The lawless disintegrating Ethiopia is becoming a living hell on the earth, the inevitable consequences of this lawlessness is going to be a catastrophic civil war
The way Emanuel is suggesting is surrendering. No organization in its right mind would lay down arms to negotiate…. If you give the upper hand to your opponent then there is nothing to negotiate. Therefore, with the involvement of a second party which is a guarantor they should start negotiating and when they achieve an agreement then the process of disarming could begin…. otherwise, the PP is just repeating the mistake of DERG and it will definitely end in disintegration of Ethiopia
እዉነት ለመናገር አማኑኤል ፍፁም መድበቅ የማቺለው ዎገንተኛነትህ ቻናሉን እንደንጠላ እያደርገን ነው ከቻልክ ዎደ OBN /OMN ተቀላቀል
ደሬ ፍፁም በማይጎርብጠው ገለልትኛንትህን, እንዲሁም በእዉቀት ላይ ለትመሰርተው የትንተና ብቃጥህ አደናቂህ ነኝ በርታ
ደሬ ድምፁን ትህትናውን ስወድለት ሁልጊዜ ሲያወራ እንዳዳመጥሁት ነው ብቻ ስወደው
የምትገርሙ ናቹህ ! ግን ህዝብ በአይኑ እያየ ያለውን እውነታ ልትክዱ መስማትና ማየት ያማል ባንዳነት ትልቅ በሽታ መሆኑን በአንድፍታ ሚዶያ አየሁት
😂😂😂 hezb yetegew ? PP
@@Habesh-t6f አይ ድንቁርና ከመፃፍህ በፊት አስብ
@@tibebesela yante denkren ayderes new hezb yelkelkew yetun new ? 25% enkon PP eysetdeder aydelm bez lay ebc ,fanna TV atebez
በጦርነት ውስጥ ከሚገኝ ብልፅግና ሰላም ያለው ድህነት ይሻላል። የድሮ ሰላማችንን እና ድህነታችንን መልሱልን።
አማን ኢትዮጵያዊ ነው
The lawless disintegrating Ethiopia is becoming a living hell on the earth, the inevitable consequences of this lawlessness is going to be a catastrophic civil war
Andafta በጣም አሰገራሚ ነው 1997 በምኒልክ ጋዜጣ በፊት ገፅ እደዚህ ሆነ የሜለውን አሰታወሰኝ ይገርማል የፍኖ ታጣቂዎች የሚወያየትታወቁ? እነማን ይገርማል ሳንቲም ለመልቀም በጣም ያሳዝናል ትውልዱ???
Except Aman the rest are very confused
ስላም ፩ አፍታ!!! ዛሬም አማን የተረዳው ነገር ትክክል ነው ።የምክክር ኮሚቴው ማንዴት አለው የለውም ፋኖን የማወያየት ማንዴት ካለው ጥሪ አቀረበ መምጣትያለበት መጣ መምጣ ያልፈለገው አንደራደርም አለ በዩቱብ ወጥቶ ከዛ ሰንጥቆ ለምን አመጣ ብሎ ነገር እራስኝ መደለል እንጂ ሌላምንም አይባልም።
አማኑኤል የፖለቲካ ትንተና ብቃትህን አደንቃለሁ ።ግን አብረሃቸው የምትሠራው ማለትም ካንተ ሌላ ሁለቱ አቋም ያላቸው ይመስላል ፋኖ ፋኖ ይሸታሉ።ስለዚህ ያለኸው ገለልተኛ ቦታ አይደለም ።አስብበት ።
The way Emanuel is suggesting is surrendering. No organization in its right mind would lay down arms to negotiate…. If you give the upper hand to your opponent then there is nothing to negotiate. Therefore, with the involvement of a second party which is a guarantor they should start negotiating and when they achieve an agreement then the process of disarming could begin…. otherwise, the PP is just repeating the mistake of DERG and it will definitely end in disintegration of Ethiopia
Brilliant analysis, I completely agree with you
ፋኖ ከለሉን አያወደመ ነው
መርሻ የመረዳት፣የማድመጥ,ትእግስት በከፍተኛ ደረጃ ችግር አለብህ፣ለማረምም አትፈልግም ፣እኔን ብቻ ስሙኝ አትበል
😂😂😂 እጅ የሰጡት የአብይ
ፍኖ ናቸው 😂😂😂
Aman you are hero
ግራ የገባቸው ናቸው ማደራደር እና ማወያያት የተለያየ ነገር ነው ዝምብላችሁ ህዝብን ትጫወቱበታላችሁ
❤❤❤❤❤❤
የፋኖም ሆነ የሸኔ ትግል ባሌን እጎዳ ብላ አይነት ተረት ነው እዛው ህዝቡን እየበደሉና እያሰቃዬ እንጂ መንግስት ላይ ለመድረስ ሰማይ ላይ የተሰቀለ ዳቦ ነው
think about Bashar al Assad.
ትንሹሲሳይአጌናነው አማኑኤል
አማን ማዳመጥ ልመድ ሆን ብለህ ሀሳብ ትጠመዝዛለህ ደግሞ ልክ ነው ሌላ ተልዕኮ ይዞ ነው ኮሚሽኑ እየሰራ ያለው። የመንግስትን ጉዳይ ይዞ ነው እየሰራ ያለው
አንዳፍታ ይህቺ የፋኖ ድርድር የብልጽግና የማጃጃል ፕሮፖጋንዳ መሆኑን አልጠራጠርም።
Aman is asking simple questions. You can put your conspiracies but at least in general Aman’s view is the right direction
ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER
ፕሮፈስር መስፍን እርያ እብዶች ሃኪም ነው ስውዬው ወደ ድሮ ስራው ቢመለስ ይሻላል
ያለ ሞያው ነው የገባው
አማኑኤል እንደ ቀድሞ ክብርህ ቆይ! ጥንቃቄ !
በቃ ሰላም የሚፈልግ የለምማለት ነው አማኑኤል ጎበዝ
Lemen turentu war tense esun kesebek selam mene nber yemfelgew
እስኪ ወንድ ከሆኑ በቪዲዬ ሰዎችን ያሳዩን እስኪ ክክክክክክክክ
ሲጀመር አንድ ናቸው ለምን ከመጡ ይገፋሉ
የአማራ ህዝብ ችግር ለየሆኑ ቡድኖች ብቻ ሚተው አደለም
Getachew Reda has army ? 😂😂 I think you guys are delusional
˝አንደኛውን ክንፍ ገንጥለህ መደራደር ምንም ለውጥ አያመጣም ˝ብለው መተቸት ወይም ቅር መሰኘት ግን ምንድነው ከጀርባው ያለው ፍላጎት ? ኮሚሽኑ መረጃ መስጠቱን በበጎ ተቀብሎ መልካም መመኘት ለምን ይከብዳችኋል ? ለነገሩ ግጭት ከሌለ ምን ትዘግባላችሁ ፡፡
አማን ፀረ-አማራና ፀረ ፋኖ ለምን ሆነ? የአማራን ንፁሀን ለሚጨፈጭፈው፣ የአብይ አህመድ አሽከርና ባሪያ መሆን አንድ ነገር ነው፤ በቋንቋው እየተጠቀሙ ለአማራ ህዝቡ የቆመለትን ድርጅት፣ ፋኖን ለምን ይጠላል?
እናንተ ምታሽሞነምኑት ፋኖ እውነት እገር መምራት ይችላል ወይ ቴክኝኖለጂ እውቀት እንደሚያስፈልግ ያቃል ወይ አገር መምራት ቀላል መስሎት ይሆን?
አማን አንዳንደየ ጥሩነበርክ አሁላይግን የብልፅግና አካል ሆነሀል ምነው ብልፅግና ዶራል ሸጎጠብሽእንዴ😅😅😅
የምክክርቁማርማለትነው
Eskendir must join with Andafta journalists
ድቄምምክክርየመንግስትአይደለሞይ
😂😂 ፍኖ ምክክር የሚባል አይሰራም
ገና ብልፅግናን ይበቀላል ከጎኑ ቆመን።
ስምምነቱ ጥሩ ቢሆንም ግራ ሊያጋባኝ የሚችለው ለኔ ከበረኸኛው ፋኖ ነው ስምምነቱ ወይንስ ከከተመኛውም ጭምር ነው????
Listen to Amanue
ይህ አማን የሚባል ልጅ ምን አይነት መሀይም ነው በፈጣሪ
አማን ማለት የዝንጀሮ ቆንቆ ማለት ነው፡፡ ከጀርባው የሆነ ቁስል እንዳለበት ከተረዳው ቆይቻለው፡፡ ውስጡ ቁስል እንዳለበት ለመረዳት ስሜቱን መደበቅ የማይችል ተራ ግለ ሰብ ነው፡፡ ጊዜ ብቻ የሰጠው ተከፋይ ባዶ ቅል ነው፡፡
የኢሳት ትንታኔ አቅራቢዎች ስታወሩ ብዙዎች አዋቂዎች ስለሚያደምጣችሁ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባችኋል ፕሮፌሰሩ ባለባቸው ኃላፊነትና ከአንድ የመኖ መድን ጋር መነጋገር ጀምረናል መረጃ ቢሰጡም እናንተ እንተ እንደምትሉት ስላልተጠናቀቀ ውይይት በዝርዝር የደመቀ ለመናገር አይጠበቅባቸውም
ለምን ታሰሩ?
1) ገንዘብ ለመቀፈል.
2) አስገድዶ ለውትድርና ሥልጠና.
ወዘተ... ነው.
We know that Amanuel is Gala
አማኑኤል ግን በጣም ለብልፅግና እያደላክ ነው በድሮ አቁዋምክ ቀጥል
አማኑኤል እውነተኛ ሰው ነህ
አማንን አስወግዱት ጭንቅሎ ዜሮ ነው ያልተማረ ሰው ለምን ታቀርባላችሁ???
የፋኖ ኃይሎች እጅ መስጠት የሽንፈት ሳይሆን በአላማ፤በአቋም አለመግባባት ሊሆን መገመትም ያስኬዳል።ምክንያቱም ፋኖ በአቅጣጫ ተበታትኖ ተደራጅቶ ያለ ኃይል ነው።
😂😂😂😂 voice of German ademet ebc fann TV atebez
Front -genbar
It could be Eskendir
You guys what are doing here??you go to dambach join fano
😂 ኦቦ ደመቀ መኮንን ይሆን😂
ጋዜጠኛ አማኑኤ የአማርኛ ቃላት አጣጣሉ ቢያስቀኝም ፓለቲካዉን መረዳቱ በጣም የላቀ ግንዛቤ ስላለው በጣም አዳምጣዋለው በርታ
This tow guys are spoilers
Melsu:
. Aynachehun chefnu lamognachehu.
. Ye ayet meseker dembit.
. Lemayawekesh tategni.
. Hod siyawek doro mata.
. Ye kebeto bahtawi bemayawkut aget yaregdal...
Ye derederu medrek yechereba tezkar/gunch alfa yemeslegnal.
Sayjemer yechenegefe.
'GOOD for NOTHING!!!'
Bokiboka hula
Aman must be a toy
ደሬና አማን ትችላላችሁ
Leboch nachhu promotable let sintoch sitagetu enabled yaleubet saytaweq sint amet hone atastelu astelachihum Ufff.... MNM wore bicha
I totally hate this u tube