Lualawi ሉዓላዊ-የዓዕምሮ ሳይንሥ ለሰላም 6 -ጦርነትና አዕምሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 июн 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 27

  • @bety2338
    @bety2338 8 дней назад +3

    Excellent presentation👌🙏

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 7 дней назад +1

    I have no words to express how grateful to all of us that you are making these episodes and putting it all out there for everyone. This episode in particular. Thank you ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነህ ሲሳይ

  • @user-zh6on5ue8w
    @user-zh6on5ue8w 8 дней назад +2

    ጀግና ብያለሁ ❤

  • @bethelawye6360
    @bethelawye6360 8 дней назад +2

    great

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa 7 дней назад +1

    It's very informative. Thank you so much.

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 7 дней назад

    ሢሥ እጅግ በጣም እናመሥግንኃለን እግዚያብሄር የባረክህ ዋው ❤❤❤

  • @BerhanuDigo
    @BerhanuDigo 7 дней назад +2

    በ ጭካኔ የተካኑ የከተማ ቀን ለቀን ዘራፊዎች የሕዝብ ቀዳሚ ስጋት ናቸው የፍትሕ አካላት ጠናካራ አስተማሪ እርመጃ ወሳኝ ነው ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 дней назад +1

    አይምሮ(አንጎል)፤ ነፍስ፡ የምንለው፡ 5ቱ፡ ስሜታችን፡ ነው። ከፈጣሪ፡ በላይ፡ ሰላምን፡ ፍቅርን፡ የሰጠን፡ የለም! የኃይማኖተኛ፡ አገር፡ የፈጣሪን፡ ቃል፡ አንሰማም፡ ስላለን፤ በሳይንስ፡ ጋሼ፡ ወንድሙ፡ ሰላምን፤ ፍቅርን፤ አስረዱን።

  • @samri1215
    @samri1215 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 7 дней назад

    የመሪው ነገር አያያዝና ቀድሞ ምን ሊፈጠር እንደሚችል በቂ ግንዛቤ ቢኖረው ኖሮ ከሕውሐት ጋር ጦርነት አይኖርም ነበር።በጦርነት ውስጥ ሆኖም ወደ ጦርነት የሚመራ ነገር አበጅቶ ሰሜኑን የበለጠ አመሰቃቀለው።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 7 дней назад +1

    የኔ ጥያቄ ይሄ ትምህርት ስለሰው አሰተሳሰብና የአንጎል ዝምድና እራሳችንን እንደንመረምር የሚረዳ ነው
    ይህ ከሆነ የአዳማጮቹ ቁጥር ከሌላ የዩቱብ ተከታታዬች ሲመዘኑ ጢቂቶች ናቸው
    ሰለዚህ ብዙ ሰው እኔ የአምሮ አሰተሳሰብ ችግር የለብኝም ብሎ የሚያምን ሕዝብ አለ ማለት ነው
    መንገድ ላይ የሚሮጥ ሰው ብቻ አደለም የአምሮ ቀውስ ያለበት
    ስለዚህ ብዙ ሰዎች እራሳቸውን ለማወቅ የህን ትምህርት ቢከታተሉ ይጠቀማሉ ብዬ አምናለሁ

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe359 7 дней назад

    Just O/ O just mindinew ethiopia wusti sirawu

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 8 дней назад +1

    Sisay egna astemari.....

  • @zewduy260
    @zewduy260 7 дней назад

    Dedeboch!! Your people from Gamo were displaced from Addis, the place where they lived for generations

  • @fikir875
    @fikir875 8 дней назад

    Hi sisaye

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 8 дней назад

    If not from life or evolution ...If we start from survival actions whether it is in human or animals the weaker, smaller ,honest ,less intellectual etc..been victims from the very beginning of life formation ,survivability, augments development,prosperity,disadvantage privileges etc...
    EVEN glorifying, justifying violence,war etc.. for any /many reasons political,racial etc.. economical or political advantages etc..Are unacceptable and it may lead to any disorder in country,society,families or even to individuals each other and some may write books,teach about it by using a references which non of the facts are to blame our brain functions .
    Why you want to be a soldier:- I like the uniform and defend my country ?
    Why you want to be Navy commander :-I like to swim , I like the sea,I like to command the battle boats/PC,ship etc..
    Why you want Air Force :- I like to fly and defend my country .
    Why you want be a politician ,journalist ,activist I like to represent my people,my side fellowship etc..But at what cost to others/against others ? Advantage ,privileges, opportunities or opportunistically ways ? It may lead to disagreement, conflicts and so violence These are MAY BE NOTHING TO DO HOW OUR BRAIN FUNCTIONS . Our brain knows the good,fair acceptable etc..
    ....LIFE,SURVIVAL,CULTURE,FAITH,ETHICS OR Law and order We humans in order to act sensibly we needs or deserves ascribe /ascribted if not ascetic .

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 7 дней назад +1

    እናመሰግናለን ግን የአብይ በደርግ መሰረተ ትምህርት እስከ 7 ክፍል ተምሮ 7 ተኛ ንጉስ ለሆነው ለጦረኛው አብይ ይጠቅማል የዩንቨርስቲ መምህራን ደመወዝ አልበቃቸው ብሎ በትርፋ ሰአታቸው ቀን ስራላይ በተሰማሩበት ደብብ ክልል 1 አመት የመምህራን ደመወዝ በተከለከለበት ኢትዮጵያን በሁሉም አቅጣጫ የደም ምድር ያረጋትን በየቀኑ ዚጎቹን ሳይገድል መዋል የማይችለው ወደ 5500 በላይ ችግሮችን የፈለፈለውን ሀገረ ኢትዮጵያን አፈራርሶ ፍርስራሿላ ንጉስ ነኝ ብሎ የተቀመጠውን አብይን ቶሎ ወደ መቃብር መሸኘት የጤናማ አህምሮ ስራ ተግባር ነው

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 6 дней назад

      እናንት ኤርትራውያን ለአባቶቻችሁ ጣሊያን እስከ አራተኛ ክፍል አይደለም እንዴ የፈቀደላችሁ:: ወዲ አፎምን እየው ኤርትራን ወደ ድንጋይ ዘመን የለወጣት !

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 6 дней назад

      @@Coffee-do1gm😎😎 ከከከከከከከከከከ ከከብት አላወራም

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 5 дней назад

      @@Snako-cb1zn እንታይ ህልካ?😊

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 дня назад

      @@Snako-cb1zn ሽማግሌው አባትህ ወዲ አፎም ነው የስላም ነገር አትቀበሉ ብሎ ትናንት ሀድጊ ብሎ ይጠራው የነበረውን ዘመነ ካሴን ያስጠነቀቀው? አዲስ አበባ ካሉት ስላዬቻችሁ ጋር አብረን እንቀብረዋለን:: " የምን ስምምነት ዳይ አማሖራ ወጥር" ከአባትህ የመጣ ትህዛዝ መሆኑን አውቀናል! ወልቃይቲው😀

  • @Lemishe
    @Lemishe 8 дней назад

    መጀመሪያ የወለጋን የአርሲን መሃበረሰብ ሰው እንዲሆን ከአውሬነት ባህሬው ባህል ካልቸሩ
    ከዘላለም በሺታው እንዲያገግም ሰው እንዲሆን ስሩ ስሩ የወለጋ አርሲ ኦሮሞ
    ቀድሞ አገር አልባ የሚያረገው ሰላም
    ወዳዱን ኢትዮጵያዊ የሆነውን ኦሮሞ
    ጭምር ነው
    የወለጋ የአርሲ ኦሮሞነኝ ነኝ ባይ
    የትንሹ የትልቁ ፈረስ እየሆነ ማንም
    እየተነሣ የሚጋልበው ህዝብ የሆነው
    በነዚህ ታሪካዊ ቆሻሻዎች ነው
    ሌላው ኢትዮጵያ መንገዳገድ አጀምር
    እንጂ ከጀመረች ማን አገር አልባ
    እንደሚሆን የተረጋገጠ ነው የኦረሸሞ
    ህዝብ ትልልቅ ጥለመት ተፈጥሮለታል
    ሱማሌ የኢትዮጵያ ሱማሌ ሰፊው አማራ
    ከሃረሬ ከጉራጌው ከደቡቡ የኔ ብሄር
    ነው የሚለው ጉጂ ኦሮሞ ሳይቀሩ ኦሮሞ
    በጥላቻነት ፈርጀዋል ከኤርትራ እስከ
    ጁቡቲ ከአማራ እስከ መቃድሾ የኦሮሞ
    ከሱዳን እስከ አፋር ጥላት ሰብስባችኋል
    ፈጥራችሁለታል
    የሚሻለው አገርም ህዝብ የሚድነው
    እነዚህን የአርሲ የወለጋ ኦሮሞዎችን
    አደብ ማስያዝ ነው
    ያ ካልሆነ ኦሮሞ በ7 አቅጣጫ ጥላት
    እንደሚነሣበት ፈፅሞ አልጠራጠርም
    ኦሮሙማው አገር አፍርሶ አገር አልባ
    ከሚሆን ቆም ብሎ ማሰብ የተሻለ ነው
    ምክራችን ይህነው የኦሮሞ ህዝብ
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ግልደምና
    ጀለብያ ድርእያ የሚለብሱ
    ሊያፈራርሱት እየጣሩ እንደሆነ
    መታወቅ አለበት !

    • @sahlezewdinhe5360
      @sahlezewdinhe5360 7 дней назад +1

      የጹሁፉ አስተሳሰብ ሚዛናዊነት የጎደለውና እንዲሁም በትምክተኝነትና በማንአህሎኝነት መንፈስ የተቀረጸ አስተሳሰብ ነው ። የእእምሮ ሳይንስ ትምህርቱ የሚመክረው ወደ ግጭቶችና ጦርነቶች ከሚያመሩና በስሜታውነት ከታጀቡ መተላለቆች እንድንቆጠብ ነው።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 8 дней назад +1

    All this happened because of bad Leadership ,don't try to cover up The crime of TPLF,PP and OLF shenne Government is Ethiopia..

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 8 дней назад

    Why don't you talk about Ethiopian evil ethnic politics ,we lost millions of Ethiopians right now .