🇺🇸ከአሜሪካ የመጡት ወዳጆቻችን ናሂና ዉብዬ ቤት ያልጠበቁት ገጠማቸዉ የአመቱ ምርጥ prank|Seifuonebs nahitube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 28

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 7 месяцев назад +4

    እንኳን አደረሳቹልን ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊበአል እንኳን በደህና መጣቹ ❤🎉ደስ ትላላቹ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 месяцев назад +2

    እውነቱ ነው ያንተን እህት እንዲህ ታደርጋለህ she like him 👍

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 7 месяцев назад +3

    😊😊😊ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን በስደትያላችሁ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ😊
    ናሂየ ለምን ትግስቴን አለመለሰህም በቴክቶክ 🙄🙄

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 7 месяцев назад +2

    ወይ ዳጊ እንዴት እንዳዝናናኸኝ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +3

    የስደት እህቶቼ እንደዚህ ያማረ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤ደምሩኝ

    • @monaleshm1218
      @monaleshm1218 7 месяцев назад

      እሽ😊😊😊አሜን

  • @TsehayNigusu123
    @TsehayNigusu123 7 месяцев назад +3

    አንካን ድውና መጥቹ ❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤

  • @Betiaebera
    @Betiaebera 7 месяцев назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ወድሙቼ ስራ እደት ነው የዘድሮው ፆም ደሰ ይላል ቀዝቃዛ አየር ጋር ቤተሰብ አድሰ ጀማሪ ነው ደምሩኝ 🙏🙏

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 7 месяцев назад +2

    Wow nice prank

  • @TsehayNigusu123
    @TsehayNigusu123 7 месяцев назад +3

    ወብይ ያን ድርባባ 🌹🌹❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 месяцев назад +1

    ይህልጀ ❤❤❤ ያስቀኛን

  • @natinuke
    @natinuke 7 месяцев назад +1

    እንኳን በደህና መጣህቹ ውዶቸ❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 7 месяцев назад +1

    እኔምለው እንግዶቹን መጀመሪያ ሳያቸው ወንዱ ናሂን ሴቷ ውብዬን የድሮ መልካቸው መስለውኝ ነበር ።
    ከዛ እነሱ ከውስጥ ሲወጡ ደንገጥኩ😂😂😂😂ይመሳሰላሉ ከርቀት

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ 7 месяцев назад +1

    ምንድነው የምታዎሩ አላለም 😄😄

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ዳጊ❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 месяцев назад +1

    የአሜርካ ህግ ያፋቅራል እንዴት ወንድም እህት ተፋቅረው የምያድጉት ኢትዮጵያ ፍቅር ከጠፋ ቆይተዋል

  • @ራህመትወለየዋ
    @ራህመትወለየዋ 7 месяцев назад +1

    የዛሬዉ ይለያል እህህ😁😁😁😁

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 7 месяцев назад +1

    Dro yetekeretse new

  • @ራህመትወለየዋ
    @ራህመትወለየዋ 7 месяцев назад

    አወራ እረአታስጨንቁት በግድሆ

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 7 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 7 месяцев назад +1

    😂😂😂ዋው

  • @zenayeabera
    @zenayeabera 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @EthipoyaA-cl9yr
    @EthipoyaA-cl9yr 7 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😍

  • @Kaleyee414
    @Kaleyee414 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kababushisalamo1540
    @kababushisalamo1540 7 месяцев назад +1

    😂😂

  • @DerbiBacheya
    @DerbiBacheya 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kedijahussen7955
    @kedijahussen7955 7 месяцев назад