ሞቶ መቀበር ቀረ የመጣው አለምን ጉድ ያስባለውን ነገር ተመልከቱ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 апр 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 210

  • @genettsegaw2708
    @genettsegaw2708 Год назад +26

    እግዚኦ ማረነ ክረሰቶሰ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልሰልን ይህ ፈጣሪን መፈታተን ነው አቤቱ ማርን😢😢😢

  • @petrosdemisew9911
    @petrosdemisew9911 Год назад +19

    “ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ፤ አፈር ነህና፥ ወደ አፈርም ትመለሳለህና።”
    - ዘፍጥረት 3፥19

  • @rehimaebrahim4125
    @rehimaebrahim4125 Год назад +7

    የአለማቱ ጌታ አሏህ ኩሉ ነፍሲን ዛይቀቱል መውት (ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች) ብሏል ስለዚህ ምንም ይልፉ ውጤት አያመጡ ይልቁንስ ቁጣን ቢያመጡ እንጅ እራሳቸውንም ከሞት አያድኑም

  • @user-kp4yh4de2b
    @user-kp4yh4de2b Год назад +6

    ሀስቡንአላህ ወኒአመል ወኪል

  • @ermiK15
    @ermiK15 Год назад +1

    ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ህይወት የሚሰጠዉም የሚወስደዉም ፈጣሪ ብቻ ነዉ

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 Год назад +8

    በአላህ ያላመነ ሰው ቡዙ ነገር ይመኛል አፈር እስክጫነው ድረስ

  • @sirajabubakr-ti6hd
    @sirajabubakr-ti6hd Год назад +6

    አላህ ከንዳዚህ አይነት ክህደት ይጣብቀን

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Год назад +13

    😢😢😢😢😢ከፈጣሪ ጋር ግብግብ አይከብድም

  • @betselot1646
    @betselot1646 Год назад +15

    የሰው ልጅ ለካ እራሱን ላልተፈለገ አይምሮ አሳልፎ ሲሰጥ እንደዚህ ሞኝ ይሆናል !!😭😭🙄🙄

  • @user-dd5hy2cq2d
    @user-dd5hy2cq2d Год назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ ሆሣዕና እውነት ነው የምገርም ነው እናመሰግንሃለን ስለ አጋርህን አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Год назад +9

    😂😂😂😂የለም ከሞት የሚነሳ!!!!ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የድንግል ማሪያም ልጅ ብቻ እና ብቻ ነው!!!!!

  • @hayatmohamed735
    @hayatmohamed735 Год назад +32

    አምላኬ ሆይ ለይተህ ምታ የመጨረሻው ዘመን እየደረሰ እኮነው😢😢😢ሰው እዴት ከፈጣሪ ጋር ግብ ግብ ይፈጥራል እግዚአብሔር ሆይ እዘንልን😢😢😢😢

    • @seidakmelumer
      @seidakmelumer Год назад

      Orady eko nebsachew hedoal manew fetari gar hedo nebsachewn mikebelew.😅 ende robot liyankesaksuachew ychlalu enji mechem aymelesum mechem

    • @markariasamson2380
      @markariasamson2380 Год назад

      😂😂😂😂leyethie meta 😂😂😂

  • @samaw842
    @samaw842 Год назад +14

    ሆሳዕና ዘገሊላ ❤

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Год назад +1

    አቤላ እናመሰግንካለን ያወከውን ስለምታሳውቀን

  • @mohammedassen4449
    @mohammedassen4449 3 месяца назад

    ለዚህም ነዉ የሥራቸዉ እየሠጣቸዉ ያለዉ አላህ በነገራችን ላይ አቤል አንተ አለም የደርሡበትን ነገር ለኛ ማቅርብህ ጥሩ ሁኖ ሣላ እደርሠባቸዉ ያለዉንም መቅሠፈት ጉድ አንዳንዴ ማቅርብ አትዘንጋ

  • @teklityakob6491
    @teklityakob6491 Год назад +6

    እግዚአብሔር ብቻ ነው ሞት ድል እሚያደርግ 🙆🙆😭😭😭😭😭

  • @YisakMathew
    @YisakMathew Год назад +3

    ትልቅ ተስፋ ነው😘 😀 አይ ሰው ምን አለ እንዲህ ያለ ተስፋ በፈጣሪ ላይ ቢኖረን

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад

      በእግዚአብሔር ማመን እያሉ ነው።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад +1

      ግ ን እኮ አሁን በፈጣሪ ማመን ትቷል አምና አጥንተው 65-70 በቃ የድሮ ነገር ነው

  • @user-fw1zl1fi9j
    @user-fw1zl1fi9j 19 дней назад

    ያአላህ አንተ እኮ ታጋሽ ነህ 😢😢 ማረን የአለማቱ ጌታ ያንተው ነበርን ወዳንተም እንመለሳለን 😢😢😢

  • @TheFuthure
    @TheFuthure Год назад +6

    🔘 ቀድመው ነፍስ ምን እንደሆነ ማወቅ ቢችሉ ትንሽ እንኩዋን ግምት በተሰጣቸው ነበር:: ነገር ግን ነፍስ ምን እንደሆነች ማወቅ የሚችለው አንዱ ፈጣሪያችን ብቻ ነውና አይሞክሩትም::
    2️⃣ ሌላው ደግሞ እንኩዋንስ የሞተን ሰው ሊመልሱ ይቅርና ራሳቸው ከሞት አያድኑም::

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Год назад +3

    ልክ ባሁኑ ዘመን ያሉት ሳይንቲስቶች የነፈርኦንን በመሚ የደረቀ እሬሳ አውጥተው ተመራምረው ከጨረሱ በሁዋላ እንዳቃጠሉት ያኔም የሚመጡት ሳይንቲስቶች እነዚህን ፍርጅ ውስጥ ያሉትን ሬሳዎች ተመራምረው ምን እንደሚያደርጓቸው አይታወቅም ሞትን ድል የነሳው ብቸኛው አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላው ሞት ለኛ ለሀጢያተኞች የተሰጠ ፀጋ ነው እነዚ የሴጣን ልጆች ልቦና ይስጣቸው

  • @ayubHassen-mt2ys
    @ayubHassen-mt2ys Год назад +4

    በአለም ላይ ያልተነገር እንጂ ያልተሰራ ነገር የለም አቤላ

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 Год назад +2

    Only God give life.

  • @tensayemeru6242
    @tensayemeru6242 Год назад +1

    ሰላም አቤል እንኳን አደረሰህ እኔ የምከታተልህ ከሀረር ነው እናም የሞታቀርበው ሁሉም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @mustefaassen
    @mustefaassen Год назад +2

    የፈጠራቸውን አላህ ክደው ሳይበቃቸው ፈጣሪ ለመሆን እየጣሩ ነው ላኢላህ ኢላ አላህ አላህን ስትክድ ይሄን ያህል ሞኝ ትሆናለህ ፐ

  • @mebtuberhanu
    @mebtuberhanu Год назад +5

    ኮሜንት ላይ የሰለቸኝ ነገር ዘመኑ ተፈፅሟል የሚሉ ሰዎች

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 Год назад

      Tadiya min kerewu milikitoch hulu eyetayu nw eko....

  • @ya336
    @ya336 Год назад +13

    እድሜ ይስጠን እንጂ የማንሰማው የማናየው ጉድ የለም እስኪ ልየው አቤልዬ😢😂❤❤❤

  • @mussiehaile7567
    @mussiehaile7567 Год назад +4

    በምህረትህ እየን ይየፍቅር ኣባታችን❤

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Год назад +2

    ሞት ከተሸነፈ ቆየ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ከ2015 ዓመት ወድህ። ክብር ይግባውና ጌታችን።

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Год назад +1

    አቤሎ ፊልም ነው በለኝ 😮በጌታ ሞትን ድል ያረገው እየሱስ ብቻ ነው!!!

  • @ninalove5477
    @ninalove5477 Год назад +1

    Allah yetebekn ke kefu ena zemn ametashe ngr hulu

  • @eumferidah
    @eumferidah Год назад +3

    አላህ ሆዬ ማረን እዘንልንም

  • @user-ft3rn3sb3z
    @user-ft3rn3sb3z Год назад +1

    አላህየ ይሄን ሳታሳየኝ ሙቸ መቀበረን ወፍቀኝ ያረብ

  • @user-vk6ec4vz6u
    @user-vk6ec4vz6u 4 месяца назад

    ልቦና ይስጣቸው

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi Год назад

    በስማኣም ውውልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ የፈለገ ነገር ብፈጠር ፈጣሪ ሞት ኣንድየ ብቻ ስጠይ ኣምላኬ

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 6 месяцев назад

    አቤል ❤❤❤ እወድሀለዉ ግን ስለቫምፓየር ስራልን❤❤❤❤❤

  • @CumarSaleban-xu2my
    @CumarSaleban-xu2my Год назад

    And neger emenu motien diel argo yetensa egziabher bicha nw ❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад

    አንተ በጣም ጠንካራና የማናውቀውን ታሳውቀን አለህ የአሁኑ ግን እግዚአብሔር መፈታተን ነው ንክ ካልሆነ በስተቀር ሞቶ መነሳት ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው በከንቶ ባይለፋ

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 3 месяца назад

      እሱ እኩ ለኛ እያሳወቀ ነው እጂ ፈጣሪን እየተፈታተነ አይደለም

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Год назад +2

    ጌታ ሆይ ለይተህ ምታ

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 Год назад

    የሰው ልጅ ሞትን እጅግ የሚፈራ ነገር ግን የማይቀርለት ቢሆንም ትንሽ ለማርዘም በእነማይክል ጃክሰን ሞክረው እድሜ ያሳጠሩ አዋቂወች በሕይወት ያለውን ማዳን ሳይችሉ እና ብዛት ላላቸው ህመሞች በእግዚአብሔርም ዘንድ ሆነ በሰው ልጆች መካከል ቅሬታ የማይፈጥረውን መድሃኒት ሳያገኙ የማትታይ የማትታወቅ በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተገኘችውን ነፍስ ለማግኘት እሞክራለሁ ማለት ሃይለኛ የዝርፊያ ዘዴ ነው ሞኝነት ብቻ አይደለም ሰዎች ለወራሽ እንኳ ገንዘባቸውን እንዳይተው የተደረገ በደንብ የተጠናበት ሃብት መሰብሰቢያ ዘዴ ጭምር መሆኑ ነው
    አየህ ሥራ ስትሰራ በገበያ ላይ ያለው እጥረት እና ተፈላጊው ምንድን ነው ? ትላለህ የአብዛኛው ሰው ከፍተኛ ፍላጎት መኖር እንደሆነ ሲገባህ ይችን ዘዴ ትጠቀማለህ ወደፊት ትነሳላችሁ
    አዎ ወደፊት ምንም ሳንከፍል በየትኛውም ስፍራ ብንቀበር ባንቀበር ታመንም ሆነ ተቃጥለን በአውሬም ተበልተን ቢሆን እንኳ እውነታው ትንሳኤ ሙታን የማይቀር እውነት መሆኑ ነው
    በቀጣዩ አለም ከትንሳኤ በኋላ ሙታን የሚሆኑ እና ህያዋን የሚሆኑ ግን አሉ እነ ማን ናቸው ህያዋን እነማንስ ናቸው ሙታን የሚለውን እውነት ለማወቅ ከፈለጋችሁ አሁን ማወቅ ትችላላችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጥያቄው መልስ ከተቀመጠ ሰንብቷል ፈልጋችሁ ልታጡት አትችሉም አዎ እኛም በቀጣዩ አለም ሞትን ወይንስ ህይወትን ምርጫችንን እንድንወስን ይረዳናል እና እግዚአብሔር የዘላለም ህይወት እንዲኖረን ፈቃዱ እና እውነተኛ መንገዱ ምን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነግሮናል እና እንፍጠን

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад +1

    Fetari Yekir Yibelen

  • @imanmohammed3411
    @imanmohammed3411 Год назад +2

    ብራቸውን ከፍለው በተፈጥሮ አደጋ ቢሞቱስ ለምሳሌ በቃጠሎ ገና አሁን ገረመኝ ሀሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች

  • @user-bn3lc3re4o
    @user-bn3lc3re4o Год назад

    ምድርና ሰማይ ያልፋሉ ቃሌ አያልፍም ነው የሚለው እነሱ ያሉት አይሆንም የጌታን ክብር መግፋት ነው

  • @semiarahmed3799
    @semiarahmed3799 Год назад +1

    ለነገሩ የመጨረሻዉ ዘመን እየደረሰ ስለሆነ የቂያማ ቀን ይቀሰቀሳሁ እሬሳችን ቢቃጠልም አመድም ብንሆን አሳም በላሁ ተቀብረንም አፈር ብንሆን መቀስቀሳችን አይቀርም ልፉ ሲላቸዉ ነዉ

  • @raheltilahun3575
    @raheltilahun3575 Год назад +1

    ሆሳዕና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው።

  • @markariasamson2380
    @markariasamson2380 Год назад

    arif mukera nw 🥰

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 Год назад

    Abet beza zemen yeminorew sew fetenaw becha allah yetebeken

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp Год назад

    ራእይ 21:3-4

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад

    እግዚኦ እረ እዛው ስራፈቶች ፈጣሪን መፈታተን እሱ ብቻነው ማዳንም ሆነ መግደል የሚችል ሌለው ወሬ ነው 😢😢

  • @elsabetayana5925
    @elsabetayana5925 Год назад

    Abela sew sef indil e samint xiqit gize upload adirg

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Abatu..fetare..hoyi...bedelavhin.atkuter😭😭😭

  • @Mikibossssss
    @Mikibossssss Год назад

    እግዞኦ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Год назад +1

    ሆ ማያመጡብን የለም ጌታ ሆይ ለይትህ ምታ😮😮😮

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Год назад +1

    እኛ ሀበሾች ግዜዉ ያልደረሰዉን ሰዉ በጥይት እየገደልን እስከወዳኛዉ እድአሸልብ የዘወትር ተግባራችን ሁኖል ነጮች ደግሞ የሞተዉን ይከባከባሉ እስኪነሳ ይጠብቃሉ ይገርማል

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ይሄ በፍፁም ሊሆን አይችልም

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Год назад +1

    አረ ሆረር ሁኖዉ እንዳይነሱ እንጂ ደሞ😅😅😅😅

  • @amanualenegat4685
    @amanualenegat4685 Год назад

    ሞትን ድል አድርጎ የተነሣ ሠው የለም ማንም ከፈጣሪ ውጭ ከእግዝአብሔር ልጅ ውጭ
    እግዚአብሔር ❤ ፍቅር ነው ፍቅር ማለት ደግሞ እግዚአብሔር ነው ከሠማያት ሠማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ 6666 ጅራፍ ተገርፎ በመሥቀል ላይ ተሠቅሎ የሠውን ልጅ በደሙ ሙቶልን ዋጋ ከፍሎልን ሞትን ድል አድርጎ የተነሣ አማኑኤል የድንግል ልጅ ብቻ ነው
    አሁን ማንም በሚሠራው ቴክኖሎጂ አናምንም😅😅
    Love is from Gad
    God is love
    Be your self❤❤❤❤

  • @biniamsol1235
    @biniamsol1235 Год назад +1

    የሰው ልጅ ያለ ሐይማኖት ቢራቀቅ መጨረሻው እብደት ነው

  • @fekerttaddessfeker
    @fekerttaddessfeker Год назад

    😢😢😢😢😢eni egezabehere nwo. ........

  • @weletetsadikyemariam6330
    @weletetsadikyemariam6330 Год назад

    Ohh getaye😢😢😢

  • @waleligngedaywaluman73
    @waleligngedaywaluman73 Год назад

    ሳይንስማ ቀስ በቀስ እያበደ ነው መቼም ብሆን ጌታች እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሞትን ምያሽንፈው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    ወይ ጉድ ከእግዚአብሔር ጋር ትግል ይቅር ይበላቸው

  • @holy8976
    @holy8976 Год назад

    አንኳ ንደና መጣክ

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 Год назад

    ማቴዎስ ምዕራፍ 16 ቁጥር 28 አንብብ~
    ሁሉን የምያስችለው ኃያል እግዚአብሔር እንድያው ምናል ዛሬውን ይሁን ባለልን!
    ምናል ዛሬ ቢሆነልን?
    ይሁን ብሎ ካስቻለንማ!
    እሱው የፈጠረን ከሰጠንማ!
    ተመስገንን እንጂ ተመስገንን!
    እንጂ ሌላ ምን አንላለንንን?~

  • @HopeIsNotLimited.
    @HopeIsNotLimited. Год назад

    Ow yigermal mansamaw yalam hagare,inamasagnalan abelo berta batamnew mikatatalih iwunet isti man indane abelon yikatalal👍

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Год назад

    ምን አሉ ሆሆሆ ፈተና በራስ ማምጣት

  • @eilatwww5206
    @eilatwww5206 Год назад

    የአለም ፈጣሪ ካላለ ማንም ሊነሳ አይችልም::

  • @fafi4840
    @fafi4840 Год назад

    الهم لا تاخذنا بي ما يفعل صفها منا😰

  • @semiarahmed3799
    @semiarahmed3799 Год назад

    ብር መስብሰበያቸዉ

  • @farukbedru7708
    @farukbedru7708 Год назад

    የሰው ልጅ ዳግም የምነሳው በሚፃት ቀን ለፍድ ብቻ ነው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የይሁዳ አንበሳ እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 Год назад

    😢😢😢😢saw endet ke fatar ga torenata yegatemala

  • @hitutdasse2514
    @hitutdasse2514 Год назад

    Ka faxriii ga tseb banfaxere😮😮😮🙄🙄🙄🙄

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Год назад

    Weye Aleme Betame Yemigrme Negre Nowe yemtasemane Bekoyehe Gize Buze mesmatena Mayete gede nowe beziche Alme kenoreke neregene Beftsme kehone yemaychale Memokere Denkurana Engi Ewkte Nowe Aleleme Beziche ymemnorebte Dele Adrgo yetnsawe Kertstoese ❤❤❤ Eysuse ❤❤❤ becha Nowe ❤❤❤ motene Yashnfowe ❤❤❤ selzi yeker Yeblachue

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ

  • @galeryyyyyy527
    @galeryyyyyy527 Год назад

    Egzo meherena krstos 😢😢😢😢

  • @nur-selamkarate1704
    @nur-selamkarate1704 Год назад

    ሳይንስ ሳይሆን
    ከምንም ያስገኘህ የፈጠረህ አላህ ያስነሳሃል ኢንሻአላህ
    ግን ቀስቅሶ ለሚጠይቅህ ጥያቄ ከወዲሁ መልስ አዘጋጅ !!!

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад

    ፧አምላኬ ሆይ ማስተዋሌን ስላልነጠከኝ አመሠግንሀለው🙏🙏🙏 ግና ማረን? ማረን😭😭😭😭

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Год назад +1

    ለካ ምዕራባዊያን ይህን ያህል ሞኞች ናቸው

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Год назад +1

    አረ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @saq_center220
    @saq_center220 Год назад

    መጨረሻ ደርሷል ንቁ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Год назад

    ቀልደኞች ነጮች ትልቅ ቅዠት ጀምሯል መጥፊያቸው ደርሷል በጣም እየተሳፈጡ ነው።

  • @abeabera
    @abeabera Год назад

    Abel kefetari atigach geta lawerahewm yiteyiqihal semichwalehu gin indanta alabazawim lehulum mateqaleyahin astekakil

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Год назад +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የትንሳኤችን በኩር ክርስቶስ ኢየሱስ እርሱ እንደተነሳ በእርሱ ያመንን እንነሳለን❤የምን ሳይንስ😅😅😅😅

    • @gaysisebi292
      @gaysisebi292 Год назад

      አሜን አሜን ተባርከናል በኢየሱስ ክርስቶስ

  • @ilovejesus9440
    @ilovejesus9440 Год назад

    እሰይ ጉድ በል ጎንደር አቤሎ ማታሰማን ጉድ የለ ሆሆ

  • @mekades1239
    @mekades1239 Год назад

    🙆‍♂️gudi fela min🤔 nefise keti yiwoese dali?😢😢 germeni uneti🤔

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 6 месяцев назад

    Yehe Egezare laye Mamase law yasawe legje fatanaw abate
    Yameyatagachun adarachu
    Abatu saweran

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад

    እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው ይህን የሚያደርገ ው መቼም ያሰቡት አይሳካም ምን አይነት እብደት ነው

  • @nahumtekle1815
    @nahumtekle1815 Год назад +1

    Gn koy gene teyake yederkut askeranoch temlesw yinesalu

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Год назад

    Yewenat endazy yemayeraba nager sesama betam naw yeminadedaw fetari yeferadebachu

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 Год назад

    አቤል ለምተቀርብልን ለምተገረን አዳዲስ ነገሮች እእናመሰግናለን ግን ቴክኖሎጂ ትንሰኤን እያቀረባብን ነው ያአምለክን ስራ እኛም እሰረለን አሉ ተመራምረን ደረስን ያሉ ሰዎች ይህመ አይሆንም ሀያል ያሆነው ጌታ አላህ ከአፈር ፈጠረን ወዳ አፈርም እንመለሰለን ከአፈርም ተነስተን ለፍርድ እንቆመለን ይህም እውን ነው ወደዚህ አለም አንመለስም አለም ጠፊ ነት ።

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Год назад

    አቤሎ እንኳን ደህና መጣህልን በል እንግዲህ ጉድ አሰማን ደሞ አለም ገና ብዙ ታሳየናለች አጃይብነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    በ 2065 ሞት ይሸነፋል በሙሉ ፈረንጅ እየተሟሟቱበት እዉን ለማድረግ ወጣት ስለሆንህ ትደርስበታለህ አቤል አይዞህ።

  • @selameendale4993
    @selameendale4993 Год назад

    ሞተን ድል የሚያደርግ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ

  • @fairequity8405
    @fairequity8405 Год назад

    ደንበኞቹ እነማን ናቸው?? ሙታን ወይንስ ቤተሰቦቻቸው??

  • @solomonworknehyeabuyelij
    @solomonworknehyeabuyelij Год назад +1

    እባክህ አቤላዬ ቻናሌን አሰተዋውቅልኝ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Год назад

    Abelye yegna wed be hagerachen eko afer west yetekeberut erasu meret tebuachew ansu tebelo tekofero beteseb tekebelo lela bota eykebere new kakemachew belay sehon melesew yekeberuachew hulum sew tensaye alew hulu kemot yenesal meftehew zelalemawi hiwot lemenor ye Egzibhern tezaz mefetsem ena tezegajeto metebek new yehe new meftehew Abeleye merejahen betam ewedewalew kene masrejaw new

  • @TenasiMara
    @TenasiMara Год назад

    Lej berot eske dabobet new amelakun lemefetaten new enji eske ketebalet zelf ayelem

  • @yosixxx4032
    @yosixxx4032 Год назад +1

    Are abela eski selea 9+10=21 video seralen pls

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Год назад

    ያለማወቅ አያሰከፍልም የሰው ልጂ ሲወለድ በጌታ ትእዛዝ ነው ሲሞትም በጌታ ትእዛዝ ነው ማንም ለያነሳም ሊያሰቀጥል አይችልም ሐይሉ የጌታ ነው እነሱ ሲፈልጉ የአለም ፍፃሚ ይደረሳል

  • @blenyosef7656
    @blenyosef7656 Год назад

    Eyresusn kemot yasnesawe egzabihar new ...dl adrgo aydelem

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Год назад

    ከአምላክ ጋትግል ሞት ያሸነፈዉ እየሱስ ብቻ ነዉ