Tech Talk with Solomon: Season 9 Episode 8&9 - NASA Scientist Dr. Melak Zebenay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ወደፊት ናሳ በስፔስ ላይ ያሉ ሳተላይቶችን እንዴት ሊጠግን እንደሚያስብ ወይንም ፈጽመው የተበላሹትን ደግሞ በዛው ወደ ጥልቅ ስፔስ ለመወርወር እንደሚያስብ ታውቃላችሁ? በተጨማሪም አስትሮይድስ መሬትን ገጭተው ከፍተኛ ጥፋት እንዳያስከትሉ ከፍተኛ የሆነ የመከላከ ምርምር በናሳ እና ሊሎችም የህዋ ምርምር ተቋማት እየተደረገ አንዳለስ ታውቃላችሁ? የአርብ መስከረም 6 2009 እንግዳዬ ዶክተር መላክ ዘበናይ ከዚሁ ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያለው ስራ እየሰራ ይገኛል። ዶክተር መላክ በናሳ የህዋ ምርምር ተቋም ውስጥ በፖስት ዶክቶራል ፕሮግራም በተለያዩ የምርምር ስራዎች ላይ በተለይም ደግሞ ስፔስ ሮቦቲክ መስክ ላይ ተሰማርቶ ያገለግላል። ስለ ምርምር ስራው እንዲሁም ዛሬ ላይ ስደረሰበት ረጅም የህይወት ጉዞው ያጫውተናል እነሆ።
    Do you know how NASA is planning to repair satellites in space or push away the fully defected ones deep into space? Also, did you know NASA and other space agencies are working so hard on how to prevent an asteroid hitting our planet in the future and potentially causing catastrophic damage? My guest Dr. Melak Mekonen Zebenay is directly involved in these cutting-edge research works. He is currently working at NASA as a post-doctoral researcher in the specialized area of space robotics. He will tell us the amazing research works he is currently working on. He will also share with us his humble journey that got him where he is today! Enjoy!

Комментарии • 9

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 7 лет назад +1

    ኘሮግራምህን በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪ ድንቅና አዝናኝ ኘሮግራም ነው አመሰግናለሁ ሶል

  • @Promise4235
    @Promise4235 3 года назад

    ቀለል ባለ ነው ለማስረዳት የሞከረው I guess he could be a good teacher!

  • @degefewudineh9592
    @degefewudineh9592 2 года назад

    How interesting is it!

  • @beletegetahunargaw7070
    @beletegetahunargaw7070 6 лет назад +1

    Nice interview with Dr Melak proud of you

  • @ahmedaman4640
    @ahmedaman4640 6 лет назад

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @yohannesalmaw1414
    @yohannesalmaw1414 5 лет назад

    Awesome

  • @mentenegusse9946
    @mentenegusse9946 6 лет назад

    nice

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 4 года назад

    Gobez