የንብረት ማስመለስ አዋጅ ይዘት እና አላማዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 11

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 7 минут назад

    እናመሰግናለን

  • @MDC-Moon2018
    @MDC-Moon2018 52 минуты назад

    በእውነት ተፍጻሚ ቢሆንና አዋጁ ለተወሰነ ግለሰቦች ለይ ተፍጻሚ ባይሆን ሙስናን ይዋጋል።

  • @nunulema3827
    @nunulema3827 10 часов назад +3

    Fana TV lemayet gize setiche ekemetina mastawekiyaw aselechegn. Mindnew endezih menzazat. Ere gizeachinin... weyim yemastawekiya chanal le lela mazegajet new

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 13 минут назад

    መንግስታዊ ዝርፊያ ነው

  • @SebryAyoub
    @SebryAyoub 3 часа назад

    ኢሄ ሁሉ ለማን እንደሆነ እናቀዋለን.

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 3 часа назад

    Leba mengist

  • @alexandersmith3663
    @alexandersmith3663 3 часа назад

    እደኔ በዚ መንግስት ሞራሉ ገንዘቡ ስሜቱ የሞተ

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 7 часов назад

    ኧረ ጉቦ ጨረሰን!!!!!
    ምንም ጉዳይ ያለ 'የሻዪ' መፈፀም አልተቻለም እኮ! የሻዬው ደሞ እንደጉዳዩ ሁኔታ በሚሊዮን ሊሆን ይችላል:: ለምን ከምንጩ አትቆርጡትም?

  • @tekagebreyes5630
    @tekagebreyes5630 6 часов назад +1

    እኔ ያልገባኝ ዘንድሮ የአዋጅ ማፅደቅ ዓመት ነው እንዴ? በቃ ዜጎች ዋጋ የላቸውም ወደ ፈለጉበት ይህ ዱ የሚል ቆምጨጭ ያለ ውሳኔ እንደሆነ ማሳያ ነው።ሰው ከሌለ ይህ ሁሉ ከንቱ ነው። ኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ውስጥ እያስገባን ነው።

    • @tewodroskasahun9226
      @tewodroskasahun9226 3 часа назад

      በለው ይሄንን የሌባ ሀገር…አለ ጎጃሜው ገበሬ

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 8 часов назад

    Now, FDRE government talk. No more corrupt practice. Ethiopians must sweat to make money, no more short cut.
    Well done, my hero Prime Minister Dr. Abiy Ahmad.