በሳቅ ያለቀስኩበት ዉድድር|chopstickschallenge

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2022
  • #nahitube #ethiopia #chopsticks

Комментарии • 287

  • @wubenahi
    @wubenahi  Год назад +41

    የአሹ ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ ያርጉ ቤተሰብ❤
    ruclips.net/video/afv0JSFsrcY/видео.html

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Год назад +19

    ውይኔ ገና ሳላየው በሳቅ የዘመዶቼ ምግብ 😂😂😂እና ቋንቋ ፍትህ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Год назад +18

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nas7117
    @nas7117 Год назад +47

    ሀያቴ አርፋበብኝ ከፉቶኝ ነበር 😭😭😭💔💔💔በስደት ላይ ሀዘን ከባድ ነው ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ😁

    • @wubenahi
      @wubenahi  Год назад +8

      ነብስ ይማር እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏

    • @fhfk8048
      @fhfk8048 Год назад

      አግዝአብሔር ያጥናሽ

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts Год назад

      እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @hermabahrain2870
      @hermabahrain2870 Год назад +1

      ነፍስ ይማር እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በርች ስደት ክፍነዉ ብዙ ነገር ያሳጣል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Год назад

      ለምን ነገሩሽ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад +6

    😃😃 እኛም እየበላን አይዶለም አላለም አሹ ወይኔ
    ይመቻቹ😍

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +12

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሠላም ለህዝቦቿ አለመሣቅ አይቻልም🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Год назад +6

    ማሪያምን ከፍተኛ ነበር አስረሳሽ ሆይ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Год назад +11

    አይ ውብዬ ዛሬ ከልብሽ ነው የሳቅሽው ናሂ እስክርቢቶ የያዘ ነው የሚመስለው😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Год назад +3

    ወይኔ ገና ሳያቺ በሳቅ ገደላቹ እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ዉብይ በጣም ታምራላችሁ

  • @dibora281
    @dibora281 Год назад +2

    ወይኔ ገለፃው ተመቸኝ ዋው ኡዋ ኡዋዋ እሚሉትን በመጠቀም ሌላ በማይታወቁ ፊደላት አጠናቀኸዋል

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Год назад +6

    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
    የተራበንም እያሰብን ወገን

  • @Marthi723
    @Marthi723 Год назад +1

    ይለመዳል እኔራሱ ለመጀመሪያ አንድ ሳምንት ምግብ ቤታቸው መግባት እፈራ ነበረ አያያዙ ከብዶኝ አሁን ግን ካያያዝ አልፌ በእስታይል ሆነ የምመገበው እና ቀላል ነው በርቱ

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Год назад +5

    ዉብዬ አሳቃችኝ 😹😹❤️❤️❤️❤️
    ስዎዳችሁ ❤️❤️❤️

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +7

    የኔ ባለማህተቦች ደስ ስትሉ 😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ ማሮቼ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Год назад +3

    ውብዬየኔውድ በስላም እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ. የቅዱስ እሩፍኤል ፀበልነ ሁሌመልከአውን ድርሳኑን ድገሚ እሺ የእህትነት ምክሬነው ቅዱስእሩፍኤል ፍትህ ማህፀንነው ቅዱስ እሩፍኤል. በህይወታችን የተቋጠርብንን. ይፍታልን አሜን
    ውብዬ የአሹን ቻይና አስተርጓሚነት አሹ ትችላለክ. ናሂግን ዛሬ ፍትክ ተቀየረብኝ. በስላምነው ግን. ጥያቄ ነው. ይመለስልኝ. በትርፍ እውዳችኃለሁ🌹❤🌹❤

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Год назад +2

    እርወይኔ ማርያምን ልክገና ድምፁን ሰሰማ በሰላሴሰም በሳቅ ሞትኩኝ😄😄😄😄😄😄😄😄😄❤❤❤

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 Год назад +9

    እኔ እራሱ ገና ሳላያቹ በሳቅ ሞትኩ

  • @slamedmeke5099
    @slamedmeke5099 7 месяцев назад

    እኔን ያሳቀኝ የውብዬ ሳቅ እና የልጁ አነጋገር ነው😅😅😅😅😅😅ናሄ ዝበለህ በእጅህ ብላ አልተሳካልህም😂😂😂😂😂

  • @user-fd2ow9nx5m
    @user-fd2ow9nx5m Год назад +4

    አይ አሹ ገና ሳላየው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Год назад +1

    ናሂየ ወድሜዋ እዳው ሰመሰለኝ እጨቱንአሰቀምጠህ በሹካ ብላ😄😄

  • @ruttigotigro7492
    @ruttigotigro7492 Год назад +1

    ወየዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😁🤣ዉብዬ የኔሳቂታ

  • @simegnsimegn8225
    @simegnsimegn8225 Год назад +1

    😂😂አሹ ገና ሳየው ነው ሳቄ የመጣው ለማንኛውም ይመችቹ 🌹🌹

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +1

    ክክክክክክክክ ቻይናዉ ሰዉዬ በሳቅ ነዉ ያፈረሰኝ😁😁😁😁

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Год назад +2

    እኔና የማዳሜ ልጅ አለች እንዶሚ መኮረና ምናምን በዝህ የምበላዉ መጀመሪያ አካባቢ ላይ አፌ ደርሶ ይወድቅብኛል አአአአ ብየ እቀራለሁ አሁን ግን ለመድኩ እና በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @muna7085
    @muna7085 Год назад +5

    ቻይና የት ናችሁ like አርጉ ቻይኖች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Год назад +7

    በርቱ ፍቅራቹ ያምራል

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 Год назад +3

    እደው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Год назад

    ዘሬስ በስቅ ገደለቹኝ ዋዋ አለለም ዉቢዬ አቺን ሳይሽ በስቅ ወዳኩኝ ስቲስቅ♥️❤👍😂😂😂😂😂

  • @safiaeth5758
    @safiaeth5758 Год назад +1

    እኳን በሰላም መጣቹ ዛሬማ ገና ሰጀምሩ ነው የሳኩት አዝናንታቹናል ይመቻቹ

  • @yezna2219
    @yezna2219 Год назад +3

    ዋኛችሑበት አይገልፀውም😉🥰🥰🥰🥰ይመቻችሑ 😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-qt5jc1wk6t
    @user-qt5jc1wk6t Год назад

    ፈጣሪዬ እኔ በሳቅ ሞትኩን 😂😂😂😂😂😂😂😂በተላይ ስጀምር ያለው 😅😅😅😅😅😅❤️❤️

  • @bibitaiba4605
    @bibitaiba4605 Год назад

    አረሀ በሰቂህ ሞቱኩኒ ወወወዉ አሰቀቹሁ በዚህ ቀጢሉሁ በጠምህ ምሀሲህቂህ ቢረኪህ እየሰረቹሁ ነው ወወዉዉዉ👍👍👍😆😆

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Год назад

    ናሂ እና ዉብዬ ትለያላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኖራቹ🥰🥰🥰 አሹ በርታ

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Год назад +2

    ገናሳየው በፍጣሪሰም 😄😄😄😄በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @mkedes9222
    @mkedes9222 Год назад +1

    ስወዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Год назад

    ዉይይይይ ሆዴ ነፈረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመዳሜ ልጆች አናደዉኝ ነበር

  • @IkramIkram-vg8mn
    @IkramIkram-vg8mn 11 месяцев назад

    ደስ ስትሉ ስደት ላይ ሁኘ ከፍቶኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 Год назад

    Betam des ylal. Yaskal gudegachhu.

  • @asanaqachedabala8799
    @asanaqachedabala8799 Год назад +3

    የውብዬን ሳቅ እያየው በሳቅ ፈረስኩ!!!

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 Год назад

    Wbye Zare des alshg, saksh 😍😍😍

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Год назад

    ውብየ በሳቅ ጨረሰችው እኔም ፓስታኳ በማኪያ ነው

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 Год назад

    ወይ አይድያ መፍጠር ትችላላቹ እንዶሚ ደሞ ማነው የቻይና ያረገው ሆ

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Год назад

    ውብዬ አረ በጣም አትሳቂ ውጋት ያምሻል ሖይ ብሓላ በጣም ሖድሽ ይቆስላል

  • @jaa2972
    @jaa2972 Год назад

    በሳቅ ገደላችሁኝ ውብየ ሳቅሽ ደስ ሲል ወላሂ

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Год назад

    እድዱሚ ለሁሉተስማሚ የናሂ አያያዝ ፈገገያረጋል 😀😀

  • @user-oi3rp5jj3x
    @user-oi3rp5jj3x Год назад

    ዎይኔ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ የናቴ ታሪክ

  • @user-of1wv8mb3g
    @user-of1wv8mb3g Год назад

    ቆንጆ ሙኮራነው ግን ድምፅ አላቸው እኮ ስበሉ

  • @momoithyopya4964
    @momoithyopya4964 Год назад

    WOW Amazing betam new yasakey bale menesiru😄😄😄😄😄😄yimechachu maroch

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Год назад

    አረባቅ ልሞት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад

    እያናደደኝ ነው አለ 😂😂😂

  • @dibora281
    @dibora281 Год назад

    አሹ ጎበዝ ዙሩን አክረው

  • @zediyeeeeeeeeeeeeee4601
    @zediyeeeeeeeeeeeeee4601 Год назад

    ግን ባጣም ጣፍታችሁአል አር ኑ🏃🏿‍♂️🙋🏿‍♂️🙋🏿‍♂️🙋🏿‍♂️🙋🏿‍♂️🥰🥰😢😂😂🤣🤣

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Год назад

    😂😂😂😂ሞትኩ ኝበሳቅ

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh Год назад

    እኔም ቀላል ይመስለኛል ሱባሀን አላህ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Год назад +1

    ክክክክክክክክክክክክ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ

  • @elsaelsa4410
    @elsaelsa4410 Год назад

    በጣም ነው እምታስቁት ውብዬ ሳቅሽ አሸነፈሽ ሳትበይ

  • @bint4181
    @bint4181 Год назад

    እኔ የሚያስቀኝ አብሯቹሁ ያለዉ ልጂ ክክክ

  • @user-ul4ho4sp1g
    @user-ul4ho4sp1g Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ሞትኩ

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Год назад

    አረ ወይኔ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @elsaqueen826
    @elsaqueen826 Год назад

    Wow ashu yichlbetal abelal🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Год назад

    Baaale mahatebochi ❤❤❤

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 Год назад

    እዋዋ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад

    የአሹ ቻይነኛና የውብዬ ትርጉም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 11 месяцев назад

    ውብዬየኔሳቂታ አሳቅሽኝ

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 Год назад +1

    ከከከከከከከከከከ በሳቅ ሞትኩ አይይይ ቻይና ይመችክ አሹ

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 Год назад +3

    በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ

  • @user-lp7yg4ng7l
    @user-lp7yg4ng7l Год назад

    ወይኔበሳቅሆደነፈረ😂😂😂😂😂😂😂

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Год назад +1

    እንኮን በዚህ በሹካም አይሳካልኝ ሆ ፍጣሪ እጅን ለምን ፍጠርው ብቻ አሳቃችሁኝ ያለዳችሁ ገብታችሁ ዳከራችሁኮ

  • @zaraslozaraslo6253
    @zaraslozaraslo6253 Год назад

    ሞትኩ ቢስሚላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂🙌

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад

    ሀሀሀሀሀሀሀእንብላ እዳንል እየበላን አደለም አላለም

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Год назад

    አሹ ምርጥ ሰው 🥰🥰❤❤❤

  • @sabashager1460
    @sabashager1460 Год назад

    Yene mirtochi wawww sitamiru

  • @tube1549
    @tube1549 Год назад

    ወይኔ እናንተ ለምትበሉት የኔ ትግስት ማጣት

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Год назад

    ዉብዬ ናት የቻለችው 🤣🤣🤣🤣

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Год назад

    እኛ ራሱ እየበላን አይደለም አላለም😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q Год назад

    ባለ ማህቶቦች ደስስ እላላችሁ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Год назад

    የናሆም አያያዝ😂😂😂😂

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 Год назад

    የናሂ አያያዝ ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Год назад

    ኧረ አሳቀችሁ እኮ😀😀😀

  • @samsuar895
    @samsuar895 Год назад

    አሹማ ግማሹን ሳህን ላይ አፍሶአል ክክክክ

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q Год назад

    🤣🤣🤣🤣እናተ ትከልዳላችሑ በነሡ ቋቋ 🤪🤣🤣🤣

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ምን ጉድ ነው ምን እይነት ቆንቃ ነው እምታውሩ ክክክክክ

  • @muna7085
    @muna7085 Год назад

    ማንሻው አብራችሁ እንዳትበሉት🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @WerekeEthiopa
    @WerekeEthiopa Год назад

    ናሂ ይሞክራል

  • @neimamohammed1213
    @neimamohammed1213 Год назад

    Are besak gedlachugn wedoch😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesemawublam7426
    @tesemawublam7426 Год назад +1

    Kkkkkkkk ashu ye zare liyuu

  • @mebriyetowayidoliji9047
    @mebriyetowayidoliji9047 Год назад

    Wiyyine ende zare siqe alakim bertu fetari abrachu yanurachu

  • @rebeccaassefa7087
    @rebeccaassefa7087 Год назад

    ቾፕስቲኩ በቻይንኛ "ኳይዝ" ይባላል

  • @sofiyatedese639
    @sofiyatedese639 Год назад

    እንኳበስላመጣቹሁ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Год назад

    እኔም አይገባኛ የዚህ አበላል በጃችሁ ብሉ

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 Год назад

    Ewnet endate endesaku mareyamen 😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Год назад

    😂😂ቻይንኛ 🤣

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Год назад

    ኸረ በሣቅ ሆደን አመመኝ ወላሂ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Год назад +1

    ምርጥልጂነው ከምር

  • @masiyadangallaji8773
    @masiyadangallaji8773 Год назад

    ufffff wanaye hodd kosal wayy nahom

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Год назад

    በሳቅ

  • @user-kz1ut6se2m
    @user-kz1ut6se2m Год назад

    ስወዳችሁ ደስ ስትሉ

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa8967 Год назад

    ክክክክክክክክክእባየእሥትሚወርድ

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Год назад

    እረ በስመአብ በሳቅ ሞትኩኝ ሁልጊዜ ስሩ እንደዚህ አይነት ውድድር 😅😅😅😅

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 Год назад

    ወይኔ በሳቅ አለቅሁ