Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የበላችሁት ይመለስ ሌቦች።የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
ለመጀመሪያ ግዜ አዋጅ ወደሗላ ሔዶ ሲሠራ ሐገሠንግስቱን አይቃወምም አረ እንደተማረ አሥቡ
ጉድ ሀገሪቱን በኢኮኖሚ አድቅቆ ህዝብን ለመዝረፍየመጣ መንግስት
መንግስት ወንድ ከሆነ ለምን ሱዳን 200 ኪሎ ሜትር የወሰደችውን ኤርትራ የ ኢትዬጲያን ድንብር ጥሳ 60 ቀበሌ ወስዳለች እሱን ለምን አታስመልሱም
አውቀህ ሞተሀል!!!
ህግ ወደኋላ ተመልሶ ይሰራል እንዴ??
ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ 😂😂
በአንድ ባለስልጣን ብቻ የሚዘርፍው ሀብት መጠን ቢሰላ ለ1ሚልዮን ደሃ ህብርተሰብ ለ20ዓመት ተከታታይ የቀን ቀለብ የሚሆን ብር ይሆናል።
ንብረት ማስመለስ ማን ከማን የወሰደውን ነው?
እኮ
31:57 ህጋዊ የገንዘብ ዝዉዉር በሌለበት ሀገር የሰነድ ማስረጃ ከየት ያመጣል?ለምሳሌ በድለላ የሚገኝ ገንዘብ ታክስ አይሰራበትም።
እንኳን 10ዓመት አይደለም 100,ዓመት ወደሕኋላ ትመልሶ ቢመርመር በህገወጥ መንገድ የተገኝ እስከሆነ ድርስ መንግስት ቢወርስ ምን ችግር አለው?
ህጉ ከወጣበት ጊዜ ቢሉ ትክክል ነው፣ ግን አስር አመት ወደሁዋላ እሄዳለሁ ማለት ግን ትክክል አይደለም።
አሰር አመት እኳ በወያኔ ግዜ ነዉ በወያኔ ግዜ ልዪነቱ አንድ ብር በቻ ነበር። በዚህ ላይ የጥቁር ገበያዉ በጠራራ ፀሐይ ነበር የሚዘረዘረዉ
በቤትና ካርታ ኣካባቢ የሚሠራው የሙስና፣ ጉቦ፣ ዘረፋና አገር ማፍረስ ዘመቻ የፓስፖርቱንና የባንኩን የዘረፋ ዘመን ያስንቃል። እነዚህ እያሉ ሰላም ና ብልጽግና የለምና እባካችሁ ለኢትዮጵያ ድረሱላት። ትክክለኛ ነው።
“ትክክለኛ ነው”? ሀገርቷን የዘረፉ እነሱ ፣ ባንክም ታንክም በነሱ እጅ ነው፣ ትላንት የምበላውን ያጣ ረሀብተኛ እድል አግኝቶ የሆነ ብሮ የተጠጋ ሁሉ ዛረ ላይ ባለፎቅና የተለያዪ business ሰዎች ናቸው ፣ last week አላየህም? በጀቱን በልቶ የጨረሱትን በምድያ ስነገር ? ታድያ እነዝህ የአረብ ሀገራትና የተለያዩ አለም ክፍል የምኖሩ በ30 ና በ40 አመት ያጠራቀሙትነት ለመዝረፍ ስዘጋጂ ነው ትክክል? አብይ እራሱ አይጠየቅም? ሽመልስ አይጠየቅም? በሙሉ ሀገርቷን መቀመቅ ያወረዱ አመራ ነን ባዮች ዱርየዎች እያሉ ምን ማለት ተፈልጎ የድያስፓራ ስም በዝህ የተነሳው?በርግጥ የባለስክጣናት ዘመዶች ነፍ ናቸው ሆኖም እነሱ አይጠየቁም የእነ ሽመልስና በሙሉ የአመራር ዘመዶች
❤❤❤❤❤❤ወያኔ 27 አመት ሲዘርፍ ኖሮ 10አመት ብቻ ወደኻላ ማየት ፍጹም ትክክል አይደለም ይታሰብበት አገራችን ተዘርፋለች ❤❤❤❤
ይኸ የበደርሀኑ ነጋና የአዳርጋቸው ግጭት ውጤት ነው ብርሀኑ ነጋ በኢሓዴግ ግዜ ብር አትላኩ ሲል ነበር አሁን ደግሞ አዳርጋቸው ፅጌ አትላኩ ይላል ዶክተር ብርሀኑ ዶላር ማይልኩ ከሆነ እርምጃ ይውሰድ እያለ ነው የግቦት 7 ተኮል ውጤት ነው
ገና ሳታወሩ እረፍት እናርግ ትላላችሁ ወይ ባለስልጣን እረፍት ትወዳላችሁ ።😢ከማይክ ችግር ውጭ ማለቴ ነው።
የስብሰባ እረፍት ነው። አበል አለው።
ሰዉን ለባ ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል ! ማስረጃ ካለህ ማንም ኢትዮጵያዊ መክሰስ ይችላል፤ አለበለዚያ ለባ ለባ ስትል መክረም ይሆናል።
ጥያቄዎችን አደባብሰው ነው የሚያልፉት:: አዋጁን መዘርዘርና ጥያቄን መመለስ አይደለም::
በአጭሩ ንብረት ዘረፋ ነዉ
@@ዋሰ አዋጁ አስፈላጊነቱ ላይ ጥያቄ የለኝም:: እንዲያውም አርፍዱአል ባይ ነኝ:: ግልጽ እንዲሆንልኝ የፈለኩት የአፈጻጸም ጅማሮ ላይ ነው:: አቃቤው ምን ያህል ማስርጃ ማግኘት አለበት ጉዳዩን ለመያዝ:: ምክኒያታዊ ማስርጃ - ክፍተ ከዚህ ይጀምራልአቃቤውስ ምንን ያመዛዝናል ከሰዋዊ አንጻር? ማስረጃ ማስቀመጥ ተለምዶ በሌለው ህብረተሠብ:: በቅንነት ለማየት ሞክር:: ያለውን ዘረፋ ሊያስቆም ነው ጥረቱ:: በሙስና የተገኘ ንብረት ከዘረፋ ጋር ልዩነት የለውም:: በየቢሮ ስትሄድ በእጅህ ብትመጣ ጉዳይህ ያልቅልሃል - ከዚህ በላይ ምን ዘረፋ አለ?ከመንቀፍ ይልቅ መንግሥትን ማገዝ!!!
@@wechechaወንድሜ መለሰ ዜናዊ በሕገ መንግሰቱ ነፃ አወጥቶናል ንፁሐን ናቹህ ብሎ መንግሰት ሊከሰህ ከፈለገ ማሰረጃዉን ማቅረብ ያለበት እሱ ነዉ እንጂ አንተ አይደለም ይህ ካልገባህ ሕገ መንግሰቱን አንብብሙሰና ብለሀል በግምት ከምናወራ የአንድ መሰሪያ ቤት ባለሰልጣንን እናወራ ለምሳሌ የግብርና ሚኒሰተር በአመት ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ያሰተዳድራል እሱ ሙሰና ከማዳበርያ አምራቾቹ እንዳይቀበል ሰንት ደሞዝ ይሰጠዉ ትላለህ ወይሰ በቀበሌ ቤት እየኖረ ለሐገርያገልግል ትላለህ
yaltetykew new yemyawraw
የበላቹት ይመለስ የሰውን ንብረት ለመዝረፍ ነው ይሄ ሁሉ
Well said Marta
ካሁን በፊት የሀብት ምዝገባ ስታደርጉ ሰምተናል ይህ ምዝገባ ፓለቲከኞች ላይ ያተኮረ ነበር ቢዚህም ሀብት ምዝገባ ለሕግ ያቀረባችሁት ወይም ሀብት ያስመለሳችሁት አለ? ነው ባለ ሥልጣን ስለሆኑ እነሱን አይመለከትም ወይም በአገር ላይ አለመረጋጋት ስለሚፈጥሩ ፈራችሁ ጥያቄን መልሱ።
ባለሰልጣን አንተ ብትሆን በ20,000ብር ደሞዝህ ቀበሌ ቤት እየኖርክ ሐገርህን ታገለግል ነበር እሰቲ ይህቺን መልሰልኝየአንድ ቢሊዬን ደላር ገቢ ያለዉ ድርጅት የሚመራ ባለሰልጣን ደሞዘ ሰንት ይሁን እኔ ነግሬሃለሁኝ 20,000 ብር ነዉአብቹ በየቀኑ የሚቀያይራቸዉ ልብሶች በሰንት ብር ገዠቶት ነዉ የፋሸን ሞደል የሚሆንብን የአገር ዉሰጥ ፕሮዳክት ከሆነ መልካም ግን የዉጪን ልብሰ እየለበሰ የሚሸቀረቀርብንሰ ኬት አምጥቶ ነዉ
@@ዋሰ መልሱ ሕጉ ለሁሉም መሥራት አለበት ነው ባለስልጣን ሆንክ አልሆንክ በዚህ ሕግ መሠረት ተጠያቂ መሆን አለባቸው
በመካከለኛው ምስራቅ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ በ100 ሺ የሚቆጠሩ ዘጎቻችን ይኖራሉገንዘባቸው በባንክ መላክ ስለማይችሉ የሚልኩት በሃዋላ ነው ይህ አዋጅ እነሱንም ይመለከታል ???
እኮ ይሄም አንድ መፍትሄ ነው id የሌላለው ሰው ብር በ ባንክ መላክ አይችልም
ከ10 ዓመት ወደ ኋላ ይህ ሕግ አልነበረም። ህጉ ሳይኖር የነበረውን እንዴት በህግ ይዳኛሉ ? እንዴትስ የንብረት ማስመለስ ተብሎ ይጠራል ? ህዝብን የሚያከብር መንግስት ቢኖር ከዛሬ ጀምሮ ብሎ ነበር የሚያውጀው አሁን ግን....???
እንደሱ ካለ የሚወርሰዉ ንብረት አይኖርም ለምን ዛሬ አንድ ቤት ዋጋ በደላር $100,000 -$250,000 በባንክ ገፍትር ይልሀል 50% ገንዘብን ሊወርሰብህ ታድያ አንተ ትርፍ ቤት አሜሪካ ላይ ብትሰራ አይሻላቸዉም
እናመሰግናለን በርቱ አስፈላጊ ቦታ ላይ መገኘት ሀገርን ማዳን ነው
Abey hamed our hero
ሰወች ግብር በመሰወር ወንጀል ያፈሩት ሀብት ፣በመሰወራቸዉ በህጉ መሰረት መቀጣት አለባቸዉ እንጅ ሀብታቸዉ መወረስ አለበት።በአንድ ጉዳይ ሁለት አይነት ቅጣት መቀበል አለባቸዉ?
በጣም ጥሩ ነው እንደዚ ግልፅ ማድረግ በተለይ ያለም በጣም ጎበዝ ነው ሲተነትን :: ዘላለማዊ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!!
ለምን በአብቾ ላይ ያለዉን ጥላቻ ተገን አርጎ አንድ ሻለቃ የመፈንቀለ መንግሰት እንዲያረገ አሰህ ነዉ
በወንጀል ከሆነ በነባሩ ሕግ እና በፀረ ሙስና ኮሚሽን በኩል በተቀመጠው ህግ ለምን አይተገበርም?
የ ኢትዬጲያን ኢንቪስትመንት አፍር ለማብላት ነው ከዚህ በሁዋላ በዚህ እረቂቅ አዋጅ ምክንያት ማንም ዲያስፓራም ሆነ ኢንቨስተር ኢትዬጲያ ድርሽ አይልም
በደርግ ዘመን አነዲት ቤት አልተሰራችም በሐይሌ ግዜ በድሉ ህንፃ ከፈረንሳይ ዲዛይኑ መጥቶ ነበር የተሰራዉ በደር ግዜ የጭቃ ቤት መሰራት አቁመወ ሰራዉን የሚያወቁ ሞተዉ ሰራዉ ተረሰቶ እንዲት ቪላ ለመሰራት አሰር ዓመት በትንሹ ይፈጃል ዛሬ ፎቅ በሶሰት ወር ይደርሳል አሁንም አብቾ ይሄንን እድገት ያሰቆማል ዳያሰፕራዎች ነበሩ የክራይ ቤት የሚገዙት አሁን የነሱ እንቨሰትመት ሲነጥፍ ሕዝብ ይነሳበታል የአብቾን ፍፃሜን ያሳየኝ ሁሌ ነወጥ ሆሌ ድንጋጤ አረ ትግሬዎቹ በሰንት ጠዐማቸዉ
ይሄንን ህግ ለማስፈፀም በሚደረገው ጥረት ለሙሰኞች በር አይከፍትም ወይ? ለአሰፈፃሚዎች የሰባ ሰራ አይፈጥርም ወይ ሌላው ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ብዛታቸው ከአሰር ሚሊየን በላይ ነው መንግስት ይሄን ቁጥር የሚያስተናግድበት አቅም አለው ወይ? ሌላው በውጪ ሀገር ያሉ ዲያስፖራዎች አገራቸውን አለሙ እንጂ ምን አጠፉ? ይሄን ህግ በመፍራት ወደ ሌላ ሀገር በመሄድ ኢንቨስት አያደርጉም ወይ?
ይህ ህግ አገርን ከዘረፋ ለማዳን በቅንነት ታስቦ ከሆነ የተረቀቀው በጣም ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም በየቦታው እንደጨረቃ ቤት የፈሉት የዘመኑ ባለሀብቶች ሀብታቸውን በጥቂት አመታት እንዴት እንዳፈሩት የመንግስት አከላትም የኢትዮጵያ ህዝብም ያሚያውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። እኔ ግን የምፈራው ይህ ወንጀለኞችን ለማጥመድ ታስቦ የተሰራ የህግ መረብ ተርቦቹንና ጢንዚዛዎችን አያሾለከ ትንኞቹን የሚይዝ እንዳይሆን ነው ። ለዚህም መነሻዬ ስንቴ ፀረ ሙስና ዘመቻ ተደረገ ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለ የመጣ ነገር የለም። ይህ ህግ ግን በትክክል ገቢራዊ ቢደረግ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚተርፍ ባለሀብቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።
አቶ ኪሳራ ሁንእቲ በአንተ መንገድ እንሂድና አንድ ሙሰኛ ህነፃ ሰራና አንድ ሺህ ተከራዬችን አከራየ እንበልአይተሀል ሀብቱ በሙሰና ተገኘ ማለት ግለሰቦች ናቸዉ ሙሰናዉን የሚሰጡህ እንጂ ከመንግሰት የወጣ ገንዘብ የለም የፖሰፖርት አለቃ ከፓሰፖርት ፈላጊ, ነዉ ሙሰናዉን የተቀበለዉ ከዝያ ፎቅ, ሰራበት በወንጀልም ይመጣ እሱ ብቻዉን ያንን ፎቁ ወሰጥ አይተኛበት ተመልሶ ለሕዝብ ነዉ የሚጠቅመዉአሁን ደግሞ ሰልጣኑን ሳይባልግ በታማኝነት ጨረሰ የሰልጣነ ግዜዉ ደሀ መናጢ ምን ይሰርልሀል
ይህ በትክክል መደረግ አለበት የመንግሰቱ ጊዜ ቤት ላራሹ ብሎ ይወሰድ ነበር ሌላው ዶላር ይዘንም ሰንወጣም ደረሰኝ ከሌለ መውጣት አይቻልም ነበር በማንም ሃገር ያለ እግነው የተወረሰነው ቤት ይመለሰልን እግ ለሁሉም ይከበር ሃብታም ደሃም ሆነ በአንድ መቶ ደምዝተኛ ይህ ሁሉ ፍቅ ኬት መጣ መንግሰት ሁሉንም ያጣራ በአጠቃላይ ደሃ መኖር አልቻለም
አረዛሬስእደኢትዮጲመንግስት፤የሚያስቀኝየለም😂😂😂፤የሰዉነፍስ፤ለወበርብሎሲያጠፋ፤ሲያስጠፋ፤የጠየቀ፤ህዝብየለም፤ሲቀጥልኢትዮጲያ፤ልጆቿስደትበብሀር፤በአዉሮፕላን፤ተሰደዉየሰሩትን፥አጡ😢😢ይገርመኛል፤እሰቡበት፥እደኔስደትየሰለቻቹህ፤በሀገርየለፋቹህ፥ከቁምነገርየደረሳቹህ
Let us see the end....
የፍትህ ስርአቱ ኮራፕትድ እንደ ሆነ መንግስት ያዉቃል።እንዴት ነዉ ከሙስና ያልፀዳ ተቋም የሰወችን ንብረት ማጣራት የሚቻለዉ።
በየቀኑ ሃያ እና ሀምሳ ሺ ብር እየከፈሉ የሚወሰልቱትን ከልክ በላይ በየመጠጥ ቤቱ ብር የሚበትኑትን የመንግስት ሰራተኜምኞች ከየት አምጥተው ነው? ብሎ መንግስት ቤቱ የሚጠርገው መቼ ነው?
አይ አብይ 😂😂😂😂 ወርቁ አይተነውን አገኘኸው
ወርቁ አይተነኸዉ አንድ ሰዉ ነዉ በሰሩ አሰር ሺህ አሉ ወርቁን ሰትነካ ሐገር ነካህ ማለት ነዉ ያለ ሀብታም ከዬት ይመሰልሀል አብቾ ልብሱን የሚቀያይረዉ ሀብታም በከፈለዉ ግብር ነዉ
@@ዋሰ ተደምሮዋል አስደምሮዋል አብቹ ነጋ ነጋ ::
@@Amen-vh8pt አይተሀል ቡዳ መሆንህ ለምን ሀብታም ኢንቨሰት ሐገር ቤት ያረጋል ገንዘቡን ይዞ አሜሪካ ቢመጣ ሰንት ታክሲ ሹፌሮች አሉ ሰራ የሚፈልጉ
@@ዋሰ መሳደብ ስራህ ነው :: ተደምረሃል ተላላኪ አጨብጫቢ ነህ ቻለው :: የጄን ነው ያገኘሁት የሚለውን ጋበዝኩህ
Oh. My goodness❗️Hard to trust whatsoever. I don't think they have the full concept of the due process of law‼️
Good explanation thank u
እንዴ? ንብረት ዘረፋ ማለትህ ነዉ መንግሰቱ ለካ ደግ ነበር ዋና መኖርያህን አይነካብህም
ሀብቱን ያገኘሁት ተበድሬ ነዉ ካለስ?በመንደር ዉል።
ኢዲቲንግ ላይ ችግር አለ ቢይንስ ማይክ መዝጋት አለባቹ አንዳንዴ ተቋሙንም ይሁን ግለሰብን ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ነው 😅
ያለውን ሁኔታ የሚያጠራ ማብራሪያ ነው ገለፃቹም ግልፅ ያለ ነው ይቀጥል ማሀበረሰቡ ጋር በደንብ እንዲዳረስ
ደረግ መጣ እንዴ
ደርግ መኖርያህን አልወረሰም የክራይ ቤቶችን ነዉ የወረሰዉ ገቢ ከሎለህ ደግሞ አበል ይከፍልሀል
ጁንታው ናፈከኝ
@@Amen-vh8pt ጁንታዉ በሰንት ጠሀሙ እሰቲ በአብቾ ዘመን ተሰራ ፓርክና የቀበሌ ቤቶች አንዲት ከንቲባ የምትሰራወን ሰራበወያኖዎች ግዜ የቢሊዬን ደላር ባቡር አሰር የሱኳር ፋብሪካ አሰራምሰት የሐይል ማመንጫ የከተማ ባቡርአቡቾ የነጭ ቱሪሰቶች አገልጋይ ሁኑ በየሪዞርቱ ይለናልኸ መሰራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተራ ሹሞችን እንጀራ መብያቸዉን ይዞ ማሰራት ነበረበትየሱ ሰራ ሕዳሴን ማሰጨረሰ በቃ አሰር አመት ሊሞላ ነዉ። ኮይሻን ማሰጨረሰ አሉምንየም ማቅለጫ ከጎኑ መሰራት ከቢሊዬን ደለር የበለጡ ሰራዎችን ነበር መሰራት የነበረበትአብሸር የቤት ሰራ በሙሉ ፍሬን ይይዛል
@@Amen-vh8ptህውሀትም ወድቋል ብልፅግናም ይወድቃል የግዜ ጉዳይ ነው😂
አምስት ሚሊየን የዘረፈ በህግ ንብረቱ ሲጠበቅለት ፣ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሽ የዘረፈ ንብረቱ ሲነጠቅ።የሌባ ጮማና ጉፉያ አለ ማለት ነዉ።እስከ አምስት ሚሊየን የዘረፈ አይጠየቅም ማለት ነዉ?
ጉንዳን ይውረስሽ ።፡፡
እሺ በጣም ጥሩየአቶ አብይ ቤተ መንግስት ይወረስ? ይህ አጭበርባሪ ፖርላማ ቀርቦ ፡ አትጠይቁኝ አላለም?ሌቦች ምንጩ ምንጩ ፡ አትበሉ? አጨብጫቢዎች ፡ የጃቹሁን ታገኛላቹ።
ምንጭ ምንጭ ካሉ እነሱ ናቸወ ማሰረጃዉን አምጥተዉ መክሰሰ የሚችሉት እንጂ ተከሳሸን ነፃ እንደሆንክ መሰረጃ አምጣ ማለት አብቹ አይችልም ለምንመለሰ ዜናዊ በሕገ-መንግሰቱ ላይ ከሳሸ ነዉ ማሰረጃ ማቅረብ ያለበት ተከሳሸ ነፁ ነዉ እሰከ ተረጋገጠበት ብሎ መብት ሰጥተናል አብቹ ሕገመነግሰቱን መሸራረፍ አይችልም
እሺ ጥሩ. ታድያ ፖርላማ ቀርቦ ገንዘቡ ከየት እንደመጣ መጠየቅ አትችሉም አላለም? ቤተ መንግስት መስራት ችግር የለውም የገንዘቡን ምንጭ መግለፅ ግን ግዴታ ነው?
@@agabriel673 ለኔ ገንዘቡን ቢሰርቅ ችግር የለብኝም ደንብ ይምራ ነዉ ካልቻለ ከነገንዘቡ ዝንባቡዬ ይሂድ አባቱ ጋእንጂ ሳትበላ አብላኝ አልልም አንድ ደላላ ቤት ሲያጋዛህ ያሻሻጠበትን ኮሚሸን እንከፍላለንመንግሰትም ደላላ ነዉ ቤታችንን እንድንሰራ የሰራ ዕድል ለማግኘት ፖሊሲ ቢያወጣ ኢትዬጵያን ሀብታም ቢያረጋትና አዲሰ ካሰገኘዉ ሀብት ኮሚሸኑን ቢወሰድ አዛ የለብኝም አሁን ግን አደህይቶ መክበሩ ላይ ጥሌማን ሰለሱ ቤተ መንግሰት ይጠይቀዉ ነበር የእኛን ቤተ መንግሰት ላይ ብንጠመድ ኖሮ
Itti jabaadha waan bareeda
Marta betam.teru.teyaka.new🎉🎉🎉
ትይይው ገበያ ነው?
ትይዩ ገበያ ሐቀኛ ገበያ ነዉ መንግሰት ነዉ ዘራፊዉለምሳሌ አንድ በግ ገበያ ለይ 141 ብር እየተሸጠ መንግሰት በ57 ልግዛህ ቢልህ እኔ እኳ ደም ተፍቼ ነዉ በጌን ያሳደግኩት አንተ የማን ዘራፊ ነህ ትላለህየደላርም ሁኔታ ያዉ ነዉ እኔ ማዳም ቤት ደም ተፍቼ ያመጣሁትን ደላር በባንክ አልዘረፍምምን አለኝ በለኝ ደላር $200 ብር ባይገባ
1ኛ/ 10 ዓመት ወደ ኋላ ካላስጀመርነው ተፈፃሚ ለማድረግ እንቸገራለን የሚለው አስቂኝ ነው። ታዲያ ለአቃቢ ህግ እንድመች ተብሎ ሌላውን የሚጎዳ ህግ መሆን አለበት ?2ኛ/ተቋሙ ደረስኙን ባይስጠውስ ?ለምሳሌ ተቃጥሎ?ወይም ሆን ተብሎ ?3ኛ/ ለጥርጣሬ የሚያበቃው የሚለውን ጠርጣሪው ማጥቃት የፈለገውን ተረጠርኩህ በማለት abuse ቢያደርግስ ? 4ኛ/ ሁለት እና ሶስት ትንንሽ ስራዎች ስርተው ጥሪት የሚይዙትን አደጋ አይጥልም ወይ?5ኛ/አቶ አይናለም የማብራሪያህ እንድምታ አለማቀፍ ህግ ጋ ለመቀራረብ ነው ህጉ እየወጣ ያለው ወይስ አስፈላጊ ስለሆነ?6ኛ/ ሌላው አቶ አይናለም እንዳልከው ህጉ በፀረ ሙስና እና በወንጀል ህግ የተለመደ ቢሆንም ነገር ግን በወንጀል ጥፍተኛ ሳይሆን በፍታብሄር ብቻ ከሶ መውረስ ግን አዲስ ነገር መሆኑን መናገር ነበረብህ7ኛ/ መነሻው(ትረሽሆልድ) መኖሩ በተወስነ ደረጃ በሆነ ባልሆነው የታችኛው ክፍል የሚጠብቅ ነው ። ነገር ግን የአገሪቱን የዕድገት ደረጃ እና ግሽበትን መስረት ያደረግ በየተወስነ ዓመቱ ትረሽሆልድ አብሮ ከፍ የሚል መሆን አለበት8ኛ/ ምርመራው ሲደረግ በከፍተኛ ጥንቃቄ ካልተደረገ ለሌላ የሙስና በር ከፍች ነው
8ኛው ላይ አዎ የነም ሀሳብ ነው፡ ለሌሎች ሙሰኞች በር ከፋች ነው
....በሚል ዕሳቤ የሚባል የህግ ትንተና ያለ አይመስለኝም ..... ግልጽ አይደለም። ህጉ በራሱ ሽብር የሚፈጥር ይመስላል። አርቃቂዎች ሙያዊ ስነምግባራቸውን ተከትሎ በአግባቡ ማስረዳት ያልቻሉት እርስበርሱ የተጣረዘ......
ወደ ኃላ ሄዶ ይሰራል ብሎ ሕግ የለም
የኢትዮጲያንቴሌቬዥን፥አታስቁበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Drone megizha tefa inde kkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ንብረትን የማስመለስ አዋጅ መውጣቱ ብዙ አቧራ እያስነሳ ይገኛል ሆኖም ግን መቀጠል ያለበትና ጥሩ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጥርጥር የለውም በርቱ!! ቸል አትበሉ!!
ንብረት ዘረፋዉ ከአሁን በኃላ የቤት ግንባታ እንደሚቆም ታወቃለህ?ደርግ እንኳን መኖርያህን አልዘረፈም ግን የክራይ ቤትህን ዘርፎ ካሳ ሰጥቶ ነዉ የነረዉይሄም ሆኖ ለ17 ዓመት በሙሉ አንዲት ትርፍ ቤት አልተሰራም ሙሉ መኪና ሲሚንቴ በ300 ብር ትገዛ ነበር ተለምነህ ግን ምን ልታረገወይህ ሁሉ እጥረት የመጣወ ደርግ በመጣጡ ጣጣ ነዉ ወያኔም በዛዙ ቀጠለበት ንብረት አልተመለሰም ሰዉ ቤት የመሰራት አቅም አነበረዉም ከዚያ መጨረሻ ላይ መለሰ ለድያሰፔራዉ 500 ካሬ በነፃ ሰጥቶ የቤቶችን ሰራ አሰጀመረ መለሰ ሲሞት ምቀኞቹ 250 ካሬ አወረዱት ከዝያ የዳያሰፔራ ግንባታ ቆመ ሕዝቡም ተነቃቃ ፍራቱን አርግፎ ቤት መሰራት ጀመረበነገራችን ላይ ቡዳዉ የመንግሰት ባለሰልጣኖች ብቻ አነበሩም የሐገሬዉ ሰዉ ለምን ለኛ ሳይሰጥ ለነሱ ይሰጣል አሉ እኛ እኳ ደላር ዕወቀቱን ደፍረቱን ዘመናዊ ቤቶችንን አሰጀመርን ከኤርሚያሰ አመልጋ በፊት እኮ ፎቅ የሚገነባ አነበረም
Ka covide gare iyatagaliku sariche yemaxxahutin nbirat lamawurasse kamotoraroxu lamin ka ministiroch lamin ayijamirimme
Beteleyayu hageroch besedet tesekayto yaferawun tenesh gojo, betesebun sereda yekoyee nibret mezeref telek chiger yefeteral.. tenekake yasfelegal. Ye genzeb menizari kehone mengest ke mejemeriaw mekotater mechal alebet
Z lady is not capable😢😢
ሙሰና ገንዘብ ብቻ አይደለም ሰዉነትንም መሰጠት ሙሰና ነዉ
Ye Hager habt yemizarfu ye mengist balseltanoche yemizarfuten min asbachu
አራተኛ ክፍል ስትደርስ ይገባህ ይሆናል😂
Ye biher bihereseb nibret alememetaten kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Midre kirshatam hula kirshat ayselechachewum inde min gud nachu
Oromuma empire military provided heavy weapons alshabab terrorist and training them. But western countries paid Ethiopia billions of dollars to fight alshabab
Lafamotuumadhaa seeramotumadhaa hojataamotumadhaa magantaabiiyaatii waloodhaniibekkii osooseraraahiinbaneetii
😅
Waanhiinbeeynee hiinbeekuu dukanaan guyaadhaa akkajanee yakkii abaaqabaa fiitabeerii abaaqabaa hariiroohawasaa umataaqabaa
Dokrafayaahiihiingafatanii dawaankunii namaniifayiisaa jateegafatuuntufatuudhaa dawaadhaa kaleendhadatuudhaafii araankakadhuutii kaleensuniidalagaantiiyaa dukanooytuudhaa iifiiratiisragaadhaa seerabadaa abaadhamursiisanii bekkii
The devil is in the detail
Namakeebekkii amalasaawajiinii sobaatahuus dhugaatahuus hatuutahuus balageetahuus marcumasaatiin teysiisiindiirqamaa adiingurachajanuu gurachaan diimajanuunii biicaanmagaroojanuunii
Zemene Galla Zemene Seitan
Seenaan biiyatanaamiitii alamniinuu waljalaahataniikiiyaa kiiyaaratiiwaldhabaajiiruu madiiquraahuumaa yuniivarsiitiiwaantaheefii kutaaqabdiiwaniihudii hagafaafiiquxiisuun kaleedhakutee abagafadhuu shekiishariifiileedhaqii hiingartuujachuunsiigahuu
This law itself violating their quenstituation criminals code 22 prosecution after the law effaced.
ህጉንበደንብስሩበትነገርንከስሩውሀንከምጩእስኪስሩበትየኢትዮጵያህግአባሲሞትሚስትያልሆነልጅምያልሆነይወርሳልአባትበኤችአቢሞቶየተወለደልጅነጻወለድኩያለችምእንዴትነጻሆናቤትልጅምእንዴትይወርሳልህግአለ
ሀብታም ጎዱ ፈላ
Ye deha betes ?Mereja yelewum enas wede godana yewuta ? Habtam sew beru wech,betu wuch alew. Aye aba yewah neh. 😅😅
አቶ ይታከምእንበል አንድ ሀብታም ፋብሪካዉ አንድ ሺህ ሰዎችን የሚያሰተዳድር ቢዘረፍበት እና አንድ ሺህ ሰራተኞች አሰር ቤተሰቦች ቢኖሩት 10,000 ገበያቸዉን አጡ ሀብታሙ መቼም ማምለጫዉን አመቻችቷል አሜሪካ ደጎ ሐገር ልጆች ይኖሩታል አንድ ነብሱን ይዞ ይወጣል
Siirbabiiyaahiirpha laladhaasiirbaajachuujiiraa niinsiirbaafiiharmaan dhoysaanhiintahuu jalaabiihadhaanhiinsiirbiinaa salaataahiinkiiyiibiinaa demsahiinbadiinaa udaanhalkaniitatanii seeraraahiinbahiinaa
በናታችሁአረብአገርሽንትቤትአጥበንያገኘነውንይመለከተናልከመዳማችንጋርስንዳረቅታችላዩንአይቀርስናፅዳከአገራችንከቤተሰቦቻችንእኔከሶስትልጆቼእንዴኔምአሉልጆቻቸውንጥለውየለፋንበትንይመለከታልወይይሄየብዙእህቶቻችንልፋትከንቱከሆእኔእንጃእራሳችሁንአጥፉማለትእንዳይሆን
እኛየሃረብሃገርሴቶችምንጩየታወቀነውያውእያንዳንዷንሽንትቤትስናፅዳየተለያየየማፅጃኬሚካልእየተጠቀምንበሽተኛእስክንሆንእኛእየቀለጥንለሌሎችቤተሰቦቻችንመብራትእየሆንንስንቶቻችንነንየህክምናእስክናጣየደረስንበስደትያሉትንባይመለከትጥሩነውሞትንተጋፍጠንእንደባርያተገዝተንየለፋንበትእንዳይበላስሉኛቢታሰብበትጥሩነውኮመንትአበዛሁይቅርታ
የበላችሁት ይመለስ ሌቦች።የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
ለመጀመሪያ ግዜ አዋጅ ወደሗላ ሔዶ ሲሠራ ሐገሠንግስቱን አይቃወምም አረ እንደተማረ አሥቡ
ጉድ ሀገሪቱን በኢኮኖሚ አድቅቆ ህዝብን ለመዝረፍየመጣ መንግስት
መንግስት ወንድ ከሆነ ለምን ሱዳን 200 ኪሎ ሜትር የወሰደችውን ኤርትራ የ ኢትዬጲያን ድንብር ጥሳ 60 ቀበሌ ወስዳለች እሱን ለምን አታስመልሱም
አውቀህ ሞተሀል!!!
ህግ ወደኋላ ተመልሶ ይሰራል እንዴ??
ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ 😂😂
በአንድ ባለስልጣን ብቻ የሚዘርፍው ሀብት መጠን ቢሰላ ለ1ሚልዮን ደሃ ህብርተሰብ ለ20ዓመት ተከታታይ የቀን ቀለብ የሚሆን ብር ይሆናል።
ንብረት ማስመለስ ማን ከማን የወሰደውን ነው?
እኮ
31:57 ህጋዊ የገንዘብ ዝዉዉር በሌለበት ሀገር የሰነድ ማስረጃ ከየት ያመጣል?ለምሳሌ በድለላ የሚገኝ ገንዘብ ታክስ አይሰራበትም።
እንኳን 10ዓመት አይደለም 100,ዓመት ወደሕኋላ ትመልሶ ቢመርመር በህገወጥ መንገድ የተገኝ እስከሆነ ድርስ መንግስት ቢወርስ ምን ችግር አለው?
ህጉ ከወጣበት ጊዜ ቢሉ ትክክል ነው፣ ግን አስር አመት ወደሁዋላ እሄዳለሁ ማለት ግን ትክክል አይደለም።
አሰር አመት እኳ በወያኔ ግዜ ነዉ በወያኔ ግዜ ልዪነቱ አንድ ብር በቻ ነበር። በዚህ ላይ የጥቁር ገበያዉ በጠራራ ፀሐይ ነበር የሚዘረዘረዉ
በቤትና ካርታ ኣካባቢ የሚሠራው የሙስና፣ ጉቦ፣ ዘረፋና አገር ማፍረስ ዘመቻ የፓስፖርቱንና የባንኩን የዘረፋ ዘመን ያስንቃል። እነዚህ እያሉ ሰላም ና ብልጽግና የለምና እባካችሁ ለኢትዮጵያ ድረሱላት። ትክክለኛ ነው።
“ትክክለኛ ነው”? ሀገርቷን የዘረፉ እነሱ ፣ ባንክም ታንክም በነሱ እጅ ነው፣ ትላንት የምበላውን ያጣ ረሀብተኛ እድል አግኝቶ የሆነ ብሮ የተጠጋ ሁሉ ዛረ ላይ ባለፎቅና የተለያዪ business ሰዎች ናቸው ፣ last week አላየህም? በጀቱን በልቶ የጨረሱትን በምድያ ስነገር ?
ታድያ እነዝህ የአረብ ሀገራትና የተለያዩ አለም ክፍል የምኖሩ በ30 ና በ40 አመት ያጠራቀሙትነት ለመዝረፍ ስዘጋጂ ነው ትክክል? አብይ እራሱ አይጠየቅም? ሽመልስ አይጠየቅም? በሙሉ ሀገርቷን መቀመቅ ያወረዱ አመራ ነን ባዮች ዱርየዎች እያሉ ምን ማለት ተፈልጎ የድያስፓራ ስም በዝህ የተነሳው?በርግጥ የባለስክጣናት ዘመዶች ነፍ ናቸው ሆኖም እነሱ አይጠየቁም የእነ
ሽመልስና በሙሉ የአመራር ዘመዶች
❤❤❤❤❤❤ወያኔ 27 አመት ሲዘርፍ ኖሮ 10አመት ብቻ ወደኻላ ማየት ፍጹም ትክክል አይደለም ይታሰብበት አገራችን ተዘርፋለች ❤❤❤❤
ይኸ የበደርሀኑ ነጋና የአዳርጋቸው ግጭት ውጤት ነው ብርሀኑ ነጋ በኢሓዴግ ግዜ ብር አትላኩ ሲል ነበር አሁን ደግሞ አዳርጋቸው ፅጌ አትላኩ ይላል ዶክተር ብርሀኑ ዶላር ማይልኩ ከሆነ እርምጃ ይውሰድ እያለ ነው የግቦት 7 ተኮል ውጤት ነው
ገና ሳታወሩ እረፍት እናርግ ትላላችሁ ወይ ባለስልጣን እረፍት ትወዳላችሁ ።😢ከማይክ ችግር ውጭ ማለቴ ነው።
የስብሰባ እረፍት ነው። አበል አለው።
ሰዉን ለባ ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል ! ማስረጃ ካለህ ማንም ኢትዮጵያዊ መክሰስ ይችላል፤ አለበለዚያ ለባ ለባ ስትል መክረም ይሆናል።
ጥያቄዎችን አደባብሰው ነው የሚያልፉት:: አዋጁን መዘርዘርና ጥያቄን መመለስ አይደለም::
በአጭሩ ንብረት ዘረፋ ነዉ
@@ዋሰ አዋጁ አስፈላጊነቱ ላይ ጥያቄ የለኝም:: እንዲያውም አርፍዱአል ባይ ነኝ:: ግልጽ እንዲሆንልኝ የፈለኩት የአፈጻጸም ጅማሮ ላይ ነው:: አቃቤው ምን ያህል ማስርጃ ማግኘት አለበት ጉዳዩን ለመያዝ:: ምክኒያታዊ ማስርጃ - ክፍተ ከዚህ ይጀምራል
አቃቤውስ ምንን ያመዛዝናል ከሰዋዊ አንጻር? ማስረጃ ማስቀመጥ ተለምዶ በሌለው ህብረተሠብ::
በቅንነት ለማየት ሞክር:: ያለውን ዘረፋ ሊያስቆም ነው ጥረቱ:: በሙስና የተገኘ ንብረት ከዘረፋ ጋር ልዩነት የለውም:: በየቢሮ ስትሄድ በእጅህ ብትመጣ ጉዳይህ ያልቅልሃል - ከዚህ በላይ ምን ዘረፋ አለ?
ከመንቀፍ ይልቅ መንግሥትን ማገዝ!!!
@@wechecha
ወንድሜ መለሰ ዜናዊ በሕገ መንግሰቱ ነፃ አወጥቶናል ንፁሐን ናቹህ ብሎ መንግሰት ሊከሰህ ከፈለገ ማሰረጃዉን ማቅረብ ያለበት እሱ ነዉ እንጂ አንተ አይደለም ይህ ካልገባህ ሕገ መንግሰቱን አንብብ
ሙሰና ብለሀል በግምት ከምናወራ የአንድ መሰሪያ ቤት ባለሰልጣንን እናወራ
ለምሳሌ የግብርና ሚኒሰተር በአመት ሰድሰት ቢሊዬን ደላር ያሰተዳድራል እሱ ሙሰና ከማዳበርያ አምራቾቹ እንዳይቀበል ሰንት ደሞዝ ይሰጠዉ ትላለህ ወይሰ በቀበሌ ቤት እየኖረ ለሐገርያገልግል ትላለህ
yaltetykew new yemyawraw
የበላቹት ይመለስ የሰውን ንብረት ለመዝረፍ ነው ይሄ ሁሉ
Well said Marta
ካሁን በፊት የሀብት ምዝገባ ስታደርጉ ሰምተናል ይህ ምዝገባ ፓለቲከኞች ላይ ያተኮረ ነበር ቢዚህም ሀብት ምዝገባ ለሕግ ያቀረባችሁት ወይም ሀብት ያስመለሳችሁት አለ? ነው ባለ ሥልጣን ስለሆኑ እነሱን አይመለከትም ወይም በአገር ላይ አለመረጋጋት ስለሚፈጥሩ ፈራችሁ ጥያቄን መልሱ።
ባለሰልጣን አንተ ብትሆን በ20,000ብር ደሞዝህ ቀበሌ ቤት እየኖርክ ሐገርህን ታገለግል ነበር እሰቲ ይህቺን መልሰልኝ
የአንድ ቢሊዬን ደላር ገቢ ያለዉ ድርጅት የሚመራ ባለሰልጣን ደሞዘ ሰንት ይሁን እኔ ነግሬሃለሁኝ 20,000 ብር ነዉ
አብቹ በየቀኑ የሚቀያይራቸዉ ልብሶች በሰንት ብር ገዠቶት ነዉ የፋሸን ሞደል የሚሆንብን የአገር ዉሰጥ ፕሮዳክት ከሆነ መልካም ግን የዉጪን ልብሰ እየለበሰ የሚሸቀረቀርብንሰ ኬት አምጥቶ ነዉ
@@ዋሰ መልሱ ሕጉ ለሁሉም መሥራት አለበት ነው ባለስልጣን ሆንክ አልሆንክ በዚህ ሕግ መሠረት ተጠያቂ መሆን አለባቸው
በመካከለኛው ምስራቅ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ በ100 ሺ የሚቆጠሩ ዘጎቻችን ይኖራሉ
ገንዘባቸው በባንክ መላክ ስለማይችሉ የሚልኩት በሃዋላ ነው
ይህ አዋጅ እነሱንም ይመለከታል ???
እኮ ይሄም አንድ መፍትሄ ነው id የሌላለው ሰው ብር በ ባንክ መላክ አይችልም
ከ10 ዓመት ወደ ኋላ ይህ ሕግ አልነበረም። ህጉ ሳይኖር የነበረውን እንዴት በህግ ይዳኛሉ ? እንዴትስ የንብረት ማስመለስ ተብሎ ይጠራል ? ህዝብን የሚያከብር መንግስት ቢኖር ከዛሬ ጀምሮ ብሎ ነበር የሚያውጀው አሁን ግን....???
እንደሱ ካለ የሚወርሰዉ ንብረት አይኖርም ለምን ዛሬ አንድ ቤት ዋጋ በደላር $100,000 -$250,000 በባንክ ገፍትር ይልሀል 50% ገንዘብን ሊወርሰብህ ታድያ አንተ ትርፍ ቤት አሜሪካ ላይ ብትሰራ አይሻላቸዉም
እናመሰግናለን በርቱ አስፈላጊ ቦታ ላይ መገኘት ሀገርን ማዳን ነው
Abey hamed our hero
ሰወች ግብር በመሰወር ወንጀል ያፈሩት ሀብት ፣በመሰወራቸዉ በህጉ መሰረት መቀጣት አለባቸዉ እንጅ ሀብታቸዉ መወረስ አለበት።በአንድ ጉዳይ ሁለት አይነት ቅጣት መቀበል አለባቸዉ?
በጣም ጥሩ ነው እንደዚ ግልፅ ማድረግ በተለይ ያለም በጣም ጎበዝ ነው ሲተነትን :: ዘላለማዊ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!!
ለምን በአብቾ ላይ ያለዉን ጥላቻ ተገን አርጎ አንድ ሻለቃ የመፈንቀለ መንግሰት እንዲያረገ አሰህ ነዉ
በወንጀል ከሆነ በነባሩ ሕግ እና በፀረ ሙስና ኮሚሽን በኩል በተቀመጠው ህግ ለምን አይተገበርም?
የ ኢትዬጲያን ኢንቪስትመንት አፍር ለማብላት ነው ከዚህ በሁዋላ በዚህ እረቂቅ አዋጅ ምክንያት ማንም ዲያስፓራም ሆነ ኢንቨስተር ኢትዬጲያ ድርሽ አይልም
በደርግ ዘመን አነዲት ቤት አልተሰራችም በሐይሌ ግዜ በድሉ ህንፃ ከፈረንሳይ ዲዛይኑ መጥቶ ነበር የተሰራዉ በደር ግዜ የጭቃ ቤት መሰራት አቁመወ ሰራዉን የሚያወቁ ሞተዉ ሰራዉ ተረሰቶ እንዲት ቪላ ለመሰራት አሰር ዓመት በትንሹ ይፈጃል ዛሬ ፎቅ በሶሰት ወር ይደርሳል
አሁንም አብቾ ይሄንን እድገት ያሰቆማል ዳያሰፕራዎች ነበሩ የክራይ ቤት የሚገዙት አሁን የነሱ እንቨሰትመት ሲነጥፍ ሕዝብ ይነሳበታል የአብቾን ፍፃሜን ያሳየኝ ሁሌ ነወጥ ሆሌ ድንጋጤ አረ ትግሬዎቹ በሰንት ጠዐማቸዉ
ይሄንን ህግ ለማስፈፀም በሚደረገው ጥረት ለሙሰኞች በር አይከፍትም ወይ? ለአሰፈፃሚዎች የሰባ ሰራ አይፈጥርም ወይ ሌላው ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ብዛታቸው ከአሰር ሚሊየን በላይ ነው መንግስት ይሄን ቁጥር የሚያስተናግድበት አቅም አለው ወይ? ሌላው በውጪ ሀገር ያሉ ዲያስፖራዎች አገራቸውን አለሙ እንጂ ምን አጠፉ? ይሄን ህግ በመፍራት ወደ ሌላ ሀገር በመሄድ ኢንቨስት አያደርጉም ወይ?
ይህ ህግ አገርን ከዘረፋ ለማዳን በቅንነት ታስቦ ከሆነ የተረቀቀው በጣም ደስተኛ ነኝ። ምክንያቱም በየቦታው እንደጨረቃ ቤት የፈሉት የዘመኑ ባለሀብቶች ሀብታቸውን በጥቂት አመታት እንዴት እንዳፈሩት የመንግስት አከላትም የኢትዮጵያ ህዝብም ያሚያውቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። እኔ ግን የምፈራው ይህ ወንጀለኞችን ለማጥመድ ታስቦ የተሰራ የህግ መረብ ተርቦቹንና ጢንዚዛዎችን አያሾለከ ትንኞቹን የሚይዝ እንዳይሆን ነው ። ለዚህም መነሻዬ ስንቴ ፀረ ሙስና ዘመቻ ተደረገ ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለ የመጣ ነገር የለም። ይህ ህግ ግን በትክክል ገቢራዊ ቢደረግ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚተርፍ ባለሀብቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።
አቶ ኪሳራ ሁን
እቲ በአንተ መንገድ እንሂድና አንድ ሙሰኛ ህነፃ ሰራና አንድ ሺህ ተከራዬችን አከራየ እንበል
አይተሀል ሀብቱ በሙሰና ተገኘ ማለት ግለሰቦች ናቸዉ ሙሰናዉን የሚሰጡህ እንጂ ከመንግሰት የወጣ ገንዘብ የለም የፖሰፖርት አለቃ ከፓሰፖርት ፈላጊ, ነዉ ሙሰናዉን የተቀበለዉ ከዝያ ፎቅ, ሰራበት በወንጀልም ይመጣ እሱ ብቻዉን ያንን ፎቁ ወሰጥ አይተኛበት ተመልሶ ለሕዝብ ነዉ የሚጠቅመዉ
አሁን ደግሞ ሰልጣኑን ሳይባልግ በታማኝነት ጨረሰ የሰልጣነ ግዜዉ ደሀ መናጢ ምን ይሰርልሀል
ይህ በትክክል መደረግ አለበት የመንግሰቱ ጊዜ ቤት ላራሹ ብሎ ይወሰድ ነበር ሌላው ዶላር ይዘንም ሰንወጣም ደረሰኝ ከሌለ መውጣት አይቻልም ነበር በማንም ሃገር ያለ እግነው የተወረሰነው ቤት ይመለሰልን እግ ለሁሉም ይከበር ሃብታም ደሃም ሆነ በአንድ መቶ ደምዝተኛ ይህ ሁሉ ፍቅ ኬት መጣ መንግሰት ሁሉንም ያጣራ በአጠቃላይ ደሃ መኖር አልቻለም
አረዛሬስእደኢትዮጲመንግስት፤የሚያስቀኝየለም😂😂😂፤የሰዉነፍስ፤ለወበርብሎሲያጠፋ፤ሲያስጠፋ፤የጠየቀ፤ህዝብየለም፤ሲቀጥልኢትዮጲያ፤ልጆቿስደትበብሀር፤በአዉሮፕላን፤ተሰደዉየሰሩትን፥አጡ😢😢ይገርመኛል፤እሰቡበት፥እደኔስደትየሰለቻቹህ፤በሀገርየለፋቹህ፥ከቁምነገርየደረሳቹህ
Let us see the end....
የፍትህ ስርአቱ ኮራፕትድ እንደ ሆነ መንግስት ያዉቃል።እንዴት ነዉ ከሙስና ያልፀዳ ተቋም የሰወችን ንብረት ማጣራት የሚቻለዉ።
በየቀኑ ሃያ እና ሀምሳ ሺ ብር እየከፈሉ የሚወሰልቱትን ከልክ በላይ በየመጠጥ ቤቱ ብር የሚበትኑትን የመንግስት ሰራተኜምኞች ከየት አምጥተው ነው? ብሎ መንግስት ቤቱ የሚጠርገው መቼ ነው?
አይ አብይ 😂😂😂😂 ወርቁ አይተነውን አገኘኸው
ወርቁ አይተነኸዉ አንድ ሰዉ ነዉ በሰሩ አሰር ሺህ አሉ ወርቁን ሰትነካ ሐገር ነካህ ማለት ነዉ ያለ ሀብታም ከዬት ይመሰልሀል አብቾ ልብሱን የሚቀያይረዉ ሀብታም በከፈለዉ ግብር ነዉ
@@ዋሰ ተደምሮዋል አስደምሮዋል
አብቹ ነጋ ነጋ ::
@@Amen-vh8pt
አይተሀል ቡዳ መሆንህ ለምን ሀብታም ኢንቨሰት ሐገር ቤት ያረጋል ገንዘቡን ይዞ አሜሪካ ቢመጣ ሰንት ታክሲ ሹፌሮች አሉ ሰራ የሚፈልጉ
@@ዋሰ መሳደብ ስራህ ነው :: ተደምረሃል ተላላኪ አጨብጫቢ ነህ ቻለው :: የጄን ነው ያገኘሁት የሚለውን ጋበዝኩህ
Oh. My goodness❗️
Hard to trust whatsoever. I don't think they have the full concept of the
due process of law‼️
Good explanation thank u
እንዴ? ንብረት ዘረፋ ማለትህ ነዉ መንግሰቱ ለካ ደግ ነበር ዋና መኖርያህን አይነካብህም
ሀብቱን ያገኘሁት ተበድሬ ነዉ ካለስ?በመንደር ዉል።
ኢዲቲንግ ላይ ችግር አለ ቢይንስ ማይክ መዝጋት አለባቹ አንዳንዴ ተቋሙንም ይሁን ግለሰብን ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ነው 😅
ያለውን ሁኔታ የሚያጠራ ማብራሪያ ነው ገለፃቹም ግልፅ ያለ ነው ይቀጥል ማሀበረሰቡ ጋር በደንብ እንዲዳረስ
ደረግ መጣ እንዴ
ደርግ መኖርያህን አልወረሰም የክራይ ቤቶችን ነዉ የወረሰዉ ገቢ ከሎለህ ደግሞ አበል ይከፍልሀል
ጁንታው ናፈከኝ
@@Amen-vh8pt
ጁንታዉ በሰንት ጠሀሙ እሰቲ በአብቾ ዘመን ተሰራ ፓርክና የቀበሌ ቤቶች አንዲት ከንቲባ የምትሰራወን ሰራ
በወያኖዎች ግዜ የቢሊዬን ደላር ባቡር አሰር የሱኳር ፋብሪካ አሰራምሰት የሐይል ማመንጫ የከተማ ባቡር
አቡቾ የነጭ ቱሪሰቶች አገልጋይ ሁኑ በየሪዞርቱ ይለናልኸ መሰራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተራ ሹሞችን እንጀራ መብያቸዉን ይዞ ማሰራት ነበረበት
የሱ ሰራ ሕዳሴን ማሰጨረሰ በቃ አሰር አመት ሊሞላ ነዉ። ኮይሻን ማሰጨረሰ አሉምንየም ማቅለጫ ከጎኑ መሰራት ከቢሊዬን ደለር የበለጡ ሰራዎችን ነበር መሰራት የነበረበት
አብሸር የቤት ሰራ በሙሉ ፍሬን ይይዛል
@@Amen-vh8ptህውሀትም ወድቋል ብልፅግናም ይወድቃል የግዜ ጉዳይ ነው😂
አምስት ሚሊየን የዘረፈ በህግ ንብረቱ ሲጠበቅለት ፣ አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሽ የዘረፈ ንብረቱ ሲነጠቅ።የሌባ ጮማና ጉፉያ አለ ማለት ነዉ።እስከ አምስት ሚሊየን የዘረፈ አይጠየቅም ማለት ነዉ?
ጉንዳን ይውረስሽ ።፡፡
እሺ በጣም ጥሩ
የአቶ አብይ ቤተ መንግስት ይወረስ? ይህ አጭበርባሪ ፖርላማ ቀርቦ ፡ አትጠይቁኝ አላለም?
ሌቦች ምንጩ ምንጩ ፡ አትበሉ?
አጨብጫቢዎች ፡ የጃቹሁን ታገኛላቹ።
ምንጭ ምንጭ ካሉ እነሱ ናቸወ ማሰረጃዉን አምጥተዉ መክሰሰ የሚችሉት እንጂ ተከሳሸን ነፃ እንደሆንክ መሰረጃ አምጣ ማለት አብቹ አይችልም ለምን
መለሰ ዜናዊ በሕገ-መንግሰቱ ላይ ከሳሸ ነዉ ማሰረጃ ማቅረብ ያለበት ተከሳሸ ነፁ ነዉ እሰከ ተረጋገጠበት ብሎ መብት ሰጥተናል አብቹ ሕገመነግሰቱን መሸራረፍ አይችልም
እሺ ጥሩ.
ታድያ ፖርላማ ቀርቦ ገንዘቡ ከየት እንደመጣ መጠየቅ አትችሉም አላለም?
ቤተ መንግስት መስራት ችግር የለውም
የገንዘቡን ምንጭ መግለፅ ግን ግዴታ ነው?
@@agabriel673
ለኔ ገንዘቡን ቢሰርቅ ችግር የለብኝም ደንብ ይምራ ነዉ ካልቻለ ከነገንዘቡ ዝንባቡዬ ይሂድ አባቱ ጋ
እንጂ ሳትበላ አብላኝ አልልም አንድ ደላላ ቤት ሲያጋዛህ ያሻሻጠበትን ኮሚሸን እንከፍላለን
መንግሰትም ደላላ ነዉ ቤታችንን እንድንሰራ የሰራ ዕድል ለማግኘት ፖሊሲ ቢያወጣ ኢትዬጵያን ሀብታም ቢያረጋትና አዲሰ ካሰገኘዉ ሀብት ኮሚሸኑን ቢወሰድ አዛ የለብኝም አሁን ግን አደህይቶ መክበሩ ላይ ጥሌ
ማን ሰለሱ ቤተ መንግሰት ይጠይቀዉ ነበር የእኛን ቤተ መንግሰት ላይ ብንጠመድ ኖሮ
Itti jabaadha waan bareeda
Marta betam.teru.teyaka.new🎉🎉🎉
ትይይው ገበያ ነው?
ትይዩ ገበያ ሐቀኛ ገበያ ነዉ መንግሰት ነዉ ዘራፊዉ
ለምሳሌ አንድ በግ ገበያ ለይ 141 ብር እየተሸጠ
መንግሰት በ57 ልግዛህ ቢልህ እኔ እኳ ደም ተፍቼ ነዉ በጌን ያሳደግኩት አንተ የማን ዘራፊ ነህ ትላለህ
የደላርም ሁኔታ ያዉ ነዉ እኔ ማዳም ቤት ደም ተፍቼ ያመጣሁትን ደላር በባንክ አልዘረፍም
ምን አለኝ በለኝ ደላር $200 ብር ባይገባ
1ኛ/ 10 ዓመት ወደ ኋላ ካላስጀመርነው ተፈፃሚ ለማድረግ እንቸገራለን የሚለው አስቂኝ ነው። ታዲያ ለአቃቢ ህግ እንድመች ተብሎ ሌላውን የሚጎዳ ህግ መሆን አለበት ?
2ኛ/ተቋሙ ደረስኙን ባይስጠውስ ?ለምሳሌ ተቃጥሎ?ወይም ሆን ተብሎ ?
3ኛ/ ለጥርጣሬ የሚያበቃው የሚለውን ጠርጣሪው ማጥቃት የፈለገውን ተረጠርኩህ በማለት abuse ቢያደርግስ ?
4ኛ/ ሁለት እና ሶስት ትንንሽ ስራዎች ስርተው ጥሪት የሚይዙትን አደጋ አይጥልም ወይ?
5ኛ/አቶ አይናለም የማብራሪያህ እንድምታ አለማቀፍ ህግ ጋ ለመቀራረብ ነው ህጉ እየወጣ ያለው ወይስ አስፈላጊ ስለሆነ?
6ኛ/ ሌላው አቶ አይናለም እንዳልከው ህጉ በፀረ ሙስና እና በወንጀል ህግ የተለመደ ቢሆንም ነገር ግን በወንጀል ጥፍተኛ ሳይሆን በፍታብሄር ብቻ ከሶ መውረስ ግን አዲስ ነገር መሆኑን መናገር ነበረብህ
7ኛ/ መነሻው(ትረሽሆልድ) መኖሩ በተወስነ ደረጃ በሆነ ባልሆነው የታችኛው ክፍል የሚጠብቅ ነው ። ነገር ግን የአገሪቱን የዕድገት ደረጃ እና ግሽበትን መስረት ያደረግ በየተወስነ ዓመቱ ትረሽሆልድ አብሮ ከፍ የሚል መሆን አለበት
8ኛ/ ምርመራው ሲደረግ በከፍተኛ ጥንቃቄ ካልተደረገ ለሌላ የሙስና በር ከፍች ነው
8ኛው ላይ አዎ የነም ሀሳብ ነው፡ ለሌሎች ሙሰኞች በር ከፋች ነው
....በሚል ዕሳቤ የሚባል የህግ ትንተና ያለ አይመስለኝም ..... ግልጽ አይደለም። ህጉ በራሱ ሽብር የሚፈጥር ይመስላል። አርቃቂዎች ሙያዊ ስነምግባራቸውን ተከትሎ በአግባቡ ማስረዳት ያልቻሉት እርስበርሱ የተጣረዘ......
ወደ ኃላ ሄዶ ይሰራል ብሎ ሕግ የለም
የኢትዮጲያንቴሌቬዥን፥አታስቁበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Drone megizha tefa inde kkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ንብረትን የማስመለስ አዋጅ መውጣቱ ብዙ አቧራ እያስነሳ ይገኛል ሆኖም ግን መቀጠል ያለበትና ጥሩ ውጤት ሊያመጣ እንደሚችል ጥርጥር የለውም
በርቱ!! ቸል አትበሉ!!
ንብረት ዘረፋዉ ከአሁን በኃላ የቤት ግንባታ እንደሚቆም ታወቃለህ?
ደርግ እንኳን መኖርያህን አልዘረፈም ግን የክራይ ቤትህን ዘርፎ ካሳ ሰጥቶ ነዉ የነረዉ
ይሄም ሆኖ ለ17 ዓመት በሙሉ አንዲት ትርፍ ቤት አልተሰራም ሙሉ መኪና ሲሚንቴ በ300 ብር ትገዛ ነበር ተለምነህ ግን ምን ልታረገወ
ይህ ሁሉ እጥረት የመጣወ ደርግ በመጣጡ ጣጣ ነዉ ወያኔም በዛዙ ቀጠለበት ንብረት አልተመለሰም ሰዉ ቤት የመሰራት አቅም አነበረዉም ከዚያ መጨረሻ ላይ መለሰ ለድያሰፔራዉ 500 ካሬ በነፃ ሰጥቶ የቤቶችን ሰራ አሰጀመረ መለሰ ሲሞት ምቀኞቹ 250 ካሬ አወረዱት ከዝያ የዳያሰፔራ ግንባታ ቆመ ሕዝቡም ተነቃቃ ፍራቱን አርግፎ ቤት መሰራት ጀመረ
በነገራችን ላይ ቡዳዉ የመንግሰት ባለሰልጣኖች ብቻ አነበሩም የሐገሬዉ ሰዉ ለምን ለኛ ሳይሰጥ ለነሱ ይሰጣል አሉ እኛ እኳ ደላር ዕወቀቱን ደፍረቱን ዘመናዊ ቤቶችንን አሰጀመርን ከኤርሚያሰ አመልጋ በፊት እኮ ፎቅ የሚገነባ አነበረም
Ka covide gare iyatagaliku sariche yemaxxahutin nbirat lamawurasse kamotoraroxu lamin ka ministiroch lamin ayijamirimme
Beteleyayu hageroch besedet tesekayto yaferawun tenesh gojo, betesebun sereda yekoyee nibret mezeref telek chiger yefeteral.. tenekake yasfelegal. Ye genzeb menizari kehone mengest ke mejemeriaw mekotater mechal alebet
Z lady is not capable😢😢
ሙሰና ገንዘብ ብቻ አይደለም ሰዉነትንም መሰጠት ሙሰና ነዉ
Ye Hager habt yemizarfu ye mengist balseltanoche yemizarfuten min asbachu
አራተኛ ክፍል ስትደርስ ይገባህ ይሆናል😂
Ye biher bihereseb nibret alememetaten kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Midre kirshatam hula kirshat ayselechachewum inde min gud nachu
Oromuma empire military provided heavy weapons alshabab terrorist and training them. But western countries paid Ethiopia billions of dollars to fight alshabab
Lafamotuumadhaa seeramotumadhaa hojataamotumadhaa magantaabiiyaatii waloodhaniibekkii osooseraraahiinbaneetii
😅
Waanhiinbeeynee hiinbeekuu dukanaan guyaadhaa akkajanee yakkii abaaqabaa fiitabeerii abaaqabaa hariiroohawasaa umataaqabaa
Dokrafayaahiihiingafatanii dawaankunii namaniifayiisaa jateegafatuuntufatuudhaa dawaadhaa kaleendhadatuudhaafii araankakadhuutii kaleensuniidalagaantiiyaa dukanooytuudhaa iifiiratiisragaadhaa seerabadaa abaadhamursiisanii bekkii
The devil is in the detail
Namakeebekkii amalasaawajiinii sobaatahuus dhugaatahuus hatuutahuus balageetahuus marcumasaatiin teysiisiindiirqamaa adiingurachajanuu gurachaan diimajanuunii biicaanmagaroojanuunii
Zemene Galla Zemene Seitan
Seenaan biiyatanaamiitii alamniinuu waljalaahataniikiiyaa kiiyaaratiiwaldhabaajiiruu madiiquraahuumaa yuniivarsiitiiwaantaheefii kutaaqabdiiwaniihudii hagafaafiiquxiisuun kaleedhakutee abagafadhuu shekiishariifiileedhaqii hiingartuujachuunsiigahuu
This law itself violating their quenstituation criminals code 22 prosecution after the law effaced.
ህጉንበደንብስሩበትነገርንከስሩውሀንከምጩእስኪስሩበትየኢትዮጵያህግአባሲሞትሚስትያልሆነልጅምያልሆነይወርሳልአባትበኤችአቢሞቶየተወለደልጅነጻወለድኩያለችምእንዴትነጻሆናቤትልጅምእንዴትይወርሳልህግአለ
ሀብታም ጎዱ ፈላ
Ye deha betes ?
Mereja yelewum enas wede godana yewuta ? Habtam sew beru wech,betu wuch alew. Aye aba yewah neh. 😅😅
አቶ ይታከም
እንበል አንድ ሀብታም ፋብሪካዉ አንድ ሺህ ሰዎችን የሚያሰተዳድር ቢዘረፍበት እና አንድ ሺህ ሰራተኞች አሰር ቤተሰቦች ቢኖሩት 10,000 ገበያቸዉን አጡ ሀብታሙ መቼም ማምለጫዉን አመቻችቷል አሜሪካ ደጎ ሐገር ልጆች ይኖሩታል አንድ ነብሱን ይዞ ይወጣል