በዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ረታ ጳውሎስ | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2023
  • "የምስባኮቻችንን ነቀፌታ ለመፈተሽና መፍትሔዎቻቸውን ለማመላከት" በሚል፣ ጥቅምት 27 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ረታ ጳውሎስ፣ በዝማሬና አምልኮ አገልግሎት ዙሪያ ያቀረበውን የውይይት መነሻ ዐሳብ ይመልከቱ።
    --
    በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Комментарии • 38

  • @wondwosentesfaye1854

    መዝሙሮቻችን የእግዚአብሔርን ቃል የተራቆቱበት.... በተመስጦ መዘምር እንደመንፈሳዊ ቅዝቃዜ የሚታይበት ዘመን ..

  • @geresugaydare5382

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ። በጣም የምደገፍና መቀጠል ያለበት ነገር ነው።

  • @eddieginnore5104

    ረትሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! ዘመንህን ሁሉ ጌታን በመፍራት ስለኖርክ የረዳህ አምላክ ይመስገን!

  • @atnafukassatilahun2998

    ሁሉም ነገር standard ሲኖረው እንዴት ደስ ይላል ! ባጠቃላይ አንድ እግዚአብሔር አመልካለሁ የሚል አማኝ ልናውቀው የሚገባ ድንቅ ጽሑፍ ነዉ!

  • @myflavor228

    ወንድም ጳውሎስ ረታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!🙏ገና ልትሠራ ያሰብከውን ራእይ እንድትፈጽም እግዚአብሔር ይርዳህ! አዘጋጆችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!🙏

  • @geresugaydare5382

    This research mostly depends on town so it should be given for rural areas to shape the religious beliefs. God bless you brother Reta Pawlos.

  • @emebetabebetegegn2108

    አደራ አደራ አደራ!!!!ጀምራችሁታል ለሕዝቡ ድረሱለት

  • @shalomwub9532

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bekelechbeyene5849

    ጌታ ካልመጣና የምንቆይ ከሆነ በዝማሬ ያለው የአምልኮ ስርአት ለሺ ዓመታት ተሻጋሪ ለትውልድ የሚተላለፍ መልክ እንዲኖረው ማድረግ ለምሳሌ መዝሙሮች በኖታና በመፅሃፍ ማስተላለፍን ቢቻል መልካም ነው

  • @ruth4961

    Bless you my dear you have seen all the problem we have facing this day's

  • @hanatesfaye1604

    ዋዉ የሚገርም እይታና እዉነት ወንድሜ ጌታ ይባርክህ😊😊😊

  • @user-cm4id5xp7e

    ተባረክ።

  • @yoursoulsfavoritesongs5123

    ቅዱሳን ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ

  • @queensheba7700

    ችግራችንን እንደዚህ በጥልቀት ከተረዳን የመለወጥ ተስፋ አለን:: እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን!

  • @tebibu6963

    ረታ ጳውሎስ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @bekelechbeyene5849

    ይህ ጥናት የአንድ ቀን ንግግር ሆኖ እንዳይቀር መልክ እስኪይዝ ድረስ መሰጠትና ትጋት ይፈልጋልና አደራ ጨርሱት

  • @tsigeredaendale6434

    Zemenih yibarek wendme, .......

  • @bereketdagne8451

    ድንቅ ሀሳብ ነው እ/ር ይባርካችሁ

  • @user-ns3nv9ec8i

    ጠቃሚ ጥናት ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @fruitfulliving1067

    God bless you, well said! Glad to hear this from an expert. God is a God of order.