ንግስቴ - አዲስ የሠርግ ነሺዳ - ኢስማዒል ተክሌ | New Ethiopian Neshida Nigiste |ለጋዜጠኛ ሶፊያ ጁሀር ባሏ መድረክ ላይ የነሸደላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ይህን ነሺዳ የትኛዉም የዩቱብ ቻናል ላይ መልቀቅ አልያም መጠቀም የተከለከለ ነዉ ።
    ይህን በማድረግዎ ለሚገጥምዎ የትኛዉም ቅጣት ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
    Copy rihgt ⓒ Ismail Tekle - ኢስማዒል ተክሌ

Комментарии •

  • @bintsalim-ch9zk
    @bintsalim-ch9zk Год назад +226

    Welahi aslekesegn neshidaw ewnet yigebatal 👌👌👌👌

  • @SamiSami-sg6fv
    @SamiSami-sg6fv Год назад +964

    የመዳም ቅመሞች በሰርጋቹ ቀን በቁራን ሰርፕራይዝ ሚያረጋቹ ባል አላህ ይወፍቃቹ ጉሉ አሚን

  • @zed_oukt_seid_aselefly7250
    @zed_oukt_seid_aselefly7250 Год назад +74

    አጂብ ፎቶ እና ሙዚቃ የአስመሳይ ነው አላህ ይጠብቀን ውድ የስደት የሱና የረበና ስጦታወች አላህ በሚወደው ነገር የምንሽቀዳደም ያድርገን

    • @meymunakelil3656
      @meymunakelil3656 Год назад

      Allah yitbken min liyunt alew kafirchu ye kafir Sunna muzika

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Год назад +4

      ዘፈን ከሆነ ለምን ቁጭ ብለሽ ትሰሚያለሽ ቅናትም አታገቡም በኮሜት ስድብ እንደ ሳዳት ከማል ቲክቶክ ምንም ላይ ተጥዳቹህ ሙስሊም ትስድባላቹህ

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen Год назад

      አሚንንንን

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث Год назад

      አሚን

    • @سميرةفاسو
      @سميرةفاسو 6 месяцев назад

      አሚን

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Год назад +412

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌹🌺🌹🌺

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Год назад +18

    እልልልልልልልልልልልልል ሶፍዬ ና እስማኤል👰🤵‍♂️ ማሸአ አላህ ውለዱ ክበዱ፣ ደስ የሚል መንዙማ ነው እንሸ አላህ ላላገቡው እህቶቻችን አላህ ይወፍቃቹህ ላገበው ደሞ ልጅ ይስጠው ነሺዳው ይገባታል

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Год назад +235

    እኔ የእናንተ ትዳር እንዳስደሰተኝ የማንም አላስደሰተኝም።
    አላህ ትዳራችሁን ይባርክ።
    ምርጥ ጥንዶች ማለት እናንተ ናችሁ ለኔ
    ሶፊና እስማኤል ደጋግሜ መልካም ጋብቻ

    • @mominaademmominaadem
      @mominaademmominaadem Год назад +4

      አላህ ያስደስትሽ

    • @hikmatube1134
      @hikmatube1134 Год назад +2

      ወላሂ እነሱ ለተጋቡት በጣም ነውደስያለኝ

    • @halewyamahemmed
      @halewyamahemmed Год назад +11

      ምኑ ነው ያስደሰተሽ መጋባታቸው ማሻአላህ ግን ለሙዚቃው ነው ማሻአላህ የምትሉት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @kwaa9870
      @kwaa9870 Год назад

      እዴኔነሽ

    • @Hindiyaat
      @Hindiyaat Год назад +1

      ❤️

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ

    ምርጥ ሙዝቃ ለማለት ነዉ?
    ወድሜ አላህን ፍራ ሚስትህን ሰትረህ በኒቃም አዉበህ ያዛት ለዲኒያ ብለህ በአራም አትዘፈቅ አላህ ሁላችንንም ከወጀል ይጠብቀን ያለፈዉንም ይቅር ይበለን

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g Год назад +6

    አለህምዱሊላህ የሚወዱትን ማግኘት መታደል ነው እንኳን ሰመረላችሁ ሀሳባችሁን እውን ላደረገው አላህ ምስጋና ይገባው ውዶቼ ወደ ነሺዳው ስመጣ ይህ ነሺዳ ነው ለማለት ይከብደኛል ግልጥ ያለ ሙዚቃ ነው እስሚኢል ወንድሜ የቀረው ሁይሎጋ የሚለው ቃል ነው ክላስካሉ ጨምሮ ደበኛ ሙዚቃ ነው ይህ ስል ያስጠላል ማለቴ አይደለም ይህንን ያዝልኝ

  • @medinamedina5557
    @medinamedina5557 Год назад +18

    እናም ወንድሜ እስማኢል እህቴ ሶፍያ ትዳር ከአላህ ነው አላህ ያሳምርላችሁ ነገር ግን ይህንን እንድታገኙ ደግሞ አላህ ከከለከለው ነገር እራሳችሁን ጠብቁ ወላሂ ነሽዳ የተባለው ዘፈን ነው ክላክሱ ሁሉም ነገር ሙዚቃ ነው ሙዚቃ ደግሞ በሸሪአ የተከለከለ ነው ሀራም ነው እናም ወንድማችን ነሺዳ የሚባለውን ትተህ በዚህ በድምፅህ ውብ የሆነው የጌታህን ቃል ብታነብበት ወሏሂ አላህ ይደሰትብሀል አሁን ግን ጌታህን እያስቀየምክ ነው እናም ከዚህ ስህተት ወደ አላህ በተውበት ተመለስ ሶፍያ እህቴ ውዷየ እስልምና የሚያስተምረውን ነገር ለመተግበር ሞክሪ ውዷየ ለሴት ልጅ ውበቷ ሊቃቧ ነው ወላሂ እንደዚህ ተኳኩለሽ የሚያምር ቪላ ለብሰሽ በዚህ መልኩ ለአለም ሚዲያ መቅረብሽ አላህም ይቅጣብሻል ሴት ሴት ልጅ አላህ ያዘዛት እንድትሸፋፈን ነው ሰርጋችሁን ደግሞ ሸሪያ በጠበቀ መልኩ ማድረግ ነበረባችሁ ወላሂ የታመሙትን መጠየቃችሁ ጥሩ ሁኖ ሳለ በሌላ በኩል ደግሞ ተበላሸባችሁ እናም አላህ እንፍራ እለታዊ ደስታ ሳያሞኘን የጌታችንን ትእዛዝ እንተግብር ለምሳሌ አንድ ምሳሌ ልንገርሽ ውዷየ ሀያተል ኩብራ ብዙ ፈተና የተፈተነችው ለድኗ ለኒቃቧ ብላ ነው ስንት አመት እስር ቤት ገብታ የወጣችው ስታገባም የሴቱ በሴቱ የወንዱ በወንዱ ነበር ሰርጓ በኒቃብ ተውባ ያሱበሀን አላህ ከዛ የበለጠ ደስታ የለም እናም እነሱም ምደልሽ ሊሆኑ ይገባል ሁለተኛ ጋዘጠኝነትሽ ሸሪአ የፈቀው አይደለም ዬሄንን ስራ በሌላ በጥሩ ነገር ብትቀይሪው ለምሳሌ ድንሽን በደንብ ተምረሽ እህቶችሽን ቁረአን ሀድስ ብታስተምሪ ወላሂ ከዚህ የበለጠ የአላህን ውደታ የምታገኝበት ስራ የለም ይሄ ጋዘጠኝነት ከጥሩው መጥፎው ያመዝናል ሀራምነቱ የጎላ ነውና ይቅርብሽ ውዷየ እህታዊ ምክሬ ነው ለሁለታችሁም ወንድሜም እስማኢል በድንህ ጠንካ ሁነህ ወንድምችህን ድን ስታስተምር የምናይህ ያድርገን

    • @emuyoutube6702
      @emuyoutube6702 Год назад

      ሳህ ወላሂ አላህ ትክክለኛውን ይምራን

    • @abdul-hakimismail8726
      @abdul-hakimismail8726 Год назад +1

      Aselumualikum sister! You don't have lectures them about Deen. Allah had marcy to his slave. There is so many important things in our Muslim umma. Why you're not where a lot of Muslim converted to Christianity because luck of knowledge. Instead of talking, where many Muslims converted Christianity because they don't have teachers to teach them Deen. Talking is easy, where many Muslims need you help them on their Deen. Make dua for both of them. If you wish to say them something, pick up their phone call them. If you don't have good to say, it's better to be quiet. Our Deen need middle on our actions. May Allah help us both of us. Thank you.

    • @አስያ.ትዩብ
      @አስያ.ትዩብ 7 месяцев назад

      ነሽዳሀራምአይደለምነሽዳእሚጠላሸይጧንነወ

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Год назад +28

    ያረቢ የዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ አኡዙቢሏህ ከእንድህ አይነት ሰርግ ያላገባችሁ ይጠብቃችሁ እጭ ኢኽትሏጥ ፣ ሙተበርጃ ፣ ፈሳድ አሏህ ይህድኩም በስ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 Год назад

    የሠዉ ደስታ የስደስተኛል የናተ ግን ለየት ያለነዉ ማሻአላህ በጣም ታምራችሁ ነሺዳዉ ሞ ለኔ የተነሸደልኝ እስኪመስለኝ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ ደስታየ አየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ማሻአላህ። ወንድሜን መሣይ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Год назад +19

    ትዳራችሁን አሏህ በረካ ያድርግላችሁ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችን ይረዝቃችሁ ቤታችሁ በፍቅር በእዝነት በበረካ ይሙላ

  • @mominaademmominaadem
    @mominaademmominaadem Год назад +1

    ኮሚት ስትፅፉ አስተውሉ ጀሚአን አለማድመጥ ካልተደመጠ አታቁምና ውስጡን ዝም በሉ
    ሶፊቲ እወድሽአለሁ ጀግና ነሽ መብሩክ ውድድድድድ

  • @saeadsaead563
    @saeadsaead563 Год назад +37

    ቁርአን ብቀራላት ይበልጣል ከምንም በላይ ሀራም ከመጋበዝ ይልቅ አላህ ይህድኩም በስ

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 Год назад

      ትክክል ወላሂ

    • @susususu1464
      @susususu1464 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @BENETmama
      @BENETmama 5 месяцев назад

      እኔ የገረመኝ ኡዝታዞችምአሉ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Год назад +102

    ምርጥ ሙዚቃ
    ላሀውለቁእተኢላቢላህ
    ኢላሂ መጨረሻችንን አሣምርልን

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 Год назад

      Azmariy beyiwu

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Год назад

      @@hwiimohomed7787
      ሣህ

    • @Hነኝያቡመሬምተማሪ
      @Hነኝያቡመሬምተማሪ Год назад +4

      አኮ ማላዘንማ ስራቸውነው😏😁

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Год назад +8

      @@Hነኝያቡመሬምተማሪ
      ክክክክ ደሞያለቅሣሉ ጉድነው ቁረአን ሢቀራኮ እንቅልፍ ለሽ ነው የሚሉት

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад +1

      😂😂

  • @habibahabiba9164
    @habibahabiba9164 Год назад +12

    ሶፊየ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ትዳራችሁን አላህ ያሳምረው
    አደራ ኢስሙ ሶፊን ተከባከብልን 💕💕

  • @rahemateni7585
    @rahemateni7585 Год назад +4

    የኔ ቆጆ ለሶፊዬ ከዚም በላይ ይገባታል ማሻ አላህ አላህ እድሜቸው ያርዝምላቹ ወልዳቹ ክበድ ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቃቹ ከጤናጋ ርዝቅ የሚያመጣ ልጅ ይስጣቹ ማሻ አለ

  • @أسياحبيب-ت1ب
    @أسياحبيب-ت1ب Год назад +14

    የሚገርመዉ ነሽዳዉ ከሙዚቃ አይለይም ኡስታዝ ተብየወቹም አሉ ከዚህ እህጢላጥ የበዛበት ሰርግ አላህ ያህዲኩም

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Год назад

    ሶፊን አልመጣም ያሥባላት የተጋበዘችው ሙዚቃመሠለኝ እዲህ እልም ያሥባላት አሣፈራት መሠለኝ በዚህ ድምፅህ የግዳ ቁርአን ብትቀራላት ይሻል ነበር አላህ መጨረሻችን ያሣምርል

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ትዳራችሁ የተባርከ በፋቅር በተወሂድ በሱና ተውቦ ሶሊህ ልጆችን ጀሊሉ የሰጣችሁ በምሀላችሁ ሙሀባ እጂ ጥልን እዳናይ አሚን

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Год назад +34

    ፀጋው ሳይጎድል በልኩ
    ባንቺ አጌጠ ታሪኩ
    ሶፊን መርጦ ለኑሮ
    ጀመረ የበረካ ኑሮ
    ፍቅራችሁ ይዝለቅ እስከ ፍርዶሰል ጀነት
    በብዙ ሀፊዝ ልጆች የተሞላ ቤት
    ሶፊና ኢስማኤል የወጣቶች ምሳሌ
    ይሀው ተደሰቱ ጁሀርና ተክሌ
    ሰርጋቸው ቢሆን አላህ በወደደው
    እነሱም ብቅ ያሉት በባቡል ሀይር በር ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንወዳቹሀለን አላህ ይጠብቃችሁ
    መብሩክ በድጋሚ ❤❤❤

  • @ናፋቂዋ
    @ናፋቂዋ Год назад +153

    ምርጥ ሙዚቃ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад +24

      እኔምለወ ማሻ አላህ የሚሉት ለሙዚቃዉነዉደ ጉዲኮነወ አሰታፈርላ

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 Год назад +4

      ጥመት እኮ ሆናል

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Год назад +8

      ​@@bintOmer-xt6tj ሙዚቃ አፍቃርዮች ነች አትፍርጀባችው

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад +6

      ​@@bintOmer-xt6tj አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад +4

      @@sus2475 አሚን ያርብብብ

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    የዓመቱ ምርጥ ሙዚቃ ።

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Год назад +74

    ከዘፈን በምኑ ነው የተለየው ??? እሯ አላህን እንፍራ ሰርጉ የተደረገበት ቦታ ማሻ አላህ ኸይር የሚሰራበት ቦታ ነው የሀኪም ቤት ዘያራችሁ ማሻ አላህ ነው ግን በዚህ ኸይር እየሰራችሁ በዚህ ታፈሳላችሁ አላህ ሂድያውን ይስጠን አላህ ይዘንልን
    ግጥሙ ጥሩ ነው ግን ዜማው ከሙዚቃ መሳሪያ የተለየ አይደለም

    • @sssamera6124
      @sssamera6124 Год назад

      ሰህ

    • @hadraebrahim3054
      @hadraebrahim3054 Год назад +1

      አቤት ቅናት እርርር ድብን አረጋችው ቻሉት

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 Год назад

      ​@@hadraebrahim3054Mn yaskenal muzka Newu

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Год назад

      ዘፈን ከሆነ ለምን ቁጭ ብለሽ ትሰሚያለሽ ቅናትም አታገቡም በኮሜት ስድብ እንደ ሳዳት ከማል ቲክቶክ ምንም ላይ ተጥዳቹህ ሙስሊም ትስድባላቹህ

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Год назад

      ሳህ

  • @ggffffughb1315
    @ggffffughb1315 Год назад +202

    እያወቁ ጃሂል ከመሆን አላህ ይጠብቀን

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Год назад +1

      አሚንያረብ

    • @habhabshi1801
      @habhabshi1801 Год назад

      አሚንንን

    • @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
      @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Год назад

      አሚን ደምሩኝ🌹🌹

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ Год назад

      አሚንያረብ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Год назад +11

      ዘፈን ከሆነ ለምን ቁጭ ብለሽ ትሰሚያለሽ ቅናትም አታገቡም በኮሜት ስድብ እንደ ሳዳት ከማል ቲክቶክ ምንም ላይ ተጥዳቹህ ሙስሊም ትስድባላቹህ

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Год назад +28

    ሱብሀን አሏህ የረሱልን ስም እና አሏህ እያወሱ ዘፈን አሏህ ይጠብቀን

    • @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
      @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ Год назад +1

      በጣም ያስጠላል ከካፊሮቹ መመሳሰል አላህ ልቦና ይስጣቸው

    • @ዙዚነኝ
      @ዙዚነኝ Год назад

      አሁን ይሂ ይባላል በሂይወታችው ይች ቀን ብቻ ናት ደስታችው አይደገም ለነሱ ድስታ ድስ ሊለን ይገባልጅ በመመቀኛኝት ተላለቅን

    • @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
      @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ Год назад

      @@ዙዚነኝ ለዚች ቀን ያበቃቸውን አሏህን ድበር መካት ተገቢ ነውደ ታዳ በነሻዳ በኽቲላጥ!???

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Год назад

    ከምንም በላይ ሰለምወዳችሁ ያላህ ስራ ያጣመራችሁግዜ በደስታና በጎት ነውደጋግሜ ደጋግሚየማየው የናተን ሰረግ ባልናሚስት ሲቃጠም እናተንአየሁ ማሻአላህ አልፍ መብሩክያማረ የሰመረ ያድረግላችሁ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z Год назад +126

    ትዳራችሁን አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ሙዚቃችሁን እዛው👌

    • @haleemaumhayat2549
      @haleemaumhayat2549 Год назад

      ማሻአላህ ማሻአላህአላሁሡበሀነሁተአላውድታእሥከመጨረሻውያብዛላችሁ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Год назад +1

      ዘፈን ከሆነ ለምን ቁጭ ብለሽ ትሰሚያለሽ ቅናትም አታገቡም በኮሜት ስድብ እንደ ሳዳት ከማል ቲክቶክ ምንም ላይ ተጥዳቹህ ሙስሊም ትስድባላቹህ

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z Год назад

      @@oneethoipan9565 سبحان الله

    • @zvnjcufuzfjjffiif4985
      @zvnjcufuzfjjffiif4985 Год назад

      ​@@oneethoipan9565 ሣዳት ሥድብነዉ እንዴ የሚያወርድባችሁ ከንቱ ለናንተ ለመጨረሻችሁ ከጥመት እንድትወጡ እንጂ ሥድብ ከአፉአይወጣም አትጃጃሉ

    • @zihraesmele9528
      @zihraesmele9528 Год назад +2

      ​@@oneethoipan9565ሳዳትንኮ እማቶዱት ሀቅ ስለሚያወራ ነው

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Год назад +8

    ከናተ ከውድ ቤተሰቦቻችን ይህ ነሽዳ አይጣበቅም ነበር ግን ሰው ነንና እንሳሳታለን ከስተታችን መለስ እንበል ነሽዳው ከሙዚቃ አይለይም ብቻ ትዳራችሁን አለህ ይባርክላችሁ

  • @ተወዳጅይቱብአህለን
    @ተወዳጅይቱብአህለን Год назад +57

    አላህ በዝነቱ ለሁላችንንም ሂዳ ይስጠን ያረብ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Год назад +10

    ወረቢ ደስ የሚል ነሽዳ ከሚያምር ጥቅምት ጋር ኣላህ ክፉን ያርቅላቹ በፍቅር ያበሽብሻቹ እረጂም እድሜ ከጤና መልካም ዙርያዎችን ሪዝቁ እዝነቱ ሰፊ የሆነው ጌታ ይስጣቹ ያረብ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ግጥም ብገጥምላት ይሻልህ ነበር ይህ ሙዚቃ ከምትዘፋን አላህ ያሰጥልህ ይህን ነሸዳ እሚባል ብዙ ችሎታ አለህ አንድበትህ ለዛ አለው፣በዚህ ለዛ፣ባለው አንድበትህ ሀድስ ቁርአን ተውሂድ ስራበት

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Год назад

    ሙዚቃዉን ቱዉትና ዴስ የሚለዉ ታማሚወችን በዚህቀን መጠየቃችሁ ማሻአላህ ሲቀጥል ማነዉ እዴኔቢላል ማይዶን ያየ የኔወንድም

  • @መዲሰለምቴዋ-ሰ9ቸ
    @መዲሰለምቴዋ-ሰ9ቸ Год назад +8

    ይህ ከሙዚቃ ምኑ ይለያል የአላህ ያረብ አንተ ጠብቀን እሮመዷን እየመጣ አድስ ነሽዳ አሉት አይ ዱኒያ ሰውንም ጨምራችሁ ባታጠሙ ምን አለ ሴትና ወንድ ድብልቅልቅ ያለ በገጠር ያሉ እንኳን በለዩበት ስእት የናት እንድህ መሆን ከደዪስ ወንድ አላህ ይጠብቀን ውበትሽን በኒቃብሽ ውስጥ ለባልሽ ብቻ ብትልደርጊው ምን ችግር አለ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @BRTUKANAdem
      @BRTUKANAdem 2 месяца назад

      ሀቅ ነዉ ወሏህ

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад +27

    ماشاء الله ما شاء الله تبارك الله
    የኔ ፍልቅልቅ ስስቴ ሶፍያዬ ወላሂ ይገባታል!! የኔ ሱስስ እንደዚሁ ፍክት ብለሺ ኑሪልኝ በደስታ ሁሌ ያሰላም ምን ልበል ወላሂ እንዳው የደስታየ ብዛት እንባየ የሚመጣው ነገርስ የኔ ውዶች ውደታ እስከ ጀነት (ሶፊነቴ)❤️❤️❤️💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Год назад +4

      ምኑ ነው ሚገባት ለእህትሽ ሙዚቃ ትመኛለሽ እኔ ግን ለሙስሊም እህቴ እዲ በሙዚቃ የታጀበ አልመኝላትም

    • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
      @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад +2

      @@lidacall5542 جزاك الله خير فزكير ف اين زيكرت معلموامينن🙏😊 ረበና እውቀትን ይስጠን ምናልባት እውቀት ስለሌለኝ ይሆናል ደስታየን ነበር የገለፅኩት

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Год назад

      @@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn አላህ ሁላችንም ይስጠን አብሽር ወይያኪ

    • @rahmatutub1149
      @rahmatutub1149 Год назад

      @@lidacall5542 negerilgnma wude

  • @halewyamahemmed
    @halewyamahemmed Год назад +56

    ዘፈን ነውኮ ሱባሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @ለሸሪዓእውቀትቦታእንስጥ
      @ለሸሪዓእውቀትቦታእንስጥ Год назад +6

      አላህ ከተባለ ለነሱ ምንም አይደል አይ የኛ ትውልድ የዘቀጠ ትውልድ።

    • @halewyamahemmed
      @halewyamahemmed Год назад +7

      @@ለሸሪዓእውቀትቦታእንስጥ የሚገርመኝ ነገር ደሞ ማሻአላህ የሚሉት ማሻአላህ ለምኑ ለዘፈኑ ያረብ እስከመቸ ነው በጭፍን የምንጓዘው

    • @jamilesultan4468
      @jamilesultan4468 Год назад +1

      በጣም

    • @jamilesultan4468
      @jamilesultan4468 Год назад +2

      ሱበአን አለህ ቆይ ማሻአለህ ምትሉት ለምኑ ነዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад +1

      አላህ የሚለውን አውጥተው አረበኛ ሙዚቃ ቢሉ ይመረጣልኮ

  • @የውሎልጂነኝየደሴዋ

    አባቴ ራህመት አህመድ ብሎ ነው የሚጠራኝ ሁሌ ለምን ነው ስለው ስጦታይ ነሽ እኮ ይለኛል ለካ ምኞቱ ነበር ሴት ልጂ አሁን ገባኝ አባቴ የኔ ጎደኛ ኡስታዝየ ኑርልኝ 💝

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Год назад +7

    አላህ አላህ 🥰ማሻአላህ አላህ ከመጥፎ አይን ይጠብቃቹ በልጆች ይባርካቹ ውለዱ ክበዱ የልጅልጅልጅ....ለማየት ያብቃቹ

    • @bahrushrefa
      @bahrushrefa Год назад

      ክክክክ እስከዛማስ ቂያማ አይደርስም ብለሽ ነወ

  • @SeadaYmam-x1s
    @SeadaYmam-x1s 9 месяцев назад

    ኡስሚ ከሁሉም አደኛ ነው ያ ነሺዳ ጋጋታ ያልበዛበት የፍቅርን ጣእም ብቻ የሚገልፅ ماشاءالله
    ماشاءالله
    ماشاءالله

  • @susuwello
    @susuwello Год назад +5

    ማሻ አሏህ ምረጥ ጥንዶች መልካም የትዳረ ሂወት ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ሁሌም በቅረ ኑሩ አይለያችሁ

  • @toibadawud2827
    @toibadawud2827 6 дней назад

    ፀሀይ ተክሌ የኔ እናት ደስስስ ስላላት ደስ ብሎኛል

  • @አሚናገጠሬዋ
    @አሚናገጠሬዋ Год назад +6

    ምረጥ ያመቱ ሙዚቃ 👍

  • @shikuriyasiraj3867
    @shikuriyasiraj3867 Год назад +1

    ማአሻአላህ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው ውለዱ ክበዱ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ለኛም ለላጤዎችም ዱአ አድርጉልን

  • @makaabol3275
    @makaabol3275 Год назад +6

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤነጋር አብራችሁ እምትቶሩ እምትወልዱ ፍቅርን እሰከመቃብር አላህ ይወፍቃችሁ
    🥰🥰🥰

  • @የውሎልጂነኝየደሴዋ

    የኔ ወድ ኑሩልኝ በፍቅር ውላሂ ስጠብቅ ነበር ወንድሜ እንኳን ደስ አለን ደስታህ ለእኔ ደስታይ ነው ሺ አመት ኑሪልኝ ሶፊ እ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +12

    አርቲስት እስማኤል በሚለዉ ይስተካከል ሱበሀንአላህ ምርጥ ሙዚቃ

    • @رناتالتميز-و3ط
      @رناتالتميز-و3ط Год назад

      ሀራም

    • @Suleymanyenus-v7j
      @Suleymanyenus-v7j 2 месяца назад

      በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ በጎ ይናገር ወይም ዝም ይበል ረሱል ሰ.ዓ.ወ

  • @wollolegambomedia4323
    @wollolegambomedia4323 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ ውደታ እስከጀነት እፉነተኛ ፉቅር በተግባር ማየት እደት ያሥደሥታል ደሥታችሀ እሥተመጨረሻ ይሁን ውለዱ ክበዱ ምርጥ ጠዶቸ

  • @gghy7847
    @gghy7847 Год назад +4

    _ፎቶ በሙዚቃ በጣም አሪፍ ነበር በተለይ ባይለቀቅ⚠️⚠️ ወንድሜ ኢስሙ ከዚህ ከሙዚቃ አላህ ያውጣህ_

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    🙉🙉🙉🙊🙊🙊በሉ ሙሽርነታችሁን በኛ በኮሜታቶች አጣጥሙ መልካም የኮሜንት ንባብ🙏🙏🙏

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +6

    ምርጥ ሙዚቃ አውጥተህላታል

  • @zad3072
    @zad3072 Год назад

    ማሻአላህ በድጋሚ ኢስሙ እና ሶፊ ማንጋ እንደሆነ አላስታውስም ኢንተርቪው ተደርገህ ያስቀመጥከው መስፈርት ሙልት ያረገች እንስት አድሎሀል ማሻአላህ👌👌

  • @helloeveryone9557
    @helloeveryone9557 Год назад +2

    Mashallh beautiful couple we need more videos I feel like I am watching my brother and sister wedding videos you both look gorgeous may Allah protect you from evil eyes ❤❤

  • @bint6359
    @bint6359 Год назад +1

    የኔ መቅናት ክክክክ አላህ አዱኒያ ወላ አኼራ አይለያያችሁ ቅመሞች ኢንሻአላህ አይዞን ግዜውን ጠብቆ የኛም አይቀርም

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Год назад +12

    ምርጥ ሙዚቃ ጋበዝካት አላህ ሂድያ ይስጠን በስ

  • @Moo-wq2ob
    @Moo-wq2ob Год назад

    በጣም ታምራላቹህ በጣም ያደነቃቹሁኝ ሰርጋቹህ በባቡከር ግቢ ነዉ ኒሻአላህ አጅር ያለዉ ሰደቃ አላህ ያድሪግላቹህ ከአይን ሰዉ አላህ ይማራቹህ

  • @ggsgwywghsgsgege8605
    @ggsgwywghsgsgege8605 Год назад +4

    ማሻአላህ በጣም ምርጥዬ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አሁንም በድጋሜ እለዋለሁ ውለዱ ክበዱ ውዶቼ 🥰🥰

    • @taukalallah3710
      @taukalallah3710 Год назад

      ግን፡ሴትነት፡ወይስ፡ወንድነው፡አበርክከው፡እጅ፡ያምስመው፡

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Год назад

    የኔ ውዶች ትዳራችሁ ያሊና የፋጢማ ያድርግላችሁ ግን ማነው እንደኔ ዝብሎ ሲያያቸው ያለቀሰው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም አለቀስኩ ደስታችሁ ደስታችን ነው እወዳቹዋለው❤❤❤

  • @tuba6802
    @tuba6802 Год назад +12

    አልሀምዱሊላሂ ዛሬ አደኜ ሑኘ ደስ ብሎኛል😍😍😍😍 መብሩክ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 9 месяцев назад

    የሙዚቃዉ መሳሪያ ባይኖር ግጥሙ አንደኛ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብቻ አላህ ሁላችንንም ሱናዉን ምንከተል ያድርገን እኔ ምን ቤት ነኝ የሰዉን አይብ ምዘረግፈዉ የኔዉ ተሰትሮ እያለ😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢

  • @munaali2129
    @munaali2129 Год назад +4

    MashAllah Beautiful couples!! May Allah protect you from evil eyes,

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Год назад

    እሄም ሲያንስሽ ልዩው ናሽ እውናት ይጋበሻል ያሙስሊሞች መብራት የኔ ማሮች ፍቅራቹን እስካ ጃናት ያርግልቹ

  • @johamo6802
    @johamo6802 Год назад +9

    Oh my god you guys look stunning masha allah you’re amazing couple. I was crying he sang for you it’s just so cute to see you guys together insha allah may allah keeps in his guidance Best of luck in your life allahuma barik

  • @hikmaJamal-pv2nq
    @hikmaJamal-pv2nq 9 месяцев назад

    Masha allah betam new emtamrut 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Год назад +44

    የስዋንም ያንተንም ወላጆቻችውን አቅርብልን የኔ ውዶች

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад

    እኔ ለእናተ ጋብቻ እንዴት እንደተደሰትኩላችሁ ረቢ ያህሚኩም ሚን ኩሊ ሸር ወልሀሰድ ወልአይን እንቱ ከቲር ትልባኡ ለባዕድ አላህ ይፈራህኩም ቢአውላድ ሷልሂን ከማን አላህ ይነውር ቤትኩም ቢኩል ሰአዳ ወል ፈራህ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +11

    እስኪ ለኔም መልካም ባል ይስጥሽ በሉኝ በቃ አላህን ፈሪ መልካም ብቻ ይሁንልኝ ከላይም ከውስጡም ውብ የሆነ 🙏😋አላህ አይቸግረውምና🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @KedjaWudu-so6pl
      @KedjaWudu-so6pl Год назад

      Lachim melkam bal ystsh alah Kazim belay kemtebikiw belay

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Год назад

    ስለተጋባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል መብሩክ❤️❤️🌹🌹🌹 ነሸዳው ግን ደስ አላለኝም

  • @zinetayalew3588
    @zinetayalew3588 Год назад +6

    ማሻ አላህ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️👌👌🥀🥀🥀👌👌

  • @WISDOMISLAM1
    @WISDOMISLAM1 Год назад +1

    አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ። ለሙዚቃው ቃላት የለኝም ምን እጀምል ብቻ ቆም ብለህ አስብ። አላህን በዚህ መቃረብ እችል ይሆን ብለህ ጠይቅ??? ሚዛን የሚቆም ቀን ያስመነዳኝ ይሆን በሸር ወይስ በኸይር ብለህ ጠይቅ እስኪ። አልጠራጠርም ቀልብህ ሀቅ ታቃለች ጠይቃት

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Год назад +20

    ምርጥ ዘፈን ነው ምን ቀረው

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Год назад

      ክክክ

    • @رناتالتميز-و3ط
      @رناتالتميز-و3ط Год назад +1

      ክክክክ እውነት

    • @بتمحمدءختموكتر
      @بتمحمدءختموكتر Год назад +2

      Kkkk ነዑዙቢላሂ ዋ እስላማ መነገጃ መሆኑ በጣም ያስለቅሳል በጣም ትልቁ የሚዘገንነው የሃያሉን ያለማቱን ፈጣሪ ስም በዘፈን ላይ መጠቀም አላህ ይምራቺሁ

    • @Suleymanyenus-v7j
      @Suleymanyenus-v7j 2 месяца назад

      አንተ አሁን ከአልሸባብ በምን ተለየህ ​@@بتمحمدءختموكتر

  • @remlalemma
    @remlalemma Год назад +2

    ማሻአላህ መብሩክ ብያለሁ ውዶቸ ውለዱ ክበዱ በደስታ ኑሩ

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed Год назад +3

    ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ❤❤
    አላህ ሁሉን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ
    ለኡማው የሚጠቅም ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ👌😍🌹

  • @aminamohammed7552
    @aminamohammed7552 Год назад +4

    ማሻላ አላህ ትዳራቺሁ እስከጀነት ያድርግላቺሁ ውዶቼ❤❤

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct Год назад +2

    መሻአላህ ዉብ ጥንዶች ታይታችሁ የማትጠገቡ አላህ ይጠብቃችሁ ዱኒያ ወል አሄራ መልካምና ሷሊህ ሀፊዘል ቁርአን የተሞሉ ልጆችን እየወለዳችሁ አልሀምዱ ሽኩር አብረን እናድርስ መብሩክ ሙሽሮቻቸን. አላህ አሳምሮ እዳጣመራችሁ አብሮ ያዝልቃችሁ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Год назад +14

    ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲
    ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @duriidurii3378
    @duriidurii3378 Год назад +1

    Mashallah mashallah das sil wow mashalla yadamaqa tidar yadrgilachu ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Год назад +13

    የሶፊ ወዳጆች ላይክ አርጉኝ

  • @Tirri.wede.selefiyah
    @Tirri.wede.selefiyah Год назад

    ይህን አይነት ሰርግ ምታደንቁ አላህን ልትፈሩ ይገባል ሱብሃን አላህ በአላህ ስም እየተጨፈረ ድቤ እየተመታ ለዛውም ኡስታዝ ተብየ እያለ ነዑዙ ቢላህ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Год назад +9

    አሏሁ አክበር ስታምርኩ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ይገባሻል ሶፊየ 👌👌👌👏👏መብሩክ በድጋሜ 💖👌👌👏

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Год назад

    ሁሉም አዋቂ የሆነበት ዘመን እጪ እሱ አይሠማቺሁም
    መሀመዲ አወል እንዳንርሳዉ አንተ ተተካ መዙማዉን በተርፈ መልካም ትዳር 👌👌

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Год назад +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ❤️የኔ ውቦች ስወዳችሁኮ 😍 አልሃምዱሊላህ አልፍ አልሃምዱሊላህ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይስጣችሁ በዱንያም መደሰትን በአኼራም ጀነትንይወፍቃችሁ😍❤️🤲🤲🤲

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Год назад +1

    ማሻ አላህ ያማረ የሰመር ያርግላችሁ ሶፉ እስማኢል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔ መልከመልካም

  • @اافاغتاا
    @اافاغتاا Год назад +2

    አኡዙቢላህ ሙነሽድ ነው ሙዚቃ እደካህድወች ፈጣሪን በሙዚቃ ጊታየ አቆ ጠፍ ተመሆን አላህ ይጠብቀን

  • @ጣፋጭነኝኢተቂላህልቤ

    እኔ እማዝነው ለኮሜታተሮች ነው ሰው ገደል ሲገባ አብራችሁ የምትገቡ ሚስኪኖች አላህ የህዲነ ጀሚዓ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 Год назад +4

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳት ሶፊን የኔ ብስኩት 😘😘

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Год назад

    ማሻ አላህ የኔው ከስደት መልስ እንዲ ትጋብዘኝ ይሁን ሙንሺድ ባትሆንም አይ አረ በመዳም ቤት አውጦት እንደናተ በሀገር ከባለችን አንድ ሆነን ሞቅ ሸብረቅ እንድናረገው በዱአቹሁ አትርሱን አሁንስ ሰለቸኝ የቤተሰብ ናፍቆት የባል የሀገር በዱአቹ አትርሱን ሙሽሮች

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +5

    አደኛ ነኝ በተለይ ዘረኞች ያልሆናችሁ #ሠብስክራይብ አርጉ ሶፊዬ መብሩክ በድጋሜ❤🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔🤔🥺🥺🥺🥺#

  • @Moo-wq2ob
    @Moo-wq2ob Год назад

    ማሻአላህ ተባረከ ራሕማን ኒሻአላህ ዉለድ ኪበድ ዙሪየተል ሳሊሕ የሆነ ልጅ አላህ ይወፍቃቹህ

  • @toybaabaker
    @toybaabaker Год назад +3

    ማሻላህ ወላሂ ከመደሰቴ የተነሳ እባየ ፈሰሰ 😢 ወልዳቹ ሳሙ ሀቢቢቲ ❤ ሀቢቢ ❤❤

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Год назад +4

      ተይጅ ሶፍት አቅርብ ኢስማኢል ለሙዚቃ እባሺ ከፈሰሰማ ለሌላዉ ጉድ

    • @rahmatutub1149
      @rahmatutub1149 Год назад

      Malkes neberebsh

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 Год назад +1

      አይ ይህ ሁሉ የዕውቀት እጥረት ነው

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 Год назад +1

      በነሱ ቤት የሱና ሰርግ መሆኑ ነው

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 Год назад

    ማሻአላህ በድጋሚ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ሶፉ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ እስሚን ተንከባከቢልን ወንድማችንን አደራ እስሚ ያው ላንተ ምንም አልነግርህም ሶፉ ከውዱ ነብይህና ከውዱ አባቶ የተሰጠችህ ውዶ እና እንቁ አማናህ ናትና አማናህን የምትወጣ ያድርግልን በተረፈ አልፍፍፍፍፍ መብሩክክክክክክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +112

    ጥርት ያለዘፈን አላህ ሂዲያ ይሰጣችሁ በሰ

    • @Mina-hr7bu
      @Mina-hr7bu Год назад +3

      ያውም በክሊፕ😂

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 Год назад +1

      😂😂🙈

    • @bint4181
      @bint4181 Год назад +1

      ትክክል.

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Год назад +2

      ሳህ ጥርት ያለ ሙዚቃ ክክክክ

    • @mwje1289
      @mwje1289 Год назад +1

      ሣህህህ በትክክል ያረብ እልም ያለ ሙዝቃ ያሱብሃነክ

  • @zemzemmebratu1911
    @zemzemmebratu1911 Год назад

    ወረቢ. በጣም ደስተኛ ነኝ የራሴ ሰርግ የዘመን ያሕል አልተደሠትኩም ወላሕ መልካም ጋብቻ ወለደ ክበዱ እወዳችኋለሑ

  • @omureyan
    @omureyan Год назад +4

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ትዳርቻሁ ያማርየሰመርያግላቺሁ ያረብ ሶፊየ የምትዳላይክ ኢሰማኢልበላይክ አሰዩኝ 🌹

  • @hikamaalove1419
    @hikamaalove1419 Год назад

    Mashallaa tabarkallaa barkallaa lakumaa ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 Год назад +4

    ማሻ አላህ ትዳራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ

  • @saadah-xb9lx
    @saadah-xb9lx 7 месяцев назад

    መሽአላህ ተባረክላህ ይላገብችሁ አላህ ይውፍቅቻሁ ሱሊሁን ባል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabirjemil5198
    @sabirjemil5198 Год назад +11

    May Allah (SWT) Bless your marriage on His Countless Blessings!!!

  • @ቅምሞችነንየመዳም

    መሻአላህ መብሩክ አላህ መጨረሻውን ያሰምረላችሆ ወልዱ ከበዱ !በባቡ"ልኸይር ሰላደረጋችሆ በጣም አሩፍ ነው!

  • @wanoffinino3740
    @wanoffinino3740 Год назад +2

    You both deserve more
    Mabrook
    Barakallah