ናሂ የቡላ ገንፎ ሰራልኝ!|በቃ ባሌ ነዉ ሚያርሰኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #nahitube #ethiopia #habeshafood
    ‪@NahiTube1‬
    seifuonebs ethiofood habeshafood ethioprank ድንቅልጆች አደይድራማ

Комментарии • 375

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Год назад +74

    ውቤ ቤተሰቦችሽን አሳይን የምትሉ ላይክ

  • @user-qt9mg3bg4c
    @user-qt9mg3bg4c Год назад +76

    ማነው እስኪ በላይክ ጀምሮ የሚያያቼው አቤት ስወዳችሁ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 Год назад +3

      ሥራ የለሽም መሠል

    • @user-qt9mg3bg4c
      @user-qt9mg3bg4c Год назад +2

      @@sarahsaoron2393 🤔🤔🤔😂😂😂 እረ ወላሂ ስራ አለኝ የመዳም ቅመም ነኝ በረፍት ሰአቴ አያቼዋለሁ አቺ ስራ ስለለሺ ነው መተሺ የኮመትሽው አጅብ

    • @ath1381
      @ath1381 Год назад +1

      @@sarahsaoron2393 🤣🤣🤔🤔

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr Год назад +1

      እኔ❤❤❤

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Год назад +2

      እኔ😍😍

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Год назад +27

    እኔም ተመኘሁ እደ ውብዬ አይነት ባል ይስጠኝ ብዬ ትትናው ይገርማል ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ናኒ ምርጥ ሰው

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Год назад +24

    መልካም ትዳር ከፈጣሪ ዘድ ነው ምርጥ ባል ነህ ናሂ በርቱ ውብዬ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +15

    አደኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ውቤ ናሂ❤ውብዬ እመብርሀን ትቅረብሺ ሴት ልጂ ለትውልድ በባህላችን በናቷ ቤት ነው የምትታረሰው. ናሂ ጎበዝ የቡላ ቀላል ነው ማለት ነው የገብሱ ብሆን አችለውም ይከብዳል

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Год назад +4

    ወንድ ልጅ ነዉ የምትወልደዉ ሚመስለኝ በጣም አከሳት በርቺ አይዞሽ ቅዱስ እሩፋዔል ድንግል ማርያምን ይዞ ይቅረብሽ ያጥር ዉፋ አትስማሽ አይዞሽ

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c Год назад +12

    ማሻአላ ሚሥቱን የሚግዝ ባል አደት ደሥ ይላል በረታ መተጋገዝ ፍቅር ይጨምራል

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Год назад +1

    መታደል ነው የሚወዱትን ማነኜት ምርጥ ወንዲ ባል ነህ ወላሂ ታስቀናላችሁ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +20

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ክብር ለጀግኖቻችን

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Год назад +7

    ብሉ አፊያ ሰወዳቺሁወብየ በሰላምወልደሺ ወለዳለቺን ያሰማን ኢሻአላህ ❤❤❤

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Год назад +4

    አላህ ለመውለድ ያብቃሺ ናሂ ያኮራናል ምርጥ ባል ከዛም ምርጥ አባት ይሆናል

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад +5

    ደስ ትላላችሁ ግን ውብዬ እንደ ህፃን የሚያደርግሽ ነገር ያስቀኛል ክክክክ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +10

    ምርጥ ባል ነውን አንዳንተ ባል ይስጠን

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад +7

    አጥሚት ነው ያረጋቹት ቀጠነ ቡላው😁😁😁😁😁😁ግን በወንድ እጅህ ጥሩ ነው 💞💞💞💕💕💕💕💕

  • @alamal3835
    @alamal3835 Год назад +2

    ጒበዝ ነክ በተለይ ፀባይ በጣም ነዉ እምወድልክ ተባረክ ወንድሜ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Год назад +12

    አለመሳቅ አይቻልም ማሪያምን የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ የኔ ውድ እማረኝ የተባረከ ሆይ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Год назад +4

    እመቤቴ ካች ተሁን የኒ ዉድ ናሂም ለመሳም ያብቃህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +2

    ፈጣር በሠላም ይገላግልሽ ፈጣር ያለምንም ጭቅ ዉለጂ እግዚአብሄር ለሠከድ አይለይሽ በደሙ ይሸፍንሽ ምጥሽየቀለለ ይሁን ዉብዬ ናህ ወልደሽ ሥጨርሽ ይወቅ እንዳይጨነቅ እናት እኔ ለናተ ፀሎቴ ይሄነዉ

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Год назад +6

    የኔ ዉዶች ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Год назад +4

    የኔ ምርጦች 👍👍👍ውብዬ እመብርሃን በሰላም ትቅርብሽ🙏🙏🙏

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 Год назад +4

    ጥንዶች በጣም ታምራላችሁ የሄሉ ወንድም ናሂ ምርጥ ቤተሰብ ብሎም ውብዬ በርቹ

  • @mesi5970
    @mesi5970 Год назад +2

    ውብዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን በሰላም ለመውለድ ታብቃሽ ናሂም አቅፈህ ለመሳም ያብቃህ 🤲🤲🤲💕💕

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Год назад +1

    ውብዬ እድለኛነሽ ተብላችው ፆፉ ተብለናል😀 ናሂዬ ጎበዝ ነሕ

  • @rahmatemam8704
    @rahmatemam8704 Год назад +3

    እንቁላል ሰብሬ እንቁላል አልተካም የኔማ ናህዬ መልካም

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Год назад +3

    ወይየ ናሂየ አተሰ መልካም ባል ነህ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Год назад +2

    የተባረከ ይሁን ምርጥ ጥንጆች ታምራላችሁ

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Год назад +3

    ኮሜንት አልፃፍም ግን የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ሥወዳችሁ በተለይ የመሀተባቸዉ ዉበት በሥመአም❤️❤️❤️

  • @eimanjamal1521
    @eimanjamal1521 Год назад +2

    በጣም የምወዳት ሚስት ነው የሰጠህ ምናለበቴ ለወድሜ እንድች የትረጋጋች ቆኔጅዬ ሚስትህ በሰጠው 💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 Год назад

    ወሎ አይታወቅም ቡላ በስም ነው የምናውቀው ሳውዲ መጥቼ ከስልጤወች ጋ ተገናኘሁ አስለመዱኝ ስወልድም በሱ ነው የታረስኩት በጣም ነው የምወደው ግን ብቻውን ሳይሆን ከዱቄት ጋ ተቀላቅሎ ነው የምወደው ብቻውን ጠቆር የማለት ባህሪ ስላለው ሲቀላቀል ደስ ይለኛል

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад

    *ጎበዝ ናሂ ባለምያ ነህ ግን እኔ ቡላ አልወድም ብዙም ቀመስ ብቻ ነው የማረገው በተረፐ ተመልካቾች ወደቻናለረ ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @umushudass6865
    @umushudass6865 Год назад +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በሰላም የገላ ገለሽ 🤲🤲💓💓💓💓💓💓💓💓😍😍😍

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Год назад +9

    የነውብዬ ቤተሰቦች እናቴ ታማብኛለች በፀሎታችሁ አስቡልኝ 😭😭😭በስደት ላይ ከንፍ የለኝ አልበር

    • @timrajibril8581
      @timrajibril8581 Год назад

      Allah yemarelesh!!!

    • @user-xq9il3pr1w
      @user-xq9il3pr1w Год назад

      እግዚአብሔር ይማራቸው የእናቶችን ከፍ አያሰማን!

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube Год назад

      ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ የኔ ውድ እናትሽን እግዚአብሔር ይማራት አይዞሽ 😥😥😥😥😥

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Год назад

      እግዛአብሔር ይማርልሽ

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Год назад

      እግዚአብሔር ይማረልሺ አይዞሺ

  • @user-uz2wl1ps6e
    @user-uz2wl1ps6e Год назад

    ናሆም ሰላም በመጀመሪያ እኳን ደስ አለህ ውብየ በሰላም ተገላግላለች ሌላው ለበረከት ስራ እፈልግሀለሁ መልስ ስጠኘ እሺ 🙏

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Год назад +4

    ዘሩ እንደገባ መወለዱም እንደዛ ያርግልሽ🙏😍

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Год назад +4

    በሚጥሚጣና በቅቤ ቢሆንጥሩነበር ውቤand ናሆም በርቱ

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Год назад +1

    አላህ በሠላም ይገላግልሽ ናሂ ደሞ ጎበዝ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Год назад

    ውይይይ በጌታ በጣም የምጠላው ምግብ ይቅርታ በጣም ስለዘገነነኝ ቪድዮውን አልጨረስኩትም ውብዬ ግን ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ናሂም በጣም ጎበዝና አስተዋይ ባል ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ

    • @user-ef1tb2cj6s
      @user-ef1tb2cj6s Год назад

      አሁን ይሄ ምኑ ይዘገንናል😂

  • @faniyyetewhidolij3217
    @faniyyetewhidolij3217 Год назад +1

    ውብዬ ናሂ ስወዳችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +4

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛❤❤

  • @dibora281
    @dibora281 Год назад +1

    የኔ ውዶች ላም ወጥ በሬ ወጥ ተመቸኝ በግና ፍየልም አለ ክክክክክክ

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 Год назад

    ናሂ በጣም ጎብዝ ነህ እና ስታቀኑ በፈጣሪ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛ❤❤🙏

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Год назад +1

    ፈጣሪ ፍቅራቹህ ይብዛላችህ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 Год назад

    ዋው ጥሩ ነው ናሂዬ ግን ይበልጥ በወተት ብሆን ምርጥ ነበር ግን ጥሩ ነው ውብዬ ፈጣሪ በሰላም ይገላግለሸ

  • @user-ry9lv3sy7w
    @user-ry9lv3sy7w Год назад +5

    እኔም ነፍሰጡር ነኝ አሳመራችሁኝ በስደት ላይ ነው ያለሁት በሉ ቡላ ዱቄት ላኩልኝ

  • @hiwotshewa538
    @hiwotshewa538 Год назад +2

    ጥሎብኝ ገፎ አልወድም እናቷ ጋር ነው የምትታረሰው

  • @tikis8083
    @tikis8083 Год назад

    ሣሎን ላይ ገንፎ በጣም ደስ ይላል ድሰቱ በጣም ያምራል የቱርክ ነው

  • @habibaalewi8647
    @habibaalewi8647 Год назад

    በመጀመረያ ደስ ትላላቹ ግን አበላሉ እንዴት ነው እኔ ከዳር ተጀምሮ ወደ ማሀል እንደሚኬድ ነው ማቀው እን ውብዬ አንቺ ከመሀል ነው የጀመርሹ

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 Год назад

    Woww betame gobeze kahonu telemamede gene eko merete bola seraho atebele serabe bele enje webeya eyeneferecheh ayedele enda

  • @rebeccaassefa7087
    @rebeccaassefa7087 Год назад +1

    እመቤታችን በሰላም ሁለት ታድርግሽ! ዉብዬ ከመዉለድሽ በፊት ድስትሽን ፅድት አርገሽ እጠቢ እንጂ ናሒ በባለፈዉ አስተጣጠቡ እኔንጃ😂

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Год назад +1

    ውብየ በስላም ሁለት ያድረግሺ የኔውድ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Год назад +1

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hgh8912
    @hgh8912 Год назад +2

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ ❤️❤️❤️

  • @simegnsimegn8225
    @simegnsimegn8225 Год назад

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍክራችሁን ይባርክ ውብዬ እመቤቴ ትክረብሽ 🥰🥰🥰

  • @siitalk8084
    @siitalk8084 Год назад

    በስመ አብ ምንድ ነው የቀጠና ቡላ አይመቸኝም በመጠኑ ወፋር ቢል እኔም ልበላ እመጣ ነበር ግን ምን ያረጋ የቀጠነ አልወድምምምምምም

  • @azebtadele841
    @azebtadele841 Год назад

    ጎበዝወድማችን ዋዉ ፍቅራቹ እጥፍ ድርብ ይሁን በሠላም ዉልድ ዉቤ ግን ቡላ በቂቤነዉ የሚበላዉ ለምን ዘይት ነዉ???

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p Год назад +2

    ነገ ደግሞ ጨጨብሳ ይስራልሽ እንዴ ባል ለመቼነው

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 Год назад +1

    አንድ አስተያየት አለኝ የምትሰሩት video ረጅም ደቂቃ ነው አጫጭር video ብትለቁልን ጥሩ ነበር ረጅም ሲሆን ይሰለቻል እናም መጀመሪያ ደቂቃውን ስለምናየው ከ15 እና ከ10 ደቂቃ በላይ ከሆነ ከማየት ይልቅ ተስፋ ያስቆርጣል።

  • @koktadese9328
    @koktadese9328 Год назад

    Awo ❤️❤️wuletachum idlegnanachu🙏🙏🙏🙏🙏Tebareku🥰

  • @weynatube21
    @weynatube21 Год назад +1

    እንኳን ደናመጣች ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiio1984
    @hiio1984 Год назад +1

    ይመችህ ናሂ

  • @user-zk5ns8pl8d
    @user-zk5ns8pl8d Год назад +3

    ሰላም ነሂና ውብየ
    ውብየ እየደረሽ ነው እኔ 7ወር ሊሆነኝ ነው ግን ምንም አይለይም አንቺ ስንት ወር ሆኖሽ ነው ውድ የኔማ እንቅስቅሴም በደንብ የለውም እማምላክ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ

    • @wubenahi
      @wubenahi  Год назад +3

      አሜን እህቴ🙏 ሁለት ወር ቀርቶኛል እና እንቅስቃሴው ደሞ ከፆታም አንፃር ነው ይባላል አይዞሽ እመብርሃን አለች እንቅስቃሴ አድርጊ እሺ😘

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Год назад

    ውብዬ እና ናሂ በርቱ የቡላ ገንፎ በጣም አሪፍ ነው ወገብ ይጠግናል ናሂ በደንብ ተንከባከባት ጎበዝ💚💛❤🙏🙏

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Год назад

    ውዶቼ በጣም ነው የምወዳቹ እሺ ውብዬ ለ9 ወር ከ5ት ቀን ያለሽን ስልጣን በደንብ እየተጠቀምሽበት ነው አይደል ሃሃሃ

  • @fkrtamekky2150
    @fkrtamekky2150 Год назад

    ግን ምነዉ ማርገዝ ባች የተጀመር አርግሺዉ አሰቃየሺ ሆይጎድ ላችም ጥሩነዉ እቅስቃሴ ጥሩአደለም እህቴ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +1

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Год назад

    ዉብዬ እድለኝ ነሽ ናሂ ምርጥ ባል ነዉ ፈታ ያለ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidsmagujo6742
    @mekidsmagujo6742 Год назад +1

    ጎበዝ ናሂ💪💪ትችላሌ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Год назад +3

    ምን ያህል እንደምወዳችሁ አታቁም

  • @user-pu9ds6eu5b
    @user-pu9ds6eu5b Год назад +1

    አረ ፍትህ በሉልን በሳኡዲ አረቢያ ላይ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አስከሬን ታቅፈው ለሚኖሩት ፍትህ

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад

    እኛአገር የቡላገፎ በቂቤነዉ ሚሠራዉ ለመጀመርያዬ ነዉ ገፎበነጅሽኩርትና በበርበሬ የእዉነትአላቅም ገፍበቂቤእናበሚጥሚጣነዉሚሠራዉ በጉራጌአገር ገረመኝ ናሂአደኛ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад

    ጎበዝ ናሂ ጉልበትህ ይባረክ

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 Год назад

    Yena wed webeya betam nw yemetamery fetary yetebkesh degmo weledesh lemayet yabkan 😍😍😍😍😍😍😍

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes Год назад

    Betam dess tilalachu nahi beka altechalkim chef nahi 🥰🥰🥰 fetari tidarachihun yibark🙏

  • @alamal3835
    @alamal3835 Год назад

    ዉይይ ቡላ በዘይት አይታሰብም ቅቤ ለመብላት ሞክሪ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Год назад

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ወልዳችሁ ሳሙ 😍😍😍

  • @user-vb7jn1wq1l
    @user-vb7jn1wq1l Год назад

    ሰላም ዉድ የሀገሬ የእምየ ልጆች ሰላም ፍቅር ይሁንልን እንኳን ደህና መጣችሁ ናሂ ባለ ሙያ ነህ በቃ ዉብዬ ሽፍንፍን ብለሽ ተኝ እመብርሃን በሰላም ከሁለት ታድርግሽ ደስታሽን በቅርቡ እንስማ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሃን ትቅረብሽ በቻልሽዉ አቅም ተንቀሳቀሽ ቁጭ አትበይ

  • @aimeyegatasew9737
    @aimeyegatasew9737 Год назад

    አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቀናሁ 🥰🥰🥰🥰
    ውበዬ አመ ቤቴ ተዳብሰሽ 🙏

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Год назад +2

    ምርጦች
    ፍትህ ፍትህ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Год назад

    ውብየ ስትወልጅ እናትሺ ጋ ታረሺ ውደ ቤተስብ በጣም ነው ደስ እሜላቸው

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад

    ለገፎ ጣባግዛላት ገፎ በጣባደሥይላል

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Год назад

    ጎበዝ ናሂ በርታ ለማረስ ተዘጋዥተሀል አበሳ

  • @edenyoutube969
    @edenyoutube969 Год назад

    እዴት እደ ምውዳ ነብሴ እስከ ሚወጣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር

  • @hwete1590
    @hwete1590 Год назад

    ደስ ይላል በጣም እደዚህ መተሳሰብ ካለው ትዳር ዋውውው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Год назад

    arif degmo ye bulla genfo ba bahilachin ye abelal siratim ale eshi wedoche ka mehal sayehon mijemero ka dar new ena degmo ba taba(yekitfo mabiya) beza lay sihon betam yetimal

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Год назад +2

    ውብየ ፀጉርሽ አደገ

  • @asna3332
    @asna3332 Год назад

    ዪከደናወይ አላለም አይ ናሂ ላሳያችሁ ብለህ ጉ ጎበዝ ነህ

  • @merthrty9269
    @merthrty9269 Год назад +1

    ከላይ ሲታይ ወጥ ይመሰላል 💝

  • @user-jo2ov5sv9d
    @user-jo2ov5sv9d Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Год назад

    ግን እኮ ለርእርጉዝ ገፎ ምናምን አይበላም በተለይ ወራቶች እና ለመውለድ የተቃረቡ ነፍሰጡሮች አይበሉም
    ልጁ ሲወለድ ገፎው የለጠፍበታል ለሀኪሞቹም ያስቸግራል ይባላል ♥♥♥♥

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Год назад

    ማሻ አላህ
    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 Год назад

    ውርየ አደገች ዲመት በጣም ነው የምወደው

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 Год назад

    ስንት አይነት ሙያ አሉ በፈጣሪ ቡላ እንደዚ አላቀም

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 Год назад

    ምን የሚሉት የቡላ አሰራር ነው ቡላ እንደዚ ነው እዴ የሚሰራው

  • @bituu126
    @bituu126 Год назад +1

    ሌላ ሙያ ተማርኩኝ የቡላ ገንፎ 😋😋😋ቅቤና ሚጥሚጣ ነበር የማውቀው

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Год назад

      ፆም ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Год назад

      @@mebrhitgebrehawya7254 እረ ፆም ከሆነም በርበሬ በዘይት ወዮም ሚጥሚጣ ይጠቀማሉ እንጂ ሽኩርት ዛሬ ገና ሳይ

  • @Aze331
    @Aze331 Год назад

    Endeee areeee destun etebut weyem keyerut betam kishasha new media lay endezih Ayenet koshasha deset yezachu temetalachu 😎😎😎😎

  • @areazz1754
    @areazz1754 Год назад +1

    ሙቅ ብሎ ዝም

  • @Vip-bp6if
    @Vip-bp6if Год назад

    ቡላ ከምን ነው የሚሰርው የምር አላቀውም እስኪ ንገሩኝ ውዶቸ? ??

  • @DxbAl-lm6uj
    @DxbAl-lm6uj Год назад

    Egzihaber yitabkachu nuru lezelalem beselam befikir😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹

  • @bezuayhuabera2914
    @bezuayhuabera2914 Год назад +1

    Melkam.bale.neke.naheye.beselam.tegelagelelek.lemaresu.heger.yelem❤❤❤❤❤❤

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 Год назад

    ለራሱ ነው የሰራው ደስ ትላላቹ