Tech Talk With Solomon Season 7 Ep.1 - Water on Mars: Exploration & Evidence

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2015
  • በርግጥ ውሃ በቀይዋ ፕላኔት አለ? ያ ማለት ደግሞ፣ ከዚህ ቀደም በዚህች ፕላኔት ላይ ህይወት ነበር? ሰዎች ወደቀይዋ ፕላኔት ለመሄድ እያወዱ ነው፤ ወደሷ ለመሄድስ ምን ያህል ግዜ የሚወስድ ይመስላችኋል? ይህንና የማርስንና አስገራሚ የህዋ እውነታዎችንም ጨምሬ አስቃኛችኋለሁ። የሁኒቨርስ ታላቅነት አስገርሟችሁ ያውቃል? ከሶላር ሲስተማችን ተነስተን፣ ወዳለንበት ጋላክሲ፣ ከዚያም አልፈን ከአእምሮ አስተሳስብ በላይ ግዙፍ ስለሆነው ዩኒቨርስ በአስገራሚ እውነታዎች እያዋዛን በጥቂቱ እዳስሣለሁ ተከታተሉት።
    Is there water on Mars? If so, was there life on the planet? Humans are planning to land on the Red Planet soon; how far is Mars and how long would it take to get there? I will also talk about some amazing facts about Mars. Have you ever wondered about the amazingly big universe? I will show you some amazing facts starting from our solar system, to our galaxy, and to the amazingly HUGE universe. Enjoy the show and share with others!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 30

  • @abrsefendatawe8008
    @abrsefendatawe8008 4 года назад +1

    ሰለ ፀሀይ ንገረን

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 4 года назад +1

    Interesting Solo tebarek

  • @zadigshiferaw4823
    @zadigshiferaw4823 5 лет назад +6

    በምድር እና በውስጧ ያሉትን እንመረምር እንፈትሽ ዘንድ ስልጣን ተሰጥቶናል::
    ሐልወተ እግዚአብሔርን እስካልካድን ድረስ ሶሎሞን ይሄ ሁሉ ምርምር ከእግዚአብሔር መኖር ከማመን ጋር ቢሆን ምን ያህል ስኬታማ እንደሚሆን እገምታለው::
    የሚገርመው ለዚህ ትውልድ እንደ አዲስ ፍልስፍና ሆነ እንጂ ጥንት የነበሩ የቤተክርስቲያን ሊህቃን ከብዙ መቶ አመት በፊት መዝግበው አስቀምጠውታል::
    የግእዝ ቋንቋ እና የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን መፃሀፍት መሰረቅ ከነዚ የጥበብ እና የፍልስፍና ሁኔታዎች ጋር ይያያዙብኛል::
    ለማንኛውም በርታ የ21መቶ ክፍለ ዘመን የምርምር ስራዎችን ስታይ የጥንቱንም ፍልስፍና ለማየት ብትሞክር በጣም ጥሩ የሚሆን ይመስለኛል!!!

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 года назад +1

    ይሄ ሁሉ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ነው ድንቅና ተፈጥሮ ቴክኖሎጂዎች ደሞ ተመራምረውና በስንት ጥረት ለሰው ልጆች እንድናውቅ አርገውናል
    ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @habtemichaelalem1780
    @habtemichaelalem1780 3 года назад

    ሰሌ! ድንቅና ግሩም የዘመናችን የቴክኖዎሎጂ ሰው ለዛውም ከነ አማረኛ አገላለጽህ ጋር...።
    በምርምር ብዙ የተራመዱ እንዳሉ
    ሆኖም ግን የጋን መብራት ለማንም አያገለግልም ለራሱ ብቻ እንጂ!
    So ትውልዱ ካንተ ብዙ ይጠብቃልና ሰላምህን ያብዛው።

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 4 года назад

    Gobez betam adinkiki negn

  • @SOMSOM-SERUS-77.84
    @SOMSOM-SERUS-77.84 4 года назад +1

    Interesting

  • @amikoab1427
    @amikoab1427 9 месяцев назад

    Thanks brother bereta ❤

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Год назад

    በጣም አሪፋ ነገር አሰማሀን

  • @dawitseyoum2645
    @dawitseyoum2645 2 года назад +1

    wyyyyyy gud, min lihun byr nwe semen milkew. Egzher be mider endnor bicha nwe yefekedeleng

  • @lionhaile69
    @lionhaile69 6 лет назад

    INCRDIBLE

  • @kirube6713
    @kirube6713 4 года назад +1

    You are brilliant

  • @abizmohaz1951
    @abizmohaz1951 8 лет назад

    superb

  • @alazarshamero242
    @alazarshamero242 3 года назад

    Wow Sol betam des yelal yemasetema yemasawek chelotah wedejawalew

  • @TheYene
    @TheYene 8 лет назад +4

    it would be nice if you could add some animation to explain the topic.

  • @umerkassaye7101
    @umerkassaye7101 3 года назад

    Thank you

  • @adanegetnet8871
    @adanegetnet8871 7 лет назад

    super man

  • @semuhabesha2381
    @semuhabesha2381 4 года назад

    super

  • @biniyamabenezer777
    @biniyamabenezer777 8 лет назад +3

    የዚህ ዓለም ጥበብ (ቴክኖሎጂ) በእግዝያብሔር ዘንድ ድንቊርና ነው ።

  • @nuhamenuha7832
    @nuhamenuha7832 3 года назад

    #Sol batam arif program naw ijik batam astamarinw nurilgn ijk batm amasaginal

  • @abeljone6805
    @abeljone6805 8 лет назад +1

    soleyee as always it was a fantastic performance of you!! keep up it!! on your face book page i was suggesting about relativity,concept of time traveling and whole things about our existence on this universe. today my wish to hear about all this from you has been fulfilled. but i don't understand one thing scientists belive the existance of this universe comes from nothing(string theory). they said something can arise from nothing. my tiny mind is unable to solve this miestry. if u are willing to help me help me in your next videos. can science can tell us something comes from nothing what do you think?? thanks soleye

  • @eyobetade8738
    @eyobetade8738 3 года назад

    አይ ሶል ሁሌ ፕሮግራምክን በጣም እከታተላለሁ አሁን ግን ለመፃፍ ያስገደደኝ ልጄ በጣም ስለናሳ ያውቃል ግን ስለናሳ ያለ ትምህርት ወይም ማንኛውም ነገር ካለ መረጃ እንድታካፍለኝ ነው
    ከምስጋና ጋር

  • @esayasherano7936
    @esayasherano7936 4 года назад

    sol batem temechitognal, batem nw madenikhi , ene gin min endemigermegn tewukelhi? kagonechi bizuwoch teribaw tetemitewu godema layi yiwodikelu ,balemechi bizuwoch badiriki yigodelu , enezin chigiroch mekiref wonewu neger hno sele lamayawukwate mars ewuket bizu yichenekelu. zoro zoro betem temechtognal

  • @kalikdandawitliya9108
    @kalikdandawitliya9108 3 года назад

    Good?

  • @cherkoseman1954
    @cherkoseman1954 4 года назад

    ሳይንስን የማደንቅ ነኝ!! ለአንተም አክብሮት አለኝ!!
    እንደተጠቀ ሆኑ!!
    ሆኖም ግን ይህ የሳይንስ ፖሮግራም የአዝማሪ እና የባህታዊ ግንኙነት ሆነብኝ!!!
    የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁን ሰአት የሚስፈልግው የሳይንስ ፖሮግራም ሰንስራእት እና ህዝብን በበቂ ደረጃ የሚመግም የእራሽ ፖሮግራም ቢሆን ይቻላል።
    አረሳ እራሱን መመገብ ላልችል ህዝብ የመሬቱን መጠቀም ያልቻ ሰነፍ ህዝብ!!
    ስለ ፖላኔት kkkkkkkkkk
    አቅምህን እወቅ!!

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @alazarshamero242
    @alazarshamero242 3 года назад

    Wow Sol betam des yelal yemasetema yemasawek chelotah wedejawalew