ከኮሎኔል ደመቀ አለመሞት በስተጀርባ ያለ ጀግና-መቶ አለቃ ደጀኔ ማሩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 544

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад +11

    አማራዩ አላህ ይጠብቃችሁ 🕌❤⛪✊✊✊ የሞቱት ነብስ ይማር ያለችሁትን አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 6 лет назад +17

    ጀግና ነህ እንደዚህ አይነት ቆራጥ ጀግና ኢትዮጵያ ያሥፈልጋታል በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @SaraSara-zc6kj
    @SaraSara-zc6kj 6 лет назад +13

    ዋው በጣም ደስይላል አማራ አማራ ነት ኢትዮፒያነት ኩራት ስወዳችሁ የኛ ኩራቶች የኛ ተስፋወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 6 лет назад +16

    ይኽንን ስሰማ እውነት እግዚያብሔር ያክብርልን ያማራ ልጅ አማራ ነው እውነት ሰላምክን ያብዛልን እንወድሀለን አስደሰከኝ ዛሬ

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 лет назад +62

    ጀግናዬ እናተን ሳይ የሞቱት ጆግኖቻችን አልሞቱብንም ጀግናዬ ❤❤❤❤❤💞💐💐

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ

    እመብርሃን ትፀብቅልን
    የአማራ ጀግና ኑርልን ሽአመት
    እንዳተ ያለጀግና ይኑርልን 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአማራዋሽቅርቅር
    @የአማራዋሽቅርቅር 6 лет назад +15

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይመሥገን ጀግና በጀግና ሑነናል አማራ ጀግና ነው ለወደደን ማር ለጠላን እሬት ነን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 6 лет назад +26

    እግዚያብሔር ይመስገን አማራ ለዘላለም ይኑር ፈጣሪ አማራ ህዝቦቹን አብዝቶ ይባርክ

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 6 лет назад +26

    አማራ ቲቪ በእውነት እላችሗለሁ እውነት ማቅረብ ጀምራችሗል አማራነት ኩራት አማራነት እምነት

  • @foziahkili0806
    @foziahkili0806 6 лет назад +8

    ራያ ወልቃይት ጠገደ አማራ ነው አሁንም ነገም እንሞታለን ጅ ህዝባችንን እርስታችንን እናስመልሳለን በርቱልን

  • @tiahyegitahun2808
    @tiahyegitahun2808 6 лет назад +16

    የአማራ እና እንደናተ አይነቱን ደግማ ደጋግማ ትውለድልን አማራ በመሆኔ ኮራሁ

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 6 лет назад +1

    አማራ መሆን መታደል ነው ፡፡አማራ ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው፡፡የኛ ጀግና ኑርልን

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 года назад +1

    ቃላት አጣሁልህ አባቴ ይህ የጎደር መሬት የጀግና ማብቀያ ነዉ አላህ ያቆያቺን

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад

      አሜን የነሱስ ይለያያል አሁን ይህን ሰውየ ዛሬ አየውት

  • @dagemsole3371
    @dagemsole3371 6 лет назад +6

    የአማራ ጀግኖች በብዙ ተባረኩ ጀግና የጀግና ዘር ኩራቴ ናችሁ ኮራሁ

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 6 лет назад +13

    ውብ የአማራ ልጅ አንበሳየ ጀግና ነህ😍

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 5 лет назад +4

    እኔ ዘር አልቆጥርም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ
    ማንነቴ አማራ ልበ ሙሉ ጀግና ሐገር ወዳድ በእምነቱ ፅኑ ለአንድ ኢትዮጵያ የሚታገል ምን ልበላቹ ማርያምን አማራ የጀግና ዘር ኢትዮጵያዊ ነኝ

  • @sefefgashie8285
    @sefefgashie8285 3 года назад +1

    ከአማራ ሰለተፈጠርኩ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን!!!! አማራ አማራ አማራ ጀግናችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ!!!💚💛❤!!!!

  • @astergetaneh2018
    @astergetaneh2018 6 лет назад +30

    ክርሥትና ሀይማኖትማለት ከኛ ከአማሮችጋር የተቆራኘነው መሠዋትነት ያሥከፍለናል ሀገር ለዘላለም ትኑር አማራ መሆኔ አኮራኝ ጀግናነክ አተም

    • @tadast7771
      @tadast7771 6 лет назад

      ለነኚ ጀግኖች እስቲ ምን ተደረገላቸው ያማራህዝብ ምነው ፈዘዝክ እነ ገዱ ዝም ስላሉ ህዝቡ ዝም ማለት አለበት እንዴ ምነው ህዝቡ ወሬ ብቻ ሆነ፣፤፣፣፣፣፣፣፣፣

    • @astergetaneh2018
      @astergetaneh2018 6 лет назад

      ተሣሥተሻል አማራ በሀይማኖቱ አይደራደርም ደቆሮ ህውሀት እጅ እኛ አይደለንም ምሳሌ ዋልድባን አሽ አማራዌች ናቸው የሞቱለትእዴትአየሽው

    • @astergetaneh2018
      @astergetaneh2018 6 лет назад

      @@ወሎየዋ-የ2ጰ እውነትነው ብዙሀይማኖት አለው በሀይማኖቱ አይደራደርም አማራነኝ እኔ እግዚያቢሔር ይመሥገን እሥከ7ቤት ምንምቅልቅል የሌለብኝ ምርጥ የተጉለት አማራ እጁ ለወያኔ ያልሠጠ ማርያምን ወያኔተጉለት ውሥጥ ሥልጣን ኖሮት አያውቅም ለዚያምለውጥ የለም የኢኮኖሜ ተፅኖ ያደርጋል የሸዋገበሬምንአቶ ፈሳምነውውያኔ ዛሬምነገም አማራቆራጥ ጀግናነው እየመረራችሁ ዋጡት የኢትዮጼያ ማገርዋልታነውአማራ ሞር ለትግራይ ቡችሎች

    • @astergetaneh2018
      @astergetaneh2018 6 лет назад

      @@ወሎየዋ-የ2ጰ ሀይማኖተኛመሆናችን አለምይመሰክራል የኔቆጆ አላህሠላምሽን ያብዛልኝባለሽበት መሀላችንየገባሤጣን ያጥፋልን

    • @astergetaneh2018
      @astergetaneh2018 6 лет назад

      @@ወሎየዋ-የ2ጰ አሜን ዳርእሥከዳር ያለን ህዝቦች ፍቅር ይሥጠን

  • @tsinat982
    @tsinat982 6 лет назад +14

    እውነትን ይዘህ ዘረኝነትን ከእግርህ በታች ረግጠህ ያሳየህ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 6 лет назад +34

    አው አው ትክክል አማራ ነት ክብር ነው የክብር ክብር በእውነት

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 6 лет назад +36

    አንበሳ ጠንክር እውነተኛ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነቱን እ/ር ያብዛልን

    • @asear2148
      @asear2148 3 года назад +1

      የኛ ጀግና አላህ ይጥብቅህ

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 2 года назад

    እግዚብሔር ይባርክህ እስከቤተሰብህ አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 лет назад +44

    ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ ፣ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ ፣ አማራ በአጭር ቃል ሲገለጽ ሃይማኖተኛ ፣ ሰው አክባሪ ፣ የቱባ ባህል ባለቤት ፣ የተፈጥሮ ጸጋ ባለቤት ፣ በሞቴ ብሉልኝ ፣ ጠጡልኝ የሚል ፣ የራሱን የማይሰጥ ፣ የሰው የማይፈልግ ፣ ሀገር ወዳድ ፣ በሀዘንና በደስታ ሀገርንና የሀገር ባለውለታዎችን የሚያከብርና ዋጋ የሚሰጥ ፣ ኢትዮጵያዊነትን አቀንቃኝ ፣ ልበ ሙሉ ኩሩ ህዝብ ነው ፣ የክልሉ ፕሬዚደንት ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ አማራ ህዝብ የተናገሩትን እኔም ስለወደድኩት ደግሜ ልጽፈው ግድ አለኝ ፣ አማራ ሲበዛ ሱሰኛ ህዝብ ነው ፣ ሲበዛም ከሱስ ለመላቀቅ በጣም ይከብደዋል ፣ አማራን የተጠናወተው ሱሰኝነት በቀላሉ የሚወገድ አይደለም ፣ ይህም ሱሰኝነቱ ኢትዮጵያዊነት ነው ብለዋል እውነት ነው ፣ ሌላው እናንተ በየዱርና በየጫካው የተንከራተታችሁ ወንድሞቻችን ሁሉ ለአማራ ህዝብ ኩራትና ጋሻ ናችሁ ፣ በአማራ ህዝብ ዘንድም ታላቅ ዋጋ ይሰጣችኋል ፣ ታሪክ ምስክር ነው ወልቃይት ፣ ራያ አማራ ነው ፣ አማራነት ያብባል ፣ አማራ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋ ከኦሮሞው ፣ ከደቡቡ ፣ ከሶማሌው ፣ ከአፋሩ ፣ ከቤኒሻንጉሉ ፣ ከጋምቤላው ፣ ከትግሬው ጋ በፍቅር ለዘላለም ይኖራል ።

    • @kebedemengstu6831
      @kebedemengstu6831 6 лет назад +1

      አማራ ሲበዛ ሱሰኛ ህዝብ ነው ፣ ሲበዛም ከሱስ ለመላቀቅ በጣም ይከብደዋል ፣ አማራን የተጠናወተው ሱሰኝነት በቀላሉ የሚወገድ አይደለም ፣ ይህም ሱሰኝነቱ ኢትዮጵያዊነት ነው

    • @emawaymekuria2346
      @emawaymekuria2346 6 лет назад

      Girm yemilew. amara endawre. Sew endemibela adrigew yemiawi. lemindinew? zer aylem. endiawum kelela zer. betam nw yemiwod. Amara deg yewoh kerasu abilito engida yemiakebr nw. Lenge yemayl yalewi yelelewn. yemigabiz hizb nw tiz ylenal. enjera sigagiru. tikus enjera beawaz. Eyalu bemote eyalu. yemichersut beande tiz ylenal

    • @selamawit.ethiopialove3480
      @selamawit.ethiopialove3480 5 лет назад

      እንወድህለን ያማራውች ጀግና እግዚያቢሄር እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥህ ጀግና ይብዞልን

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ

    የኔጀግና።አማራጀግና።ምንልበልህ።ቃላት።አጠረኝ።የኔጀግና።ሽአመትኑርልንአማራ።😍😍👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛💛💚💚💛💜💙💙💙

    • @fatumauae5379
      @fatumauae5379 5 лет назад +3

      አሁን አለ በሄወት

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Год назад

      @@fatumauae5379 አለ የጎንደር አማራ ፋኖ የሚኒሊክ ብርጌድ አዛዥ ነው

  • @web4924
    @web4924 3 года назад +8

    የአማራ አንበሶች አፂዎች ነፍኛው አማራ ፋኖ ።ኑሩልን💚💛❤💪👍

  • @lidacall6320
    @lidacall6320 3 года назад

    ንቃ ንቃ አማራው ጊዜው አሁ ነው አብን ምርጫችን የሆነ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 6 лет назад +41

    እውነትም ጀግና ነህ እውነት የአማራ tv new ትልቅ ለወጥ አለ ተመስጌን ፋጣሬ

  • @hannahselasie2794
    @hannahselasie2794 3 года назад +7

    You are our hero may God protect you.💪🏽💪🏽🇧🇴💚❤️💚🇧🇴

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ውይ. እንደው. በአማረነት. እካራለሁ. አይዛህ. ተሥፍ. አትቁረጥ. አንድ. ፈጣራን. እመን. ደማቸውን. ፈጠረ. ይክፈሐው. ሁሉንም. ፈጠረ. ያውቃል. ቀና በል. ወገኔ. ተሥፍ. አትቁረጥ. ውይ. ማንነትን. ጠላሁ. ሥሠማ. ጀግናው. አማራ. ድል. ለእናተ. ይሁን።

  • @tegeniemd8995
    @tegeniemd8995 6 лет назад +12

    ጀግናችን ከየት ብቅ አልክ እጂግ ብዙ ጀግኖች አሉን

  • @ሰአሊለነማርያም
    @ሰአሊለነማርያም 6 лет назад +44

    ወደደም ጣላም ወልቃይት ጠለምት እራያ እና አላማጣ ይመለሳል ኩሩ አማራ ጀግና

    • @almzishifar5740
      @almzishifar5740 5 лет назад

      Bemegeba.yimelesal.yamaranewna.💚💚💛💛❤❤

    • @raya-tigrignaspost.9563
      @raya-tigrignaspost.9563 5 лет назад

      kkkkkkkkkkkkk...ere...kkkkkk maneh be mariyam sim tetekmeh mariyamin yefogerkat weyim yefogershat...senefoch

    • @AA-lr1ty
      @AA-lr1ty 5 лет назад

      ግድር

  • @እማየኑሪልኝ-ቈ8ፀ
    @እማየኑሪልኝ-ቈ8ፀ 6 лет назад +14

    አላህ ይጠብቅህ የአማራው ጀግና👍👍

  • @gebrietesfa6593
    @gebrietesfa6593 2 года назад

    አይ ጀግና እንዳንተ ቢሆን ኖሮ ሁሉም አማራ ነፃ ይሆን ነበር አማራ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Год назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ አፍሪካዊ ቋንቋ ሣይሖን ሠው መሖኑ ነው ዘሩ። ትግሬ መሖን ወንጀል የሚጠላም አደለም። ዕመሐላችን ያሉ ባንዳዎችን የማፅዳት ዘመቻው መቀጠል ሥላለበት ማንም የወጣችሑበትን ቤተሠብ ማሕበረሠብ ጎሣ የሚጠላ የለም በሽተኛ ካልተኮነ በሥተቀር። በርታ የአፍሪካውያን ጋሻ ነሕ። ዕድሜሕን ያርዝመው።

  • @natyzamhara1575
    @natyzamhara1575 6 лет назад +5

    wow Thank you Amhara Mass Midia.kibir lejegnochachin.

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 5 лет назад +1

    የአማራ እናቶች መሀፀነ ለምለም ናቸው ነገም ዛሬም የአንተ አይነቱና የደመቀ ዘውዱ አይነት ጀግኖችን አፍርቷል ያፈራልም ኑሩልን ጀግኖቸ

  • @werkenshdemeke25werkensh53
    @werkenshdemeke25werkensh53 6 лет назад +11

    እኔ ዛሬ ነው ያየሁት እዳተያሉትን ይጋብዛል
    የዘመኑ አንበሳ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑሬልን

  • @waqsiyangatu6308
    @waqsiyangatu6308 3 года назад

    እነዚያ አመዳሞችስ ከእግዚእብሄር ጋር ተደምሰሰዋል አሁን ደግሞ የቀሩ እንደ ሞላጫውና ቁማርተኛው ሽመልስ አብዲሳ የሸኔ አዛዥ ስለአለ እሱንም ፈጣሪ ረድቶን ከነተቀጣሪዎቹ ካልጠፋ በጠቅላላው አገራችን ሠላም አታገኝም። ይሄ የማይታበል ሃቅ ነው።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    አማራ መሆን መታደል ነዉ። ዘረኛ እዳትሉኝጂ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አማራነዉ። ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የአባዳኘውልጅ
    @የአባዳኘውልጅ 6 лет назад +2

    የእሳቱ ጉማጅ የበጋው መብረቅ፣
    ጠላቱን አዳኝ ከያዘ የማይለቅ፣
    የአማራው ጀግና ሁሌ የሚያስጨንቅ።
    እናት ወልዳለች አምጣ አምጣ፣
    ወንዝ የሚያሻግር የሚያቀናጣ፤
    #አማራነት ክብር ነው!!!
    ሞት ወይ አማራነት........እኛ አማሮች ነፃነታችን ከሚገፈፍ ሞታችን ነፃነታችን ነው።

  • @jgxhhc9086
    @jgxhhc9086 2 года назад

    ጀግና ብሎ ዝም ነዉ አላህ ከናተ ጋ ይሁን

  • @hayathuceni5143
    @hayathuceni5143 2 года назад

    የኔ አበሣ ደሜ አማራዬ 😥💘💘💘💘🌹🌹🌹😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋❣️❣️❣️❣️

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 6 лет назад +2

    በርቱ ጀግና በውንውት ከጅብ አፍ ያወታቹ እግዛቢሂር አሁንም ይርዳችሁ ድል ለአማራ ድል ለአማራ ሞት ለወያኒ ፡፡

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 5 лет назад

    ልክ ነህ ወድም የኔም ቅማቴ ትግሬ ነው ግን በወረራ ምክናየት አማራ ክልል ሲገባ ቅማቴ ያያቴ አባት መቅደላ ሲደርስ አንድት ሴቴገረድ ልጂ አገቡ ተዋለዱ አሁን እኛ አማራምትግሬምነን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ጀግናናችሁ እውነት ተባረኩ እወዳችሁአለዉ በጣም።።

  • @alemmulu6247
    @alemmulu6247 2 года назад

    ጀግና አሁኑም በኢትዮጵያዊነት መደራጀትና መቆም ነገ ለትውልድ ኩራት እንጂ ውሬት አይሆነንም ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን።

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    አዉ እዉነት ነዉ አማራነት ኩራት ነዉ የኛ ጅግኖች ሺ አመት ኑሩልን

  • @ወሎቤተአማራ-ዸ1ፐ
    @ወሎቤተአማራ-ዸ1ፐ 2 года назад

    ስንት ጀግና አለ በማሪያም 🤔
    እንኳንም አማራ የሆንኩኝ 💚💛♥️

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 6 лет назад +4

    የኔ ጀግና ለምን እስከዛሬ ሚድያዎች አላስታወቁንም ጀግና ነህ ታማኝ ወንድም ነህ ንገሱ

  • @emru2030
    @emru2030 6 лет назад

    እውነት ነው አማራ ጀግና የጀግና ጀግና ነበር ዳሩ ግን ወልቃይት ጸገዴ ስሜን አርማጭሆ በሌሎችም ያማራ መሬቶች ባንድነትና በተናጠል ሲደበደብ ለ27 ዐመት ሲሰቃይ ፈጥኖ ባለመንቃቱ የብዙዎቹ ጥያቄ ነበር ይሁንና ይህን ወደጎን በመተው ቢቻል ለማጥቃት ባይቻል ለመመከት ልብ ገዝተን እንሰለፍ በርግጥም የፈጣሪ ክንድ በተንኮለኞች ላይ ነውና ድል እንቀዳጃለን

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 6 лет назад +66

    አማራ ማለት ጀግና አማራ ማለት ፈርሀ እግዚሀብሄር ያለው ኩሩ ህዝቦች ነን

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 6 лет назад +2

    አማራነት ኩራት ነው አንደበተ እርቱ ነህ ጀግናነህ አማራ ቲቢ ከልብ እናመሰግናለን

  • @lkl7489
    @lkl7489 2 года назад

    የአፄ ምኒልክ ፣የአፄ ቴዎድሮሥ ፣የበላይ ዘለቀ ላቀው ልጆች ናችሁ በርቱ፡

  • @lineline7353
    @lineline7353 5 лет назад

    edmena tena ystih Tamara jegna💚💛❤👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @andargemasre3185
    @andargemasre3185 5 лет назад +1

    የኛ ጅግና የሀዘንናችን ማስረሻ ሆንክልን አሁንም እግዚአብሔር ከፊት ከኋላ ከጎንህ ይሁን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይቁምልህ !!!

  • @ayalemekonene5907
    @ayalemekonene5907 3 года назад

    የኔ ጀግና በርቱልን እግዚአብሄር ከናተ ጋር ይሁን ደሞቸ

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    ልዩ እና ብርቱ ጅግና ሁሉ አማራ እግዛብሔር ይጠብቀን ሁሌም አሸናፊ ነን ድል ለሀገሪ ጀግኖች

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 5 лет назад

    ውይኔ አማራነት እኮ ኩራት ነው እዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 6 лет назад +1

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ። በመቀጠል አማራ ያደረገን አምላክ ይክበር ይመስገን አማራነት እምነት አማራነት ማተብ ለወገን መቆርቆር ከራስ በላይ ማሰብ

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 3 года назад

    በእውነት አንተ የአማራ ጄግና ነህ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 6 лет назад +2

    አማራ ማለት ፈጣሪውን የሚፈራ ህዝብ ማለት ነው እግዚአብሔርን ታዛዥ ማለት ነው በሀይማኖቱ የማይደራደር ደፉር ፅኑ ህዝብ ነው ካልነኩት የማይነካ በማንነቱ የማይደራደር ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነው

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 6 лет назад +9

    እውነትም ጀግና ነህ በርታ 💚💚💛💛❤❤

  • @salebisat3183
    @salebisat3183 2 года назад

    አቦ የጀግኖች ጀግና ነህ አንተ እ/ር ይጠብቅህ

  • @ከድርሠይድ-ጠ4ዐ
    @ከድርሠይድ-ጠ4ዐ 3 года назад

    ጀግናችን አይ አሳመነው ቢሞቱ አሳመነው አለን ጀግና

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ

    እውነትም ጅግና ነህ ብረታ ወደም❤️❤️🙏🙏❤️❤️

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 6 лет назад +70

    አመናችሁም አላመናችሁም አማራ ጀግናና ውብ ነው:::

  • @ጦይቢየወሎልጂ
    @ጦይቢየወሎልጂ 3 года назад

    አማራ ለዘላለም ይኑሪ

  • @gechtube6881
    @gechtube6881 3 года назад

    አንበሣ እድሜናጤና ላንተ እግዚሀብሄር

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 6 лет назад +19

    በትክክል ጀግናችን ናችሁበርቱልኝ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 лет назад +3

    የኔ ጀግና ንግግርህ የጀግና ቆራጥ እኮ ነህ ኮራሁብህ ጋሻዬ ክንዴ በርታ ከጎንክ ነን❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ

    አማራ ሁነህ ለምነቱ እማ አትታማም በእውነት በመንገድህ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የእኔ ጀግና።

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 6 лет назад

    ጀግናው አማራ አይዞህ በርታ እውነትን የያዘ የጊዜ ጉዳይ ነወጅ ያሸንፍል

  • @alshadayamlaku8961
    @alshadayamlaku8961 6 лет назад +7

    ኡፍፍፍ ምን አይነት አንበሳ እናት የወለደችው አንበሳ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የእናት ልጅ።

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 6 лет назад +7

    በእውነት ምን አይነት ጀግና ነህ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 года назад

    ጀግኖች በርቱልን አሁን ወልቃይትንና እራያን እዳትመልሱ

  • @אניניהמלכה
    @אניניהמלכה 2 года назад

    Gegna wollkayite ❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍

  • @ብሌንየራያዋ
    @ብሌንየራያዋ 5 лет назад

    ውይይይይይይይይይ እረ የኔ ጀግና እግዛብሄር ባለህበት ይጠብቅህ ይህ ነው የኢትዮ ልጂ ሁሌም በሀገሬ እኮራለሁ ጀግና የወለደች እናት ለዘላለም ትኑር ማምየ ሀገሬ ንግግሮችህ ከልብ ይገባሉ የኔ ጌታ ያማራልጆች ታሪክ እንደሰሩነው ልክ ነህ ወንድም

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 3 года назад

    ጀግኖቻቺን ለናተ ቃላት የለንም አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 5 лет назад

    ክብር እግዚአብሔር ይሁን የእውነት ክፉ ለሚያስቡት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው የሰው ልጂ ክቡር ነው የአንድ ጎሳ ህዝብ ጠፍቶ ሌላው መኖር አይችልም የእውነት

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 Год назад

    ድል፡ለአማራ❤ፋኖ❤

  • @zentmohamed8046
    @zentmohamed8046 6 лет назад +5

    ወያና ቀብሬገባ ባይባይ አማራ ለሁሉም አድአማራለአማራ መስረቅ ሙቱንው

  • @ቃልኪዳንአስፋው
    @ቃልኪዳንአስፋው 5 лет назад

    የኔ አበሳ አማራ ኩራትነው

  • @fanosfanos9654
    @fanosfanos9654 4 года назад

    ወድ ጀግና እግዛቤረ እድሜ ጤና ይሰጥህ አሀንም በረታልን የኛ ጀግና. እግዛቤረ ይጠብቅህ

  • @ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉቅዱ

    ያማራናት ምሀፀንሽ ይለምልም ጀግና ታፈራለሽ በእምነቱ ታማኝ በሀገሩ ድርድር የማያቅ ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 года назад

    ማነህ ምክትል ጠቅላይ ሚንስተር
    ደመቀ መኮነን ነህ
    እኮንም ደስ አለህ ለዝህ አበቃህ
    እሩህ ባላህ እጅ ነት

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 3 года назад

    አሏህ ይጠብቅህ የአማራ ጀግና 🙏👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 3 года назад +4

    ጀግኖቻችን የአማራ ሕዝቦች በርቱቱልን.

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 6 лет назад +45

    ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከናንተ በመፈጠሬ እጅግ በጣም ኩራት ይሰማኛል!!!

    • @abebahaile898
      @abebahaile898 6 лет назад +2

      እግዚአብሄር ከእውነተኞች ጋር ይቆማል

    • @sarafattans1112
      @sarafattans1112 6 лет назад

      @@abebahaile898 እውነት ነው ተገፍተን ነው አልገፋንም ሁሌም ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው

    • @ሂክማስደተኛዋ
      @ሂክማስደተኛዋ 2 года назад

      ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 5 лет назад

    AGREE WELKAYETES HAVE BEEN CRYING ALONE. Ethiopia have been through dell during Derg. Amhara did not know that they were helping Weynes Amharas worst enemy. Justice . Thank you for telling the truth right now Amhara do not need your help takes time to trust you

  • @akelem9149
    @akelem9149 6 лет назад +3

    Tnx for sharing ur history💚💛♥

  • @MohamedAhmed-pj3ii
    @MohamedAhmed-pj3ii 3 года назад

    አማራነቴ የኔ አባት

  • @MohamedAbdoh-sm3kv
    @MohamedAbdoh-sm3kv 8 месяцев назад

    ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @tinatina3169
    @tinatina3169 6 лет назад +2

    Woow
    I can believe that .I'm so happy to hearing this story and I'm so happy to be Amhara . & Also Our Harrow Amhara ...I love so much Amhara !!

  • @tinnasweet2370
    @tinnasweet2370 6 лет назад +10

    እዉነትም አማራ ጀገግና ነዉ ኮራንብህ

  • @aleqagebrahana1304
    @aleqagebrahana1304 6 лет назад +24

    ሀብት ቢኖረኝ መኪና ወይ ቤት ገዝቼ እሰጠው ነበር😢😢😢❤️

  • @amarichamaar1330
    @amarichamaar1330 6 лет назад

    አማራነት ክብር ነዉ ቃላት አጣሁልህ አዟችሁ ክብራችን ይመለሳል

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ

    ምርጥ ኢትዩ ኑርልን አቦ አማራ ሁሌም አለ

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 4 года назад

    ትክክል እራያና ወልቃይት አማራ ነው

  • @maethio
    @maethio 5 лет назад

    የአፄ ቴድሮስ አባት ራስ ሀይሉ ትግሬ እናታቸዉ ቅማንት❤❤❤

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 лет назад +27

    ጀግና የጀግና ልጅ