አንድ ዕድል... የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 121

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 7 месяцев назад +12

    በዚህ "ህገ ረቂቅ" መሠረት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወንጀለኛ ነው። ደርግን ድንግል የሚያስመስል ዘመን ነው የመጣው!!!!!!!

    • @tesfagetanew3649
      @tesfagetanew3649 7 месяцев назад +1

      ገራሚ ነው። ከህዝብ ንብረት ላይ አይኑን የሚያጉረጠርጥ መንግስት
      1)የ Property tax የሚል ህግ አውጥቶ ህዝቡን በራሱ ቤት ተከራይ አደረገ። ይህ ሲገርመን
      2) አሁን ደግሞ "እንደውም ከ 10ሚሊዮን በላይ ሀብት ካለህ እወርሰዋለሁ" ብሎ ቁጭ😂
      ህዝቡም ዝምምምምምምም

  • @yonas8764
    @yonas8764 7 месяцев назад +17

    ይሄ ሕግ ጉዳቶች 1. የተዘረፈ ንብረት እንኩዋን ቢሆንም ወደ ጎረቤት ሀገሮች እንዲሸሽ ያስደርጋል ::
    2. ሀገራችን እያጣች የመጣችውን የውጭ ምንዛሬ በብላክ ማርኬት እንኩዋን እንዳይገኝ ያረጋል
    3. በሰው ሀገር ያሉ ከፖለቲካ ውጭ የሆኑ ዲያስፖራ ወደ ተቁዋሚነት ይቀይራል
    4. ማንም ሀገር የውጭ ሀገር ዜግነት ያለውን ሰው ንብረት መውረስ ከሀገሮች ጋር ቅራኖ ያስገባል ለምሳሌ USA ማንኛውም እርዳታ የማስቀረት እርምጃ እስከመውስድ ያደርሳል
    5. በ ሀቃቢ ሕግ የሚሰሩ ባለሙያዎች ወደ ሙስና እንዲገቡ ያመቻቻል
    6. ባልጠጨበጠ መረጃ በጥቆማ የተነሳ ከሀብት ንብረቱ ለጊዜውም ቢሆን ያጉላላል
    ብዙ ነገር መጨመር ይቻላል ግን መንግስት ጠላት ባያበዛ ይሻለዋል!

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 7 месяцев назад +2

    በሕግ ሽፋን የግለሰቦችን ሀብትና ንብረትን ለመውረስ ተንሰፍስፏል።

  • @seidma4586
    @seidma4586 7 месяцев назад +7

    ለቀጣይ ትውልድ ከታሰበ ህጉ ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ከእውነተኛ ምዝገባ ተጀምሮ ቢተገበር እንጂ ወደሁዋላ 10 አመትን ብቻ መምረጥ ማለት 11 እና ከዚያ በፊት የነበሩትን ነፃ ማድረግ ብቻ ሳይሆን በዜጎች መካከል ልዩነት ከመፍጠሩም ባሻገር የሀገር ሀብት ይበልጥ ከሀገር እንዲወጣ በር ከፋች ከመሆኑም በላይ የሀገሪቱ ሁለገብ ህጎች እና ችግሮች ሳይስተካከሉ ወደሁዋላ ከመሄድ ይልቅ የነገን ትውልድ ለማዳን ከትላንት ይልቅ ከዛሬ መጀመሩ ይሻላል ብየ አምናለሁ

  • @Unknown85948
    @Unknown85948 7 месяцев назад +5

    ዲያስፖራ ስማ!!! NEVER EVER INVEST MONEY IN ETHIOPIA !!!!!
    DO THIS...
    1, Buy stock and gold, If you have to Invest
    2, buy house outside Ethiopia, remember house in America, Dubai is a lot cheaper and safer than house in Ethiopia!!!!
    3, Start business where you currently reside!
    Ethiopia Is currently Unlivable and HELL on earth!

  • @misterdeevegas7258
    @misterdeevegas7258 7 месяцев назад +1

    ልጅቷ ያው ተልካ ነው ሀሳቡን እሷ ራሷ በደንብ ተረድታውና አምናበት አይደለም ከሶስ ወር በሗላ ብትጠይቃት እሷን ራሷ ቦታው ላይ አታገኛትም ። ደሞዙ የቤት ኪራይ እንኳ የማይከፍል የሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የጦር መኮንኖች ብዙ ህንፃዎችና ነብረቶች ይዘው በሚንቀሳቀሱበት ሀገር እንዲህ አይነት ህግ አይከብድም።

  • @Tewodros_Aman
    @Tewodros_Aman 7 месяцев назад +7

    በመንደር ውል መሬት ቤት ከ15 እና 20 አመት በፊት ሲሸጥ ቆይቷል ከዛ ደግሞ መስተዳድሮች የመንደር ውልን ተቀብለው እየመረመሩ ካርታ መስጠት መጣ። እና እንዴት ነው የዛሬ 6 ወይ 7 አመት ለተሰጠ ካርታ ከዛ በፊት ደረሰኝ እንዳልነበረ እየታወቀ የ10 አመት ማስረጃ የሚቀርበው?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад +1

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

    • @Tewodros_Aman
      @Tewodros_Aman 7 месяцев назад

      @@nebiyuterefe3637 thank you detail እይታ ነው ያለክ

  • @middle8420
    @middle8420 7 месяцев назад +6

    መንግስት በጦርነት ገንዘቡን አባክኖ ደመወዝ መክፈል ሲያቅተው ህዝቡን ለመዝረፍ ወሰነ

  • @fasilkagnew8822
    @fasilkagnew8822 7 месяцев назад +7

    She made it more complicated than I anticipated

    • @yafilms2169
      @yafilms2169 7 месяцев назад

      Her knowledge and explanaton is impeccable. May be for some, understandably , its hard to comprehend

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 7 месяцев назад

      @@fasilkagnew8822 በቅናት በሰው ሀብት ላይ ያቋመጠች ካድሬ ናት

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 7 месяцев назад +3

    what Does it mean ተራ ግለሰብ ?

    • @7addisalem77
      @7addisalem77 7 месяцев назад

      ይሄ የሸገር ከንቲባ ያሉት እንስሳ ደሀን የደሀ ደሀ አድርገን ህጋዊ ደሀ አረግናቸዉ ብሎ የለ በዚህ ብልፅግና የግፍ መንግስት እኮ ከብልፅግና እምነትዉጪ ያለ ሰዉ እነደሰዉ አይቆጠርም ልክ እንደኢሊሙናቲ ወይም የአዲሱ አል አስተዳደር በነሱ እምነት ዉስጥ ያልሆነዉን የአለም ህዝብ መንጋ ብለዉ እንደሚጠሩት እነዙም የአገራችን ብልፅግናዎች (ተራ ግለሰብ ) ከሰዉነት ያነሰ የሰዉ መብት ተሟልቶ የማይከበርለት በነሱ አባባል አመደበኛ ሰዉ ማለት ነዉ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 7 месяцев назад +6

    መንግስ ጣም ማሳብ አለበት ታሪክ መድገም እዳዪሆንበት ደርግ የወደቀበት አንዱ ምክንያት ነው አገሪችን ከአንድ ችግር ሳትወጣ ወደ
    ሌላ ችግር ውስጥ እዳትገባ አስቡበት ፊትለፊት ተቀምጦ እደሚወራው አየቀልም ደጋግማቹ አስቡበት!!

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +11

    ሀብቱ የተገኘበት ገንዘብ ፣ከፍርድ ቤት በፊት ለአቃቤ ህግ የሚያሰረዳ ከሆነ ፣ሌላ የሙስና በር መክፈት አይሆንሞይ?

    • @yonas8764
      @yonas8764 7 месяцев назад

      That's it!

  • @ZekariyasMirutse
    @ZekariyasMirutse 7 месяцев назад

    ምናለበት አንቺንም በወረሱሽ

  • @gm3419
    @gm3419 7 месяцев назад

    እንኩዋን ኢሄን በጣም ተራና መሰረታዊ የሚባሉ አገልግሎቶችን እንኩዋ በፍህአዊነት ለህዝቡ መስጠት ያልቻለ መንግስት ከፖለቲካዊ ፍላጎት ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም ለዚህ ህግ መውጣት መነሻ የሆነው::

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 7 месяцев назад

    ከሰውየው መጀመር አልበት
    ከየት እንዳመጣው መጠየቅ
    አለበት

  • @romanmeressa2793
    @romanmeressa2793 7 месяцев назад

    መጀመርያ ከራስሽ ጀምሬ

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 7 месяцев назад +3

    አንድ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለሚያስገነቡት ቤተ መንግስትና መዝናኛ ሥፍራዎች የገንዘብ ምንጭ ሲጠይቁ እኔን መጠየቅ አትችሉም ዓይነት መልስ መልሰዋል። ሰማይ አይታረስ ....

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @MDC-Moon2018
    @MDC-Moon2018 7 месяцев назад +1

    ከሀገር ቤት ያስወጣኝ ዋና ምክንያት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ከመንግስት ብር እየዘርፉ ኩራት ሚሰማቸው ህብረተሰብ ሲበዛብኝ፣ ካልዘርፍክ በስተቀር መኖር የማይችልበት አከባቢ ሲሆንብኝ፣ ልክ ከተመርቀ አንድ አመት ሳይሞላው በጎሳ ምክንያት ስልጣን አግኝቶ ፎቅ ሚሰራ ሲበዛብኝ፣የመንግስትን ግብር እያጭበርበር ሀብት ሚያከማች ስበዛብኝ፣መንግስት ለልማት ብሎ ከነጋዴዎች የሰበሰበውን ግብር በ ለልማት የተበጀተውን ብር ለግል ጥቅም መዋል እንደ ኩራት ሲቆጠር፣በኮትርባንድ ይተገኛ ሀብት ሲበዛብኝ፣ ባጠቃለይ ሀብት ሚገኝበት ብቻኛ አማራጭ ሹመት ማግኛት እንደሆነ፣ በህጋዊ መንገድ በጭራሽ ሀብት ማታፍራበት ሀገር ሲሆንብኝ ከሀገ ተሰደድኩኝ።

  • @habibali9128
    @habibali9128 7 месяцев назад +1

    እኔ ይሂ ህግ አይውጣ አልልም እንደሎጅክ ኢትዮቢያ በለችበት ሁኔታ የሚመጥናት አይመስለኝም ምክንያቱም
    1ኛ መንግስት ህግ የማስከበር አቅም እና ግልጸኝነት ይጎለዎል
    2ኛ ወደሀላ ብንሂድ አገሪቱ በዚህ ህግ ስለማትተዳደር እና አገሪቱ የሰነድ አያያዝ ስላለነበር እንኳን የግል የመንግስት መስሪያቤት ማስረጃ አይገኝም
    3ኛ በሙስና ለተጨማለቁ ባለስልጣናት ተጨማሪ ጮማ ህግ ነው ያገኝት ምክንያቱም ሙስናውን በዶላር ሁሉ ማድረግ ይችላሉ
    4ኛ ገንዘብ ወይም ሀብት ወደውጭ ይሸሻል ሊሎችም ብዙ መዘርዘር ይቻላል

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +2

    በድለላ ስራ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ፣ወይማ የገቢ ታክስ ያልከፈሉበት ሀብት ይወረሳል ማለት ነዉ? ምክንያቱም የደላሎች ገቢ እንዴት ማወቅ ይቻላል።

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 7 месяцев назад

      Dilela is lebinet so it should be taken away.

    • @amirbekele2605
      @amirbekele2605 7 месяцев назад

      ​@@abiyamberber8773 why do u know buisness like ride , Uber, ebay , Amazon are commission based just b/c they are working manually it doesn't make it illegal. If they hv lic for it they are legal but she said that this law is for those who pay tax

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 7 месяцев назад +1

    ከዚህ,ሁሉ,ዝብለን,እንወሠድ,ብሉ,እቢአይልምህዝብ,ግንመጨረሻውአያምርም,ሠውየለፍበትን ዘረፍ

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 7 месяцев назад

    ንጹህ ሰው ንጽህናውን የማረጋገጥ ግዴታ የለበትም፤ እራሱ አቃቢ ህግ የተከሳሹን ወንጀለኛነት የማስረዳት ሸክሙን መውሰድ ነው ያለበት።

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 7 месяцев назад

    የኔ ሥጋት እዉነት መንግስት ይህንን ተግባራዊ ያደርጋል ወይስ ዝም ብሎ ጊዜ ያጠፋል? ነዉ::

  • @goban6366
    @goban6366 7 месяцев назад

    ሃያ ስንት አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ሀብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ የት ነበር አሁን አቅም ሲያንስው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጽያዊያንን ለመጉዳት ያደረገው ነገር ነው ይሞክረው አብረን የምናየው ይሆናል ።።

  • @alimohammed2307
    @alimohammed2307 7 месяцев назад

    Amharic tenageri

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 7 месяцев назад

    "ምንጩ ያልታወቀ ሃብት ይወረሳል" የሚለው ህግ የዚህን ያህል አነጋጋሪ የሆነው የኢትዮጵያ/የአዲስ አበባ ህዝብ ያን ያህል ሃብታም መሆኑን ሳይሆን፤ ምን ያህል በመንግስት ላይ እምነት እንደሌለው የሚያሳይ ነው። መንግስት እንዴት በዚህን ያህል ልክ በሚያስተዳድረው ህዝብ በጥርጣሬ ይታያል? እግዚኦ!

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 7 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ንብረት ለ33 አመት ሲዘረፍ የነበረው በባለስልጣናትና በቤተሰቦቻቸው ነው አሁን ያለው መንግሥት እነሱን የማስመለስ ፍቃዱ ወይም ፍላጎቱ አለው ወይ ?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 7 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ባለንበት ወቅት ህግ አለ ማለት ይቻላል ?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 7 месяцев назад +3

    አሁንም ይህን ክፍተት ይዘው በየወረዳው ያሉ የህግ ተቆሞች አለአግባብ እንዳይጠቀሙበት ህዝቡንም ሳይገባው እንዳያጉላሉት ከፍተኛ ጥንቃቄ ቢደረግ::

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 7 месяцев назад

      That's what many people fear. Who controls the woreda authorities? Who controls who? That is open for the people to be robbed.

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 7 месяцев назад

    ንብረት ማስመለስ የተባለው ህግ መቅጣት ውይንም ታክስ መጣል እየተቻል መውረስ ማለት በቀን መዝረፋ ማለት ነው በፊት ያልንበረ ህግ በማጸድቅ ህዝብን ሜረር ሀገሩን እንዱጠላ ማድረግ ነው

  • @middle8420
    @middle8420 7 месяцев назад +3

    ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጥቶ በርሃ ተቃጥለን የሰራንውን ቤት ሊቀማን ነው!!ወላሂ ይሄን መንግስት እንዴ ጋዳፊ አንጠልጥለን መጎተት አለብን

    • @NerdiAsefa-si2jq
      @NerdiAsefa-si2jq 7 месяцев назад

      አይ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል ያገሬ ሰው

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 7 месяцев назад

      ይህ ፈስ ብቻ አይደለም ያለበት

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 7 месяцев назад

      ​@@getahunabdisa3927😅 junta neww

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 7 месяцев назад +3

    አብቹ የሰጋፖር በእንግሊዘኛ ያሉዋቹህ ነገር ሳይገባቹህ መጥታቹህ ቤት ትወርሳለቹህ
    ችግር የለም ንብረት ማሰመለሰ እንበለዉ ፤ ንብረት እኳ የምታሰመልሰዉ መጀመርያ ንብረቱ ያንተ ከሆነ ነዉ
    አብሸሩ መቃብርህን ቆፍር

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 7 месяцев назад

      First of all Singapore have their own language and it's not English, plus you are trying put the leadership down by making them look like they are not educated but it shows how idiotic you are. There are a lot of us who have lost property through corruption and illegal means so it's a good news for most of us.

  • @goban6366
    @goban6366 7 месяцев назад

    አምስት ዓመት ሙሉ የት ነበር አሁን ፋኖ ከስልጣን ሊያስወግደው ጫፍ ላይ ስለደረስ እና ተስፋ የመቁረጥ ደረጃ ላይ ስለደርስ ነው ።።።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 7 месяцев назад

    በርቱ ማንን እንደሚጎዳ እንያለን

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +3

    በድለላ የተገኘ ሀብት እንዴት ነዉ የሚያጣራዉ።ህጋዊ ግብይት በሌለበት ሀገር።ለገቢዉ ያሰራበት ታክስ ስለሌለዉ ይወረሳል?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 7 месяцев назад

    Wachemo university kedimiya lifetesh yegebal!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Abaluungubookafalee angoofudhatee nagadeetii arkatee shawadeehoratee

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 7 месяцев назад

    እኔ ዲያስፖራው የማይገባኝ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ትርፋማ እና አስተማማኝ የኢንቨስትመንት አማራጮች እያሉ፣ ከዚች ሃገር ጋር ምን እንዳጣበቃቹ አላቅም።

  • @ydna2588
    @ydna2588 7 месяцев назад

    ተራ የሰው ግድያ ስትይ?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +6

    የሰለጠነ የገንዘብ ዝዉዉር ፣ወይም ግብይት በሌለበት ሀገር እንዴት ነዉ የገቢ ምንጫቸዉ ማወቅ የሚቻለዉ? የካሽ ግብይት ባለበት ሀገር።

    • @aseffasileshi7138
      @aseffasileshi7138 7 месяцев назад +1

      ከልክ በላይ አላወረድከውም? ባለቤቱ ያረጋግጣል!

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      ​@@aseffasileshi7138
      ምን ማለት ነዉ ባለቤቱ ያረጋግጣል. መንግሰት ከሰሸ ከሆነ ምንግሰት ነዉ መረጃዉን ማምጣት ያለበት እንጂ ተከሳሸ አይደለም እንዴት ብለህ አትጠይቀኝ
      የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራች አባት መለሰ ዜናዊ ሕገ-መንግሰቱ ለግለሰቦች የሰጠዉ መብት ከወንጀል ነፃ የመሆን ነዉ ሕገ መንግሰቱ ነፃ ሰላወጣን ከሳሸ ማሰረጃ የማምጣት ግዴታ አለበት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      ​@@aseffasileshi7138
      ባለቤቱ ሰትል መንግሰት ማለትህ ነዉ? ለምን እንዲህ አልክ ካልከኝ ። መንግሰት ንብረቴን ላሰመልሰ ነዉ ያለዉ ሰለዚህ በመጀመርያዉ ንብረቱ የመንግሰት ነበር ማለት ነዉ

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 7 месяцев назад

      በጣም ቀላል ነው በዓመት ገቢህ 120,000.00 ሆኖ ሳለ የ50000000.00 ሚሊዮን ንብረት ካለህ በካሽ ይሁን በሰለጠነ ይሁን ባልሰለጠ መንገድ ይሁን ማስራጃ ማቅረብ አለበት ካላቀረበ መልሱ እራሱ ያቆመው ህንፃም ይሁን ሌላ ነገር እራሱ መልስ ይሆናል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      @@getahunabdisa3927
      120,000 ዓመታዊ ገቢ × 40 ዓመት= 4,800,000 ብር

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 7 месяцев назад

    በቂ ልምድ የሌላት ህይወት ያላስተማራት ናት እንዲህ ነው ብልጽግና ።ንብረቱ ሚገባው መንግስት ነው?

  • @kazzam474
    @kazzam474 7 месяцев назад

    ያኔ እንደዚሁ በአንድ አዋጅ መሬት የመንግስት ነው ሲሉ ሕዝቡ ሰጥ ብሎ መሬቱን አስረከባቸው :: ዛሬ ደግሞ ይኼው በአንድ አዋጅ ሀብት ሊወርሱ ተነስተዋል :: ሕግ መንግስቱን ያሻሽላሉ ሲባሉ ጭራሽ ሌላ ተጨማሪ አጥፊ ሕግ ?

  • @habibali9128
    @habibali9128 7 месяцев назад

    አንደው አንወያይ ካልን ህግ ከማጥብ ሰው አግተው በአካውንታቸው ብር አስገብተው ያስገባው ሰውየ ማስረጃ እያቀረበ አሱን መያዝ ሳይቻል ሊላ ውዝግብ መግባት ነው

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад +2

    ከባንክ ዉጭ የካሽ ዝዉዉር ወንጀል ባልሆነበት ሀገር ።የዲያስፖራ ገንዘብ ህጋዊ ዝወዉር የሚጣራበት ምክንያት ፍታሀዊ ነዉ?

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 7 месяцев назад

      It's a crime to exchange money outside of the legal route and yes it's the right thing to do.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Sadeenwaliirajiireen arkaabekkii abaafìi ilmatuuwalqabee hadhaafii hiintalatuuwalqabee abiitiitakkanujiiduhiinseniinaa dhamatuubekkii

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 7 месяцев назад

    ዉርኛ አማራን ልትዘርፉ ነዉ።

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 7 месяцев назад +1

    የኒ ምንጭ መዳሜ ናት እሽ ወረኛ የመንግስት ሰራተናማ እቤት ኪራይ ነው የሚንፋቀቀው እኔ ሳህን አጥቤ የሰራሁትን ቤት ልትወስጂነው!!!ወረኛ

  • @alimohammed2307
    @alimohammed2307 7 месяцев назад +2

    Diasporaw be labbu serto yaferaw habte layi yanetatere gudayi NW...yitasebebet

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 7 месяцев назад +2

    ጎበዝ የህግ ባለሙያ ወጣት ነሽ: በሚገባ አብራርተሽዋል::

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 7 месяцев назад

      እየቀለድክ ነው?????

  • @middle8420
    @middle8420 7 месяцев назад +1

    በብልፅግና እስታይል በቃ ሃብታም መሆን ክልልክል ነው

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 7 месяцев назад

      ህዝብን አሰቃይቶ በደም ነግዶ ደሀን ዘርፎ ሀብታም መሆን አይቻልም የትም በሰለጠነው አገር ባንክ ምንም አይነት መጠን ያለው ገንዘብ ስታስገባ ተቀብሎ በተለየ ፕላስቲክ ውስጥ ከአስገቢው ሙሉ መረጃ ተደርጎ ይቅመጥና ተጣርቶ ይገባል

  • @NasihaTemam
    @NasihaTemam 7 месяцев назад +1

    እንግሊዘኛ አበዛች የምትለው ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም ይተረጐም

    • @mackkebede9235
      @mackkebede9235 7 месяцев назад +1

      ያኔ ልጅ ሆነህ ትምህርት ቤት ሂድና ተማር ስትባል አልሰማ ብለህ አሁን ደሞ አልገባኝንም ትላለህ::

    • @bli9101
      @bli9101 7 месяцев назад +1

      እንደዚህ ያለ ከመንግስት የሚሰጥ መግለጫና ማብራሪያ በህዝብ መገናኛ ሲሰራጭ የሚሰማው ከትንሽ እስከ ትልቅ፣ የተማረም ያልተማረም የገጠር ሰውም በቀላሉ ሊረዳው የሚችል ግልፅ ብሄራዊ ቋንቋ መሆን ይገባዋል። ተናጋሪዋ የምትጠቀማቸው ሁሉም የእንግሊዝኛ ቃላት ቀላል የአማርኛ ትርጉም ያላቸው ቢሆንም አላስፈላጊ እንግሊዝኛ ማስገባቱ ምንድነው?
      እንደዚህ ያለ ጉራማይሌ አነጋገር ለህዝብ ሲሰራጭ መከልከል አለበት!!

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      ​@@bli9101
      ትክክል አማርኛ መሰማት የማይችሉ ብዙ ኦሮሞዎች ትግሬዎች ሱማሌዎች ሲዳማዎች ወዘተ አሉ እና ምን እናርገ
      እንግሊዘኛ ባታቅ ሕጉን እንዴት ትቶረጉመዉ ነበር

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ​@@bli9101የሾማት፥የበሻሻው፥ሿሿ፥ከ፯ክፍል፥ዘሎ፥በቀጥታ፥ዶክተር፥ስለሆነ፥እንግሊዘኛ፥ይቸግረዋል፥በመሆኑም፥ሁሉም፥ሹም፥የሚያውቃትን፥ጥቂት፥የፈረንጅኛ፥ቃል፥በየመድረኩ፥በመወርወር፥አዋቂ፥ምሰሉ፥የሚል፥የውስጥ፥ትዕዛዝ፥ተላልፏል።

  • @እሱእንዳለ
    @እሱእንዳለ 7 месяцев назад

    ፊታችው እራሱ የደነገጠ የፈራ ፊት ነው ጠያቂውም ተጠያቂዋም ደሞዝ ለመብላት ብቻ የተፈጠረ ደስተኛ ያልሆነ ፊት ነው ያላችው

  • @woinshetfikru5419
    @woinshetfikru5419 7 месяцев назад

    Gobez neshe betekkel aserdshen

  • @user-km9pb9ft1p
    @user-km9pb9ft1p 7 месяцев назад

    It is the time to be prosecutor😂😂😂!

  • @aaddam1133
    @aaddam1133 7 месяцев назад +2

    Poor interview. Poor explanation.
    The draft targets value Birr 10milion & above, but she was talking about domestic servants & shoeshine's wealth, instead of focusing on kleptocracy & illicit financial outflow. For instance, majority who live & work such as in South Africa & in some middle East countries cannot even legally open bank acc & send their hard earned cash back-home via third party channels.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ጎበዝ፥የሚወረውረውን፥አጀንዳ፥ለራሱ፥ትተንለት፥በሁልም፥ዓይነት፥አይነት፥አደረጃጀት፥ይሄንን፥በበሻሻው፥ሿሿ፥የሚዘወር፥የወሮበላ፥ስብስብ፥የመገርሰስ፥ትግል፥እናፋፍም።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Hateetiinpoliisiin narafuteetiigurguratee aniihatuudhaa taqabahiinmotumadhaa umaniiragaasobatiin abaaseraa akkamaleegodhaajiiraa jachuufedhanii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Iimaanadhabajiiniiwarabeeysiinyatee qabenyaandhabee dhiirtiiqadhiimatiiyafuutee waaniin maxeetaheef jartiibiiraanatumaanii nagagabsanii jartiifudhataniin roroonwalkakaasuudhaa

  • @kukulu99
    @kukulu99 7 месяцев назад

    እር ሰዎች በጭንቀት በሽታ ላየ ሊወድቁ ነው ባይሆን ህጉን ለወደፊቱ አድርጉት

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 7 месяцев назад

      Well, you reap what you saw... If you do everything legally then you don't have to worry about anything.

    • @getahunabdisa3927
      @getahunabdisa3927 7 месяцев назад +2

      ካልሰረቅህ በጉቦ ካላካበት ለምን ትጨነቃለህ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      ​@abiyamberber8773 እና @getahunabdisa3927
      ሁለታቹሁም ቡዳ ብጤ ተመሰሊኛላሹ ወይ እርሰት አሰመላሾች ከሁለቱ አታልፉም
      እንበል ጉቦ ተቀበሉ እንበል እንበል አንድ ቢሊዬን ሰረቁ እንበል አሁን ሁለት ምርጫ አላቸዉ እንደ ሐይለሰላሴ 13 ትሪሊዬን Swiss ባንክ ማሰገባት ይሻላል ወይሰ አገር ዉሰጥ ኢንቨሰት ቢያረጉ ይሻላል ምረጥ ከሁለቱ
      አሁን ደግሞ ጉቦኛዉ ጉቦዉን ወሰዶ 45 ወለል ፎቅ ሰራ ታዲያ ሰንቱ ቤት ይኖራል ሰለዚህ ይህንን ቤት ቢያጨከራይ ተጠቃሚዉ የኢትዬጵያ ሕዝብ ነዉ ቢሊዬኑን የብር ኖቱን አይበላዉ ሰለዚህ እኔ ኢትዬጵያ ተራቆተች የምለዉ ገንዘቧ ከሀገር ሲወጣ ብቻ ነዉ
      አሁን ደግሞየደርግ ዘመንን እንወሰድ ትልቁ ብር 100,000 ብር በነበረበት ዘመን ባለሰልጣኖች በሙሉ ታክሲ ሹፌሮችና በእሰር ቤት በሰበሱ ምን ጠቀሙን ህንፃ ሰርተዉበ ቢሆኑ ኖሮ ህንፃዉ ቢሞቱም ቋሙ ንብረት ነዉ
      ሰለዚህ ባለሰልጣኖችን ሀደህይተህ ምንም አታመጣም
      አሜሪካን ሐገር በአንዴ ሐብታም ያረጉሀል ችሎታ ካለህ ለምን ሀንተን ብታም ሲያረጉ ብቻ ነዉ ኢኮኖሚሙ የሚንቀሳቀሰዉ ጉቦኛዉ ህንፃ ባይሰራ ሰንት ድሀ ሰራ አጥ ይሆናል
      ሐይሌ እንደ ደራርቱ እንደ ማሞወልዴ፤ እንደ ምሪፅ እንደ አበበ በቂላ ፤ ፋጡማ ሮባ ድሀ ቢሆኑ ምን ይጠቅሙናል
      ዛሬ ሐይሌ ሀብታም ሰለሆነ ነዉ ዛሬቀሚ 3000 6ሰዎችን ቀጥርሮ ያሰራል፤ ሐይሌ እንደ ምሩፅ ድሀ ቢሆን ምን ይጠቅመናል

  • @alemayehuzike6015
    @alemayehuzike6015 7 месяцев назад +1

    Please speak Amharic

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 месяцев назад

      ለምን አንተ በእንግለዘኛ ፃፍክ? ልጆችህን እንግሊዝ ትምህርት ቤት ልከህ
      ሚሰኪኒ የኢትዬጵያ ልጆች ደደበዉ እንዲቀረ ነወ ወይ በአማርኛ እንጅነሪግ፤ዶክተርነት፤ኢኮኖሚ ወዘተ መማር ትችላለህ ዉይ

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 7 месяцев назад +2

    የዋህ ነሸ ታደሰ አንቺ ባለሰልጣን አንቺ ወጣት ነሸ ሂጅና አሜሪካ ጥገኝነት ጠይቀሸ በሰላም የሰዉ ቤትም ዝቅ ብለሸ ሰሪ እንጂ ለአብቾ ብለሸ እጅሸ በደም እንዳይጨማለቅ
    አንዴ ደም ከፈሰሰ በጅመላ ነዉ የምትጠየቂዉ ይህ ደግሞ ትናንት አብቾ ላይ የሆነ ነዉ ታሰታዉሺ ከሆነ የትግራይን ጦርነት አቁም ተብሎ እንቢ ሲል ከአገር እንዳትወጣ ተብሎ ነበር ከነባለሰልጣኁ ጭምር ሰለዚህ አሜሪካ በጥቁር መዝገቧ ከፃፈችሸ አለቀልሸ ነዉ

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 7 месяцев назад

    ልብ በሉ ኢትዬጵያዉያን ታላቂቷን ኢትዬጵያ ለመመስረት በሚል ሽመል የተናገረዉን ማስታወስ ተገቢ ነዉ ይሄ ሁላ የዛ ፕሮጀክታቸዉ አጀንዳ ነዉ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 7 месяцев назад

    You explained "unexplained wealth" unexplainably....!!!..እንኳን እንደ ኢትዮጵያ ባለች informal ንግድና ኋሏቀርነት የተጠናወጣት ሀገር ይቅርና የሰለጠነው አለም ሀብት ሁሉ explainable አይደለም። በአጭር አረፍተነገር ህጋዊ ዘረፋ አውጀናል ለምን አትሉም!!!

  • @Husletowns
    @Husletowns 7 месяцев назад

    ሰርቀዉ ሀብታም የሆኑና ሰርቶ ደክሞ የሰራ ሀብታም የሆነ ይለያያል። ሰርቀዉ ሀብታም የሆኑ መንግስት ራሱ ያዉቃል እና ሌቦችን መያዛቸዉ ተገቢ ነዉ። አብዛኛዉ ባለ ሀብት/ ነጋዴዎች black market ተጠቃሚዎች ናቸዉ እና ሕጉ ከወጣ የዶላር ግብይት ሊቀንስ ይችላል።

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      መንግስት፥የሚያውቀው፥መግደልና፥ማፈናቀል፥ድህነትን፥ማብዛት፥አንዱን፥ብሔር፥በሌላው፥ልይ፥መቀስቀስ፥ውሸት፥መፈልፈል፥ወዘተ፥ነው።

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 7 месяцев назад

    ከዚህ ቀደም አልነበረም ላልከው ጥሩ መልስ ሰጥታኸለች ህገወጥ የሆንከው አውቀህ አስበህ ያደረከው ነው ህግ ሊጠይቅ ይችላል በህጋዊ መንገድ መመንዘር ነው ሁሉም አገር እንደዚሁ ነው የእኛ እንደውም ለ10 ዓመት ብቻ አደረገው ሌላው አገር 30 , 40 ዓመት ወደኃላ ሄዶ መንግስት ማግኘት ያለበት ታክስ አስቦ ከነወለዱ ሊያስከፍል ይችላላል

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      መንግስት፥የሚያውቀው፥መግደልና፥ማፈናቀል፥ድህነትን፥ማብዛት፥አንዱን፥ብሔር፥በሌላው፥ልይ፥መቀስቀስ፥ውሸት፥መፈልፈል፥ወዘተ፥ነው።

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 7 месяцев назад

    ዩቱበሮች ታክስ ይከፍላሉ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 7 месяцев назад +1

    በርቱ ሌባዎች የሚለቀሙበት እና ስነ ስርአት የሚበጅበት ግዜ ጥቂት ቀን ነዉ ሌላዉ ግብር በስነ ስርአት ግብር እየከፈለ አንዱ ደግም ሰርቆ ሀብታም መሆን ይቻላል ወይ 😂😂 አይቻልም በርቱ ጠንክሩ 🙏🙏🙏

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 месяцев назад

      ዋናው፥ሞሽላቃ፥ሌባ፥የበሻሻው፥ሿሿ፥እና፥ግሪሳዎቹ፥ናቸው።

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад

    Dhamsaabekkii egaan andu.eecoqorsiihiinmeeyriin dubiindhiiraa qalmare.eecaltii jachuundhugaan bakkajiirtuu umaniidawakamee shanyiimiirakeeysanaqanii anaabiirajiiraa dhiibeegowa ajeesiitii ganamaraakanjaaruujiiraa sobaansiiriihiidhaa jaladeemteehiikuufetii guyaasiitiinii