝ ግን ደስ ይለኛል :: ይህ በዓለማችን ላይ ያሉትን ድንቃድንቅና እውነታን የያዘ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግብዐት ሰጪ መልህክቶችህ እጅግ አመርቂ ናቸው ይሄንንም በተመስጦ እየተከታተልኩ ነው ያለቀው እና በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን ::
I appreciate you, bro, especially your humbleness. I have been following you for eight years. May God bless you.
Thank you Sol, I have never seen like your RUclips channel
ur eagerness to know some thing new is inspiring ❤big respect
ሶሊዬ እስኪ በነካ እጅህ lion king film studio ውስጥ እንዴት እንደተሰራ ዘግብልን። love you
You consistently create incredible programs. Regards.
ሶል big respect
ሰሌ ስለ አለማችን ሚሊተሪ አሪፍ ቪዲዮው ስራልን አብሶ ስለ አሜሪካ ሚሊተሪ ብሰራልን ሙዴ ነው
በጣም እርካታ ተሰምቶኛል ቦታው ላይ ሆኜ ምድርን ዞሬ ወደታች ያየኋት ያክል ነበር መረዳቴ thank you
The skydive was interesting thanks for sharing.
ሰላም ነው በረታ ወንድሜ
I like all your programs.thank you
ስለሞን ምርጥ ስው፣እ/ር ይባርክህ፣
Nice job 👍🌹
sol bast❤❤❤
GBU thanks a lot sol
Is there any option to put on an island without demolished the ISS🤔
I heard about the final resting place for ISS is not explosion on space. 🤔 Instead , crushing it on an island 🤔🤔🤔
amazing program
መለኛው ❤👍
Waaaaw
Waw denke new
የክብር ጋሸ ሰሌ እንደሁልጊዜው እናመሰግናለን
International space station ከጠፍ Gps, TV,plane እንዴ መጠቀም ይቻላል?
ምድር ብርጭቆ ነች ማለፍ አይቻልም ወደህዋ ሲባል አልነበር። እንዴት ሄዱ። በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላለክ ሶል????
P
FIRST HYDROGEN ENERGY CAR ONLY TAKES 5 SECS TO Please work show 🙏🙏
ሳይፈነዳ እዛው ላይ ቢተውት ምንድነው ችግሩ?
What happens if there is a fire on the ISS?
They call 911?
👊👊👊
❤❤❤
Sele dopamin yseralin
Why don't you speak the side effect of every technology rather than explaining
Flat earth this is true
Why don't you speak the side effect of every technology rather than explaining
Why don't you speak the side effect of every technology rather than explaining
Why don't you speak the side effect of every technology rather than explaining