ለየት ያለ የሱፍ ፍትፍት አሰራር!|ከዉብዬ ጋር |Nahitube|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 авг 2023
  • #nahitube #ethiopianfood #habeshafood

Комментарии • 268

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 11 месяцев назад +40

    ካሜራ ጥራት የለም በመካከል ፍዝዝ ይላልሳ

    • @haeshasrur4585
      @haeshasrur4585 11 месяцев назад

      Wowowow.wubiye❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb4qn1ch4m
    @user-yb4qn1ch4m 11 месяцев назад +13

    ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 11 месяцев назад +8

    🤣አደራ ኢትዮጵያ ስመጣ እኔም እጋበዛለው በዛውም የ ባልሽን እናት 😍😍መተዋውቅ ፍልጋለው እናታችን 100አመት 🤲ለ እናታችን 😍

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 11 месяцев назад +6

    ዉብዬ ከማደቅሽ ነገር ቢኖር ንፅህናሽ ሁለተኛ ፀጉርሽ ስለማትነካኪ በተረፈ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 11 месяцев назад +9

    ትንሽ የካሜራ ጥራት ይቀረዋል
    በተረፈ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u 11 месяцев назад +4

    ጭናዳም በቡና ስወድ ያአላህ ለሞያሽ ሳደንቅሽ ማለፈ ንፉግነት ነው እናም ሞያ ያላት ሴት በጣም እወዳለሁ ማሻአላህ!!!

  • @saratube8487
    @saratube8487 11 месяцев назад +6

    የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ኧረ የሱፍ ፍትፍት አምሮኛል ናፍቆኛል. ቃሪያ ጣል ብሎበት ወይኔ💚💛❤😘👌👌👍

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst 11 месяцев назад +6

    ዋዉዉዉዉ እንኳን በደህና መጣሽ ውብዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ ዋዉዉዉ ብያለሁ ❤❤❤😍😍😍😍

  • @gzcghf-yl8fe
    @gzcghf-yl8fe 11 месяцев назад +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ውቤ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @zaharz611
    @zaharz611 11 месяцев назад +14

    ጎበዝ ሌላም እጠብቃለን የኔ ባለሙያ❤❤❤❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 11 месяцев назад +22

    Please አነባበሮ ሥሪ ዉብዬ የኒ ባለሞያ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x 11 месяцев назад +2

      እውነት ነው ትስራ ድፎም ትስራልን ለቡሔ😂❤

  • @fekertegebrale9291
    @fekertegebrale9291 11 месяцев назад

    እኔ እንኳን እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ በርቺ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 11 месяцев назад

    ዉዴ ሰላምሸ ብዝት ይበል ጤናዳም አብረሸ አትፍጭ ደግሞ የረሳሸዉ ነገር ነጭ ሸንኩርት እናዝንጀብል አብረሸ ብትፈጭ ምርጥ ይሆንልሻል

  • @basmankhalid5981
    @basmankhalid5981 11 месяцев назад

    እጅሽ ይባረከ በጣም ነው የሚያምረው

  • @ethio140
    @ethio140 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውቤዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም የምያምር የሱፍ ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ ጣፋጭ እንደሆን እንድው ያስታውቃል በርቺ ቀጥይበት እንዳታቋርጭ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ አንደኛ❤❤

  • @achutube1688
    @achutube1688 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው❤🎉

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 11 месяцев назад +2

    Woww❤💯

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 11 месяцев назад

    ሰላም ውብዬ እንዴት ነሽ
    ስለሙያሽ እናመሰግናለን

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 11 месяцев назад

    Wubey betam arfi naw enmsegenaln

  • @ayinalemashu7051
    @ayinalemashu7051 3 месяца назад

    አራ ውቡየ ደሞ በዝም አለሽ ❤❤❤❤❤wow ከፍራንክ እሄ ይሻላል

  • @werkeyefaseha4122
    @werkeyefaseha4122 11 месяцев назад +2

    ዋው፡ጎበዝ❤❤❤❤❤፡እናመሰግናለን❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 месяцев назад +3

    ውብዬ ምግብ ስሰሪ ፀጉርሽን ሸፍኒ

  • @alikk3781
    @alikk3781 11 месяцев назад +1

    gobezi gin camera tirat yelewm 👌👌👌

  • @emannasser6566
    @emannasser6566 11 месяцев назад +3

    Wowww wubey❤❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 11 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ ነው እኔ ሱፉን በጣም ምወደው ❤❤❤

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf 11 месяцев назад

    በጣም ያምራል😊😊😊😊

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 11 месяцев назад +3

    ጎበዝ በርች እህቴ❤❤

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 11 месяцев назад

    አሪፍ ነው በርች

  • @letstalk8026
    @letstalk8026 11 месяцев назад

    Wowww,wubey ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 11 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ውብዬ

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 11 месяцев назад

    ውብዬ ውቢቷ እንኳን በድጋሚ በምግብ ስራ መጣሽልን በርች❤❤

  • @mamamma12
    @mamamma12 11 месяцев назад

    ጎበዝ በርች ተሉባ አስራራ አስይን

  • @daan5009
    @daan5009 11 месяцев назад

    እውነት በጣም ያምራል በዚ ኣጋጣሚ እረስቼ ነበረ ስለ አሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 11 месяцев назад

    ማሻላእርጋታሺ፡ደሥይላል፡አላህይጨምርልሺ

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 11 месяцев назад

    Waw webya beteru serana video nw yemtashew berchi ❤

  • @hayatyeshewalji781
    @hayatyeshewalji781 11 месяцев назад +4

    የኔ ውብ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እኔ ሱፍ በጣም እወዳለሁ አሰራሩንም አቀዋለሁ ያንች ግን ለየት ያለ ነው በርችልኝ ጎበዝ ውዱ ባልሽንና ባባዬን ሰላም በይልኝ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ የኔ ጨዋዎች ❤❤❤❤👌👌👍👍👍

  • @FetileFeti
    @FetileFeti 11 месяцев назад

    Yene wud yene konjoooo endet endemiwodishiko mare balemuya nesh bewunet

  • @alemkeder8910
    @alemkeder8910 11 месяцев назад

    ዋው👍

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 11 месяцев назад

    ትችያለሽ 1ኛ ቀለል ያለ አሰራር ነው 😍

  • @yorodonasbeyena558
    @yorodonasbeyena558 11 месяцев назад

    Wowwwww gobazi 👌

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 11 месяцев назад

    Good job 👏 👍

  • @rahelra865
    @rahelra865 11 месяцев назад +1

    ክሽነ ደስ ሲል እኔ ክሽኔ
    እፈልጋለሁ በጣም ግን እስክመቼ
    ይሳካልኝ ይሆን 😊

  • @bayoubayou3130
    @bayoubayou3130 10 месяцев назад

    Wow ❤👍👍🥰

  • @rookyrooky8514
    @rookyrooky8514 11 месяцев назад

    Wow👍❤️❤️❤️

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 11 месяцев назад +1

    ኧረ ውብዬለሠጀመሪያጊዜስሰማ ሱፍ ስትይየሚለበስመስሎኝ ማሻአላህ

  • @user-zi2fp3ur5w
    @user-zi2fp3ur5w 11 месяцев назад

    ዋው ውብዪ ጎበዝ በርቺ እሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ez3oi3vj3p
    @user-ez3oi3vj3p 11 месяцев назад +2

    ዋው❤❤

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 11 месяцев назад

    ጎበዝ ዉብዬ

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf 11 месяцев назад

    በርቺ ❤❤

  • @thaerhassan
    @thaerhassan 11 месяцев назад

    wow webyyy❤👍👍

  • @salmas290
    @salmas290 11 месяцев назад +5

    ያረብ ምግብ ስሪልን ቁርስና እራት

  • @Mozain12
    @Mozain12 11 месяцев назад +1

    ዋውውውውውው

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 11 месяцев назад

    Yene balemuya yukirta ye nahi balemuya ejishi yibarek yene sakita❤❤❤❤

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 11 месяцев назад

    ዋው ውቤ በርቺ ትችያልሽ ❤️❤️❤️👍🏻

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 10 месяцев назад

    ❤❤❤በረች በጣም ሀሪፍ ነው❤❤❤

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 10 месяцев назад

    አንደኛ❤

  • @wmwm4859
    @wmwm4859 11 месяцев назад

    Wow ❤❤❤❤😮

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d 11 месяцев назад

    ውብዩ ጎበዝ እስኪ ምርጥ በየ አይነት ስሪልኝ 👌

  • @user-wz3qq8dd4i
    @user-wz3qq8dd4i 11 месяцев назад

    የኔ ባለ ሙያ ሰወድሺ❤❤❤❤❤ በርቺ

  • @aragasharagash6364
    @aragasharagash6364 11 месяцев назад

    Wow wow wow wow ❤❤❤❤❤

  • @Massarat-sk8jq
    @Massarat-sk8jq 11 месяцев назад

    Wowuuu

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 11 месяцев назад

    Wow yene konjoo wubiyee 😊😊😊💓💓💓💯💯💯👌👌👌

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 11 месяцев назад

    ዎውውው ዉብዬ 👍👍👍👍👍👍ግባዝ ባርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @teebh7448
    @teebh7448 11 месяцев назад

    በርች ወብዩ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 11 месяцев назад

    ጎበዝ በርች

  • @selamselina2498
    @selamselina2498 11 месяцев назад

    Gobez berchi ayate tseten neber entetalen betam konjo new

  • @user-ez6mq5qr6k
    @user-ez6mq5qr6k 11 месяцев назад

    Wuuuu yamral ye suf alkim asyign.wude

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 11 месяцев назад +9

    ውብዬ ቆንጆ የርድ ና የሚጥሚጣ አስራር አሳይኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ የአቢቲ እናት 🙏🙏🙏

  • @asniit1199
    @asniit1199 11 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @HiiHhh-vo4kk
    @HiiHhh-vo4kk 11 месяцев назад

    Wow wubey❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 11 месяцев назад

    Thank you webyea

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 11 месяцев назад

    Gobze balmuya nshi yana konjoooo❤

  • @ffan1065
    @ffan1065 11 месяцев назад

    በርች ጎበዝ ወብየ 🥰🥰🥰🥰

  • @yorodonasbeyena558
    @yorodonasbeyena558 11 месяцев назад

    Wubiye ye dube shubura fitifiti siri❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 11 месяцев назад

    Thanks

  • @amarechgetahun5960
    @amarechgetahun5960 11 месяцев назад +2

    ዋዉዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤wow

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 11 месяцев назад

    ዉብዬ የኔ በለ ሞያ ጎቦዝ ዉላህ ማለቃዉን ምግቢ በቃለሉ አሰማድሽኝ ሱፍ ቢኖራኝ እሳራዉ ነበራ በጣም ቀላል ነዉ እትዮ ቢኖር እገዛ ነበራ የለሁት ደሞ አራብ አገር ነዉ

  • @Massarat-sk8jq
    @Massarat-sk8jq 11 месяцев назад

    Wowuuu❤❤❤

  • @bibitaiba4605
    @bibitaiba4605 11 месяцев назад

    Wowowo👍👍👍👍👍

  • @alemegech
    @alemegech 11 месяцев назад

    የኔባለሙያ እህትበርቺልኝ

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 11 месяцев назад

    ፦ጂሽ ይባረክ ዋውውው

  • @user-ob1yp6pb9l
    @user-ob1yp6pb9l 11 месяцев назад

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 11 месяцев назад

    በርችልኝ❤

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 11 месяцев назад

    ውብየ የኔ ባሙያ እናመሰግናለን
    ካሜራሽን ና ማብራትሽን አስተካክሊ እህቴ

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri 2 месяца назад

    የኔ. ጀግና. ጎደዝ. በርች. ማር. 🥰🥰🥰

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 11 месяцев назад

    የኔ ጎበዠ በርቺ. ❤❤❤❤❤❤

  • @abebagabriel1436
    @abebagabriel1436 11 месяцев назад +2

    ውብዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እስኪ በማሪያም ድልህ እና ዳጣ አሰራር አስተምሪን

  • @ramateeumagamal7752
    @ramateeumagamal7752 11 месяцев назад

    Jabadhuu

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q 11 месяцев назад +1

    ቁርስ ይዘጋጂልን 🥰🥰🥰🥰

  • @dabritorina3498
    @dabritorina3498 11 месяцев назад

    Wowowowow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidantsega6524
    @kidantsega6524 11 месяцев назад

    ውብዬ የኔ ማር በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በጣም ጥሩ ሀሣብ ይዘሽ መተሻል በርቺ

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od 11 месяцев назад +2

    ❤❤️❤️
    ስወድሽ
    የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር የባርክሽ
    በርች
    አንድኝ ን ሽ

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n 11 месяцев назад

    ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 11 месяцев назад

    Wawe koueshenashe yemerale webiyi❤❤❤

  • @user-ut4yd9ic1q
    @user-ut4yd9ic1q 11 месяцев назад

    ጎበዝቀጥይበት❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 11 месяцев назад

    ጎባዝ ጎባዝ ባርቺ ❤❤❤❤❤❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 11 месяцев назад

    Wo ብዝወ ቀጥይ ❤️❤️❤️👌👌👌

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 10 месяцев назад

    አድናቂሽ ነኝ

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 11 месяцев назад

    ጎበዝ የኔ ልዩ ዋዋዋ❤❤❤❤❤