"የተጓዝንበት መንገድ ሕዝቡን ለከፋ ችግር በመዳረጉ የሰላም አማራጭን መርጠናል" የታጠቁ ኀይሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025
  • ዜና መጽሔት: ታኅሳስ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)

Комментарии • 68

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 дня назад +7

    ❤❤❤ሠላም ሠላም ሠላም ፍቅር አንድነት ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን ወገኖቻችን ለሀገር የሚበጅ ጀብድ ፈፅማችሗልና ከልብ እናመሠግናለን ።🎉🎉🎉

  • @የሽዋው
    @የሽዋው 2 дня назад +6

    ስላም ለውዷ አገራችን🙏 ጸብ ስይጣናዊ ድርጊት ነው

  • @hailuhordofa5127
    @hailuhordofa5127 2 дня назад +9

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው።

  • @fitihtigabu7820
    @fitihtigabu7820 День назад +3

    ልብ አንጠልጣይ ድራማ ቀጣዪን በጉጉት እጠብቃለሁ😂😂😂😂

    • @selamadmew3568
      @selamadmew3568 День назад

      ስት ክፍልነውይህእኔምእ ድከ ታ ተለው😂😂😂😂

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 День назад +1

    ❤Blessings 🙌 🙏 ✨️ ❤. Shabia and its king Al-Sisi are very upset and msd when peace prevails in Ethiopia.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 День назад +2

    እግዚአብሔር ተመስገን🙏

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 2 дня назад +8

    ከዚህ ውስጥ ኮሜት የምትሰጡ አይናችን እያየን እየተቀበልናቸው ጂሎች ልታስተባብሉ ነው ? ፋኖ አብቅቶለታል ተስፋ ቁረጡ

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ День назад

      ድርቅና ይዛቸው ነው ፋኖ መቸም አያሹንፍም ፋኖ በሽንፈቱ ኡምኖ ጥሎት የሄደውን መሬት ከጫካ ይምጥና ይረስ አይወደልደል

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 2 дня назад +2

    Selam selam ❤❤❤❤❤

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 2 дня назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ የሀገሬ ህዝቦች ተባረኩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 2 дня назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 День назад

    Peace is more than everything for our people & our country .Many thanks for those heroes who chose peace !

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 2 дня назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 День назад +1

    የመላው ትዮጽያዊያን ውሳኔ በዚሕ መልኩ ሲሆን የሕዝቦች ሰላማዊ እንቅስቃሴ ዜጎች ሰላማዊ ንሮአቸውን መንግስትም የሕዝብን ጥያቄ በተገቢው ምላሽ ቢሰጥ ሐገርን ማስቀጠል ይቻላል ሰላም ለኢትዮጽያ ሰላም ለሕዝቦችዋ እመኛለሁ

  • @melaku6462
    @melaku6462 День назад

    BERETU 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EthiopianDaily1
    @EthiopianDaily1 2 дня назад +5

    ከዚህ ውስጥ አንድም ፋኖ የሚመስል የለም የመንግስት ሚኒሻ ስብስብ አይዞን ገለቴ ፋኖ አይሰማህም

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 дня назад

      አዎ በጅንታው ግዜ የወጣውን ወጣት ነው እኮ አሁን እንኳን ይህ ሁሉ ወጣት መኪናው እንኴን የለም እና ሚኒሻ እና ፓሊስ ናቸው

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 дня назад +5

    አጠር ያለች ሃሪፍ ድራማ😂

  • @GhdHhhx-n5y
    @GhdHhhx-n5y День назад

    ❤❤

  • @selamadmew3568
    @selamadmew3568 День назад

    ድራመውቀጥሎ ልስ ትክፍልነውያመለጠኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Demsew-vr5vw
    @Demsew-vr5vw День назад

    😂😂😂 አይ ብልግና ዝምብለክ እጅህን ሥጥ😂 ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 День назад

    አማራ ንቃ ንቃቃቃቃቃቃቃቄ

  • @AmlakuBekele
    @AmlakuBekele 21 час назад

    ጋዜጠኞቹ ግን አያሳዝኑም ማረክነ /ደመሰስነ ሲሉ ቆዩ ወፍ የለም
    አሁን ደግሞ በሰላም እጅ ሠጡ አሉ አረ እረ ሳሽ
    ዘመነ ካሴ ጀግናው መከላከያ ገደለው ነው ያሉ
    ማርያምን ግን አታስቁኝ
    ይህ ሞኝ ሕዝብ ይህም እዉነት ይመስለዋል እኮ

  • @FiuzhFff
    @FiuzhFff День назад

    ጥሩ ድራማ ሚሊሻ ያሰለጠናቸዉን እያስለፈለፋቸዉ ነዉ

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    ከእስር ቤት የወጣ ነው አንድም ፋኖ የለም

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 День назад

    ነፍጠኛ መጨፍጨፍ ኣለበት

  • @Hdnsosjsjxj
    @Hdnsosjsjxj День назад

    ድራማ አያልቅባችሁም አሚኮ😅😅😅😅😅

  • @zelalemMotbaynor
    @zelalemMotbaynor День назад

    Please ketay part dramawu yaguagual betam

  • @Muhammed-x6p
    @Muhammed-x6p День назад

    ሚኒሻናቸወእዳትሸወዱ

    • @የሽዋው
      @የሽዋው День назад

      @@Muhammed-x6pተው እንጂ ፡ሰምህ ሞሀመድ ሆኖ የስይጣን አስተሳስብ አይስራም

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    በኦሮሚያ የሚኖር አማራ ተከቧል ምን ጥያቄ ተመልሶ ነው ።

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    ጦርነቱ ሳይጀመር ታስረው የነበሩ ፋኖዎች 12000 የታሉ ። ፎቶ እያነሳቹ ነው

  • @SiyamregnShura-j6d
    @SiyamregnShura-j6d День назад

    bertu jegnochachin the future will be bright selam malet meshenefi ayidelem

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera День назад

    አየ ውሸት ተሳዝናላችው😊😊😊

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة День назад

    በውነት ያማራ ቲቢ ጋዘረጠኝወች እኮ ቢሔራዊ ቲያትርን ታስንቃላቹ። ሞኛቹህን ፍልጉ አማራ ምድር ያለው አያምናቹህም ሌላ ክልል ላይ ያለውን አጃጂሉት

  • @Tagest-sx1ty
    @Tagest-sx1ty День назад

    😅😅😅😅😅😅😅መለው ሲጠፉቹሁ

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    በሉ እንግዲ እውትም ከሆነ ። የኦሮሞ ጀነራሎት ። ገለው ይቀብሯዋል ። መልካም ሞት ። በምላ ተቀበሩ ግን ባህዴን ውሸታም ስለሆነ አላምንም

  • @ErmiasZenebe-x3t
    @ErmiasZenebe-x3t День назад

    yenante drama malekia yelwwum😁😁

  • @Tagest-sx1ty
    @Tagest-sx1ty День назад

    አር ተው መሳቂያ ግራ ገባቹሁ መንግስት አያዋጣቹሁም ፉኖ ወደ ፊት

  • @HawaNuryeFentaw
    @HawaNuryeFentaw День назад

    😂😂😂😂😂።ሚንሻነው

  • @HirutWonde
    @HirutWonde День назад

    ዉሸት ነዉ አሁንም ያሰሩትን የባጃጂ ከሹፌሮቹ ልቀቁ በሰዉ ሂወት አትቀልድ

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    Kkkkkkk አይ ባህዴን ውሸት መቼ ነው ። እስቲ አንድ የሚጣወቅ መሪ ንገረን የለም ውሸት ውሸት ውስት ። አዲስ አበባ የኦነግ መፈንጫ ሆኗል

  • @Yeshi-o7n
    @Yeshi-o7n День назад

    አፈር ብላ ሽንታም ዘላለምህን የጋላ ገረድ ሆነህ ትኖራለህ አንተን ብሎ ሰላም ፈላጊ ሆዴ ም

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 2 дня назад

    እረ ቀልዱን ትታችሁ እውነተኛ ድርድር አድርጉ

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 20 часов назад

    Kkkkkkkk

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 дня назад +1

    እነዚህ አሁን ኢንተርቪው የተደረጉት የቀበሌ ሚኒሻዎች ናቸው እኮ። ወይኔ ውርደት😂

  • @TegenawFenta
    @TegenawFenta День назад

    ሀ😂😂😂😂ይ fake

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 2 дня назад

    አይ ከንቱ ድካም

  • @סטוארגיי
    @סטוארגיי 2 дня назад

    Deramachuh ayalkweradawech fano mechem eji ayanesam yi yenate dirama newe;

  • @BerkAb-o9q
    @BerkAb-o9q 2 дня назад

    ውይ አያልቅባችሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 дня назад

    የተሰበሰበው ሰው ብዛትና የተቀመጠውን የጦር መሳሪያ ብዛት አያችሁት😂😂😂???? ድራማው ቀጥሏል😂

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 дня назад

    ድራማው እደቀጠለነው

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 2 дня назад

    አቤት አቤት ድራማው ተተውኗል
    ደሞ ደቡብ ወሎ ፋኖ አለ እንደዛ ከሆነ መከላከያ ምን ይሰራል

  • @AshuMuluken
    @AshuMuluken 2 дня назад

    ድራማው እንደቀጠለ ነው

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂 አታስቁኝ አቦ። ድራማው የተነቃበት ነው።

  • @HymanotAderaw
    @HymanotAderaw 2 дня назад

    ድብን ያለ ውሸት ፍኖ ነው ለምንሻ እጅ የሚሰጥ በጭራሽ

  • @kebadmeda
    @kebadmeda 2 дня назад

    አንች ብጥርቅ 😂😂😂