ብታምኑም ባታምኑም ጷግሜ 7 ትሆናለች ስለ ጷግሜ ያልተሰማው ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 145

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 года назад +17

    ጳጉሜ ሩፋዔል ዛሬ ነው እንኳን አደረሳችሁበየአላችሁበት ይጠብቃችሁ LIKE

  • @serkayilma2426
    @serkayilma2426 2 года назад +32

    በጣም ገራሚ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ እንዲህ አስደማሚቀመር ሠርተው ያቆዮልኝ አባቶቻችን ክብሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ermirobi
    @Ermirobi 2 года назад +24

    አቤሎ በጣም ምርጥ መረጃ ነው ያሳየኋን ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ keep it up

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 2 года назад +1

      ብሮ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት

    • @amantube9219
      @amantube9219 2 года назад

      @@habtamtube9664 kdmdmdmd

  • @abaynehlemma164
    @abaynehlemma164 2 года назад +16

    24 ሰአት 0.4 second ይኖረዋል በ 30 ቀናት 12 second ሲሆን በ 1 አመት 144 second ይሆናል 600 አመት ለይ መለትም 144*600÷3600= 24 አንድ ቀን ይገኛል ጳጉሜ 7 በየ 600 አመት 1 ቀን ሆና ተከብራ ትሆራለች

    • @mihrettesfaye3978
      @mihrettesfaye3978 2 года назад

      ከዚህ በፊት መቼ ነው የተከበረው

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 года назад +4

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብዙ ነገር ታሰማናለክ

  • @alembaye8185
    @alembaye8185 2 года назад +6

    በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ያልታወቀ ድንቅ ሚሥጥር። አመሰግናለሁ አቤል ላንተም ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሠላም የፍቅር አዲስ አመት ይሁንልን።

  • @selamawittewodros2387
    @selamawittewodros2387 2 года назад +4

    አቤልዬ ጎበዝ ልጅ ነህ በአጭር ደቂቃ ውስጥ ብዙ ትምህርትን ትሰጠናለህ እናመሠግናለን በርታልን አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 2 года назад +2

    እናመሰግናለን አቤል ይህን ትምርት በትንሹ ሰምቸዋለሁ ትልቅ ትምርት ነዉ

  • @martisanwakuma7618
    @martisanwakuma7618 2 года назад +3

    thanks for informing & sharing
    us Abel!!

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e 2 года назад +5

    አቤሎ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ❤️💛💚ሰላም ለእናት ሃገራችን ለቤተክርስትያናችን 🙏

  • @kinfezegeyeaboretugn6839
    @kinfezegeyeaboretugn6839 2 года назад +6

    መልካም በዓል ለአንተም ይሁንልህ አቤሎ!!

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 2 года назад +5

    እንኳን ለዲስ አመት በአል አደረሳቹ ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ያውርድልኔ

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 2 года назад +3

    አመሰግናለሁ አቤል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት ያድርግል ቸሩ መዳንያለም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ የሚሆንበት ዓመት ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 2 года назад

    Betam ydenkal ,yalemnim tecnologi yhien tilk kemer beza zemen liredu yechalubet mistir ... 😲
    Tebarek Abelye inamesegnalenn 🙏❤️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 года назад +3

    አቤል ምርጥ ሰው እንኳን በደና መጣክ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን

  • @saripaul2215
    @saripaul2215 2 года назад +6

    This is amazing

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 года назад +2

    አቤሎ እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ እና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሀገሬ ትንሳየሽን ያሰማኝ ❤️

  • @etagegnehuyirsaw2255
    @etagegnehuyirsaw2255 2 года назад +3

    It is amazing

  • @angilodellamore6911
    @angilodellamore6911 2 года назад +1

    abel mesrachew serawoche hulum betam tekami ena astemari naw betam yanten video alemayet alchalkum betam teru nachew

  • @berekamedia4968
    @berekamedia4968 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ እኮ ከአለም ለየት ያለች ትልቅ ሀገር ነች ዝቅ ላያደርጓት የተነሱት የራሷ ልጆች ታሪኳን ከጀርባ በመተው ነው ሀገራችንን ታሪካችንን አንርሳ በገንዘብ አንለውጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💞💞💞💞🤘🤘

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጥህ አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ

  • @iamholy7529
    @iamholy7529 2 года назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 года назад

    Thank you Abelye♥️🙏

  • @nathnaelbirhanu5279
    @nathnaelbirhanu5279 2 года назад +1

    I love all the videos man

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    አቤል ምርጥ ሰው ቲቸር ትምህርቱ አሪፍነው እናመሰግናለን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +3

    *🙋‍♀️አቤሎ ሰላምህ ይብዛልን ሰላም ለእናት ሀገር💚💛❤*

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 2 года назад +2

    Amazing video

  • @MullerApp
    @MullerApp 2 года назад +1

    ጳጉሜን በጣም ነው የምወዳት እቺን አለም የተቀላቀልኩት ጳጉሜ ፭ ስለሆነ😊🔥

  • @yaragitachaw8886
    @yaragitachaw8886 2 года назад +7

    አቤሎ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን

  • @kiberyohannes331
    @kiberyohannes331 2 года назад +2

    ሁለተኛ ነኝ አቤሎ ዛሬ

  • @zenashhailu8165
    @zenashhailu8165 2 года назад

    Tank you በጣም ተመችቶኛል

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад +3

    እኮን አብሮ አደረሰን ለሁላችንም ለኢትዮፕያውያን በሙሉ መልካም አዲስ አመት

  • @GgSupermarket
    @GgSupermarket 24 дня назад

    Thanks a lot of

  • @duniyanecol1989
    @duniyanecol1989 2 года назад +2

    Selm ye Hagre sew Kokame 5 birthday new ..
    Happy Birthday To Me...🎉🎊🎉🙌

  • @dimpletube5600
    @dimpletube5600 2 года назад +5

    በጣም ነው ምወድክ እባክህ እየተጨነቅን ነው እኔና መሰሎቸ መረጃ አፈላልገክ ቁርጣችንን አሳውቀን የኮቪድ ክትባት የወሰዳችው ከ2አመት በኽላ እንዴምንሞት እየነገሩን ነው እውነት ከሆነ ሀብታችንን ማከፋፈል እንድጀምር😌 ፕሊስ

    • @umuarebuu
      @umuarebuu 2 года назад +1

      ክክክክክ ፈጣሪ ከቀደረዉ አይቀርም

    • @natsantaberaw5578
      @natsantaberaw5578 2 года назад

      አረ አታስቁኝ😄😄😄

    • @afomeyaafomeya1913
      @afomeyaafomeya1913 2 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 2 года назад +1

      አረ እመን እንጂ አትፈራ ወንድሜ የእውነት የሚገድል ቢሆን እንካን ባአምሳሉ የፈጠረህ እግዚአብሔር ለንሳሀ ግዜ ሰጠኝ ብለህ ከልብህ አምነህ ከለመንከው በንተላይ መት ሳይሆን ሂወት ይጠል።

    • @norinori9339
      @norinori9339 2 года назад

      😂😂

  • @mestawetteshome646
    @mestawetteshome646 2 года назад +4

    እውነትነው፡ረቂቅና፡ጥልቅ፡ነው፡፡

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 2 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እና አመሰግናለን አቤሎ

  • @dreammoonstar1882
    @dreammoonstar1882 2 года назад

    wow bertaln wow🙌🙌🙌🙌🙌

  • @foyatfoyar2545
    @foyatfoyar2545 2 года назад

    wow abel

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 2 года назад

    good job bro

  • @jireh1880
    @jireh1880 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም ምስጢር ነው!!እናመሰግናለን አቤላ፤ በርታልን !!👍👍

  • @whatisit471
    @whatisit471 2 года назад

    የሚገርም አስደናቂ ነው።😍👏👏

  • @Musa-hc9hv
    @Musa-hc9hv 10 месяцев назад

    Able❤❤❤👍👍

  • @azizakhalik5424
    @azizakhalik5424 2 года назад

    betam newu yamigarmawu !!!

  • @salamisalami1332
    @salamisalami1332 2 года назад +1

    ጳግሜ ወርን ከሌሎች ወር የበለጠ እወዳታለው ደስታ እና ተስፍ ትሰጠኛለች መልካም አዲስ አመት በስደትም ባገርም ያላችው ዘንድሮ ወደ አገር መግባት አልተሳካልኝም የዛሬ አመት ጻግሜ 3 እገባለ ሰላም ይቆየን አገሬን ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ተመኝው አቤሎ እናመሰግናለን በሁለቱም ቻናልክ የምንግዜም ተከታታይህ ነኝ

  • @yaredman1211
    @yaredman1211 2 года назад

    Nice bro

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 2 года назад

    በጣም ገራሚ ነገርና ነው የሰማሁት አቤላ በርታ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 2 года назад +1

    ሰላም ኣቤሎ 💚💛❤

  • @nahom8081
    @nahom8081 2 года назад

    Nice

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 2 года назад +7

    እንኩዋን አደረሳቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 አዲሱ ዘመን ጦርነት ጠፍቶ ፍቅር እርሀብ ጠፍቶ ጥጋብ ዘረኝነት ጠፍቶ አንድነት የምናይበት ይሁንልን! ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ🇪🇹🌻🌻🌻

  • @ayniyebelay2537
    @ayniyebelay2537 2 года назад +1

    የሚገርም ነው አቤሎ ጳጉሜ 7 የተወለደ ሰው ልደቱ መቼ ነው የሚከበረው???

  • @MihretKushu
    @MihretKushu 6 дней назад

    Good months

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 2 года назад

    ግሩም እና አስደናቂ ናት ወይ ሃገሬ ተባረኪልን

  • @teter-wuha_tw
    @teter-wuha_tw 2 года назад

    ዎው abelo

    • @theaman3588
      @theaman3588 2 года назад

      Abelye tenana Edme yisth hul gizem ke Ewnet gar hun melkam Adis zemen yihunlih

  • @nfking7170
    @nfking7170 2 года назад

    1st Abelo

  • @mushazstudio
    @mushazstudio 2 года назад

    yimechih abel

  • @klove8061
    @klove8061 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @rolando2834
    @rolando2834 2 года назад

    Wow

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 года назад +2

    አቤሎ ብዙ የማናውቀውን ነገር ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yomiyukingtube6024
    @yomiyukingtube6024 2 года назад +1

    baxam yigermal 👼👼

  • @ficarteasalam6138
    @ficarteasalam6138 2 года назад

    ስርቶዶክስ ቤትክርስትያን ታስትምራለች ማናቀው ጥሩ ትምርት ነው ለበለጠ ደሞ የ መጋቢ አዲስ ሮዳድን ቻናል ተከታትሉ አቤሎ ጎበዝ በዚሁ ቀጥልበት 🙏

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 года назад

    አጀብ አቤሎ አሜንንንንንን እንኳን አብሮ አደርስን እምዬ ሀገሬ የምታርፈበት ዘመን ይሁንልን 📖🙌🌷🌲🌱🌷🌱🇪🇹👂🇱🇧🙇👈

  • @biqilaabaqqalaa7490
    @biqilaabaqqalaa7490 2 года назад

    Wel come Phagume Ethiopia

  • @xotech4193
    @xotech4193 2 года назад

    wow

  • @user-uv7im5gu1e
    @user-uv7im5gu1e 2 года назад +1

    Abelo betam adenkehalew ketlbet
    plz sle yealem asgerami leboch shiralin bro

  • @fenet7654
    @fenet7654 2 года назад

    🙊🙊🙊🙊

  • @user-ei3xg5sn5r
    @user-ei3xg5sn5r 2 года назад

    አቤሎ እናመሰግናለን በርታልን መልካም አዲስ አመት ከነሙሉ ቤተሰብክ

  • @yoniyelij4996
    @yoniyelij4996 2 года назад

    wellcom

  • @abatu655
    @abatu655 2 года назад +1

    አንድ ቀን ከ24 ሰአት በላይ ሰከንዶች እንደሚጨምሩ ከታወቀ ከ24 ሰአት እንደማይቀንስ ማረጋገጫዉ። ምንድን ነው ወይስ ጷጉሜን ለማምጣት የግድ ትርፍ መውሰድ አለብን? ሮዳስን ጠይቀው ።

  • @leyutech-116
    @leyutech-116 2 года назад

    ይገርማል እስኪ ወደኛም ጎራ በሉ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад

    እንኳን አደረሰህ አቤሎ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @yosefgetu2692
    @yosefgetu2692 2 года назад

    i love you

  • @tibebumekonnen6915
    @tibebumekonnen6915 2 года назад

    Happy new year for everyone. 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @endrudesalegn7204
    @endrudesalegn7204 2 года назад

    በጣም ገራሚ ነዉ

  • @maruterefe9942
    @maruterefe9942 2 года назад

    Amesegenalehu. Ethiopia ye ewuket habtam neberechi gin...

  • @bettygirma64
    @bettygirma64 2 года назад

    Abelo mirte 😍

  • @estifanosadane2645
    @estifanosadane2645 2 года назад

    አቤል አንድ ጥያቄ
    ጷቅሜ 6 የተወለዱ ሰዎች እንዴት ልደታቸውን ያከብራሉ tnx u

  • @tenbitedaniel8758
    @tenbitedaniel8758 2 года назад

    betam yegeremal

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Год назад

    Awe thonalechi

  • @ifitis2676
    @ifitis2676 2 года назад +1

    Ethiopian only have good history about how to count a day by baher hasab

  • @zedbeyene5704
    @zedbeyene5704 2 года назад

    Hi Abel

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 года назад

    እነመሰግነሀሌን

  • @natan_yared
    @natan_yared 2 дня назад

    i know that when i was 6

  • @h.g.y.r7430
    @h.g.y.r7430 2 года назад

    ሰላም አቤል ለምታቀርበው ፕሮግራም ተከታታይና አድናቂህ ነኝ፣ ዛሬ ያቀረብቀውን መለስተኛ የቃላት ግድፈት ማሥተካከያ እንድታርግበት ጷጉሜ ሳይሆን ጷጉሜን ነው የሚባለው፣ አንተ በአነጋገር የሚባል ነው።

  • @nahom1888
    @nahom1888 2 года назад

    enkuwan adersese abala

  • @abemolito1550
    @abemolito1550 2 года назад

    Yigerimali yalawekutini aweku

  • @gameofabdu3481
    @gameofabdu3481 2 года назад +1

    እስቲ ስለ ottoman turk

  • @hananmubarek2916
    @hananmubarek2916 2 года назад +1

    አቤላ በቀጣይ ስለ 2014 ትንቢት ምን ትላለህ

  • @yasminferehan4871
    @yasminferehan4871 2 года назад

    Paguma hulam 7 nw ega nene 5 6 belen yemeneterawe kederome Yale nw altetekemnebetem enji

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад

    ለመላው ኢትዮጵያን ፍቅር አንድነት ሰጥቶን በሰላም ለ2014 በሰላም ያድርሰን ጳጉሜ 7 ጤና ሰጥቶን ለማየት ያብቃን አቤሎ ተባረከ

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 2 года назад

    Ygrmal lemejemerya gze ssema Berta

  • @ethioqurantube604
    @ethioqurantube604 2 года назад

    Abelo hash tag te tekem

  • @selamlekitube1394
    @selamlekitube1394 2 года назад

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
    ውድ ምእመናን አዲስ የ you tube ገጽ ከፍተናል
    ኑ እዘምር ቤተሰብም ይሁኑ

  • @sirkenanahmed8282
    @sirkenanahmed8282 2 года назад

    Ere saks

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 года назад

    ደሞ ቅር እንዳይልህ አቢቹ ላይክ አድርጊያለሁ.

  • @naney6677
    @naney6677 2 года назад

    abelo le 12 geze nawe yetakesata sew

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹሕ የፍቅር የአድነት ዘመን ይሁንልን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @elyas3516
    @elyas3516 2 года назад

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊