The point of Calvinism is this! Christ atonement is an actual atonement, not a potential atonement, meaning His death was not in vain! Every person whom Christ died for will be saved!!! Not one of them will be lost. Therefore, Jesus said, my sheep hear my voice, they will follow me and I will give them eternal life and they will never perish!
Great discussion! I am so glad that the truth in Calvinism is finally coming out! I agree 1000% with Calvinism because I think it is biblical! I completely disagree with Arminianism because it is man focused doctrine with misinterpretation of biblical texts!
My God !!! where is the writer from??? Why didn't he first gone through with the printing house or some other Biblical book analysts??? This program is prepared without fundamental presentation methods. Thank yu.
@@ethioreformed u didnt seen that man who tries to import uncontexualized and fragmeted calvinstic argument to ethiopian church? Claiming tulip as gospel is blasphemy
ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ድንቅ ሒስ ነው
ደስ ይላል በጣም መጋቢ ስሜ ይህንን ድንቅ ውይይት እንድኖር ስላደረገ። እምቱን እንዲህ የሚገልጽ ሰው በጣም ይመቸኛል፡፡ መጋቢ ስሜ ስላወቅሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት እንዲ አይነት አስተያየት እና ግምገማ በእውነት ስህተት ነው። የተከዳ እውነት እውነትን እንጂ የአንድ ግለሰብን መብትና ጥቅም አይደለም ሚያወራው። ስለ ጸጋ ሲነሳ በብዛትና በስፋት ካልቢን በትኩረት ስላስተማረና ስላገለገለ ነው የጠቀሰው። ስለ ጸጋ መናገር እና ማውራት የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ነው። ቢመርም መዋጥ ነው እውነት እውነት ነው። እግዚአብሔር ካልመረጠ ማንም በጥረቱ አይድንም።
You know what I like in this whole video, that we can have such a conversation.
ህምምም አርዮስፋጎስ ያለሁ ነው የመሰለኝ። የፀሐፊው መጽሃፉን ለትችት ማቅረቡ የሚመሰገን ነው። መጽሃፉን በደንብ አንብበው በትክክል የተቹትን ደግም ሳላደንቅና ሳላመሰግን አላልፍም። ነገር ግን መጽሃፍን ሳታነቡና ሳትጨርሱት ለመተቸት የቸኮላችሁትን ደግም በጣም ታዝበናችሁዋል። በጣም ግን የገረመኝ እንዲህ እውነትና ሃሰትን የሚጋፈጡ ሰዎች ባሉበት ምድር ውስጥ በየመድረኩ የሃሰት ነቢያት፡ አስተማሪዋችና መጋቢዎች መብዛታቸው ሊገባኝ አልቻለም። በርቱ!
እውነት ሁል ጊዜ ያናውጣል! መሠረት የሌለው ሁሉ ይናዳል።
ጌታ መልካም ነው።
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
መምህሬ መምህር ስሜ ታደሠ ከረጅም አመት በሗላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጭዋ አስተማሪ ያስተማሪ ስነ ምግባርህ ሳስበው የዛሬ ማንነትህ ከጥንት የነበረውን ሆነህ ስላየሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏
መጋቢ ስሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አማርኛ አስተማሪዬ ነበርክ መነን ትምህርት ቤት ትሁት ሰው ነበርክ በደንብ አስታውስሀለሁ ጨዋ መምህሬ ለካ በጌታ ነህ እሰይ ጌታ ይባረክ።
አንድ ቀን አገኝሀለሁ መፅሀፋንም ፈልጌ አነበዋለሁ ❤
እኔንም አስተምሮኛል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
Pastor...ተባረክ
ብዙ ተምሬበታለሁ! ተባረኩ!!
ፖልዬ + ሕንጸትም ጭምር ተባረኩ!! ብዙ ተምሪያለሁ!! በመንፈሳዊው መጽሓፍት ዓለም ማንም እንደፍላጎቱ ልበል እንዳይል እንድህ ዓይነት መመራመር አስፈላጊ ነው።
ጳውሎስ የሰጠው ሂስ በእውነቱ በጣም ተገቢ ና ትክክለኛ ነው መጽሐፉ ያ ነው
ፀሐፊውን እያየ መጽሐፉን የማይገባውን
ቦታ ያልሰጠ ግልጥ የሚናገር ሐያሲ
God bless you all.
ሀሌሉያ 🙏🙌
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሃለሁ።
ተጨማሪ ገድል አንቀበልም ኢየሱስ ገድላችን ነው።❤
ተስማምቻለው
😂😂 ምናልባት ድርሳን ለማለት ነው
ሃዋሪያው ጳውሎስ እንኩዋነ ጥርጣሬ ያደረበት በሚመስል ሃሳብ ውስጥ ሲሆን '' ይህ የኔ ሃሳብ ነው ይላል''፡፡ እንዲሁም ''የእግዚአብሄር መንፈስ በእኔ ያለ ይመስለኛል'' ሲል እናየዋለን፡፡ እንደኔ ምልከታ ግን ክቡር መጋቢ ስሜ የእግዚአብሄርን ሉዓላዊነት በማቀንቀን ሽፋን የእግዚአብሄርን ልዑልነት የተዳፈርክ ሰው እንደሆንክ ይሰማኛል፡፡
መጋቢ ስሜ our blessing 🙏
😂
ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ አልሞተም ማለት እግዚአብሔር ያልተናገረውን በእግዚአብሔር ላይ መለጠፍ ነው
The point of Calvinism is this! Christ atonement is an actual atonement, not a potential atonement, meaning His death was not in vain! Every person whom Christ died for will be saved!!! Not one of them will be lost. Therefore, Jesus said, my sheep hear my voice, they will follow me and I will give them eternal life and they will never perish!
እውነት ነው😢
በሞኝነት የሚሰበከው ስብከት በእውቀታቹ ብዛት የእግዚአብሔር አሳብ ልትለውጡ ፈለጋቹ ❓❓❓❓‼️‼️አንዱ ስለሁሉ ሞተ ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🏼
ወንድም "ሞኝነት" የሚለውን ቃል በትክክል የተረዳኸው አይመስለኝም
አማን ሻሎም ይህችን መጽሐፍ ካነበበ በኋላ ነበር ቲክቶክ ላይ ኢየሱስ የሞተው ለሚድኑት ለተወሰኑት ለተመረጡት ብቻ ነው ሲል ነበር። አሁን ከሂሱ በኋላ የአቋም ለውጥ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ።
ጳውሎስ የሰጠው ሒስ እጅግ በጣም ተገቢ ነው
"እኛ የረከሰን ነው" እኛ የእግዝአብሔር ልጆች ነን።፣አድስ ዘፍጥረት ነን፣royal priesthood,peculiar peoples,የእግዝአብሔር ቤተ መቅደስ።የሚለው ብስተካከል ።
የተመረጡ ሰዎች እንዳሉ ማወቅ ውጤታማ የወንጌል ሥርጭት እንድናደርግ ያደርገናል ። ጳውሎስን እንዳትፈራ በዚህ የሚድኑ ያዘጋጀዋቸው ብዙ ህዝብ አለኝ ይላል ።
“ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።”
- ሐዋርያት 18፥9-10
ጸሀፊውን እኔ ብቻ ልክ ነኝ የሚል ይመሰላል
አሃ ጶዉሎስ አስተዉል ዘመኑን መርምር ተኩላዉ ተነስቷል ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን
ገና ብዙ ትንቢቶች ይፈጸማሉ እናስተዉል
ሰዉየዉ ታልፎ የተሰጠ ነዉ።
ፈጣሪ ወደ ሠው መቷል እውነት ነው ግን ደግሞ ሠው ፈጣሪ በሚሠው ፀጋ በበራለት መጠን ወደ ፈጣሪ መሄድ አለበት
እኛ የረከስን ???????
ወይ ነፃነት!!! የማሪያም እይን ስማያዊ ነው ወይስ ጥቁር? በአንድ መርፌ ላይ ስንት መላእክት ይሰፍራሉ ?ብለው ጊዜያቸውን ባላስፈላጊ ነገር ያጠፋት ጊዜ ይመስለኛል ,
ጊዜው ነውን? እኔን ትልቅ ስደት ቢነሳ አጅንዳችን ይቀየር ነበር
የሰው አቅመቢስነት በተለይ ለመዳን አቅመቢስ ነው። ጌታ እኔ ወደድኳቹህ እናንተ አልወደዳችሁኝም፣ እኔ መረጥኳቹህ እንጂ አልመረጣችሁኝም።
ሐዋርያቱን ነው ያለው፤ አንተን/አንቺን አይደለም።
please ke context anuta enji
ፀጋን ለመቀበል ሰው ቃል መስማትና ማመን አለበት : በሮሜ10÷10 መሠረት
ሰው ፈቃድ አለው ለማመን ፈቃድ እዳለው ጏጢያት ለመስራትም ምኞቱን ተከትሎ ወዶና ፈቅዶ ነው። ያቆብ1÷14--15
This is Theology and philosophy result
ስሜ አመሰግናለሁ
Great discussion! I am so glad that the truth in Calvinism is finally coming out! I agree 1000% with Calvinism because I think it is biblical! I completely disagree with Arminianism because it is man focused doctrine with misinterpretation of biblical texts!
መሰረተ ክርስቶስ ካልቪኒስት አይደለችም። በሜኖናይታውያን የወንጌል አረዳድ ላይ የቆመች ቤተክርስትያን ነች።
ኢየሱስ፦ የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለው።ዩሐ 6:11
አቶ ስሜ ታደሰ ከብዙ ዘመናት በሁዋላ የአጋንንት ትምህርት በመጽሀፍ ይዞ በመምጣቱ ያሳዝናል
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ? ወይስ ከማመኑ በፊት የነበረ በኃጢአት ሲወድቅ የሞተ ካመነ በኋላ የጠፋ ነው ???
በመጨረሻው መጽሐፍ ቅዱስ እርስበእርስ ይቃረናል አስብሏችሁ ወደ ክህደት እንዳትሄዱ ጌታ ይጠብቃችሁ!
😁
ቃሉ ካለማወቅ መሳት እንዳይመጣ መጠንቀቅ ይበጃል
ወይ ፍልስፍና! ከድፍረታችሁ እንማር ይሆን
ጋሽ ስሜ❤❤❤
ጤናማ ያልሆነ መጽሀፍ ከጋሽ ሲሜ በመጻፋ ያሳዝናል የማይጠቅም የካልቢን ኑፋቄን የተከዳ እውነት ብሎ
መጽሐፍ መጻፍ ያሳዝናል ቃሉ የታል?????
My God !!! where is the writer from??? Why didn't he first gone through with the printing house or some other Biblical book analysts??? This program is prepared without fundamental presentation methods. Thank yu.
በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖራቸው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷል። ዮ 3,16
በእየሱስ ክርስቶስ ከሚያምኑቱ የሚጠፋ ምርት ድህነትን የሚያጣ ስላለ የተፃፈው ብቃሉ።። ድህነትን አታጣም
One's saved always saved
የሚለው demonic teaching
መጽሐፍ ቅዱስ አምነው ስለዳኑ ሰዎች "መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታፀኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ"ሲል ሰዎች ከፊት ይልቅ ባይተጉ መጠራታቸውንና መመረጣቸው ላይፀና ነው?
ወሬ ከምናበዛ እግዚአብሔር ድምፅ ብንሰማና ለአለም ጨውና ብርሃን ብንሆን! may God open our eyes!!!!!🙏
ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴¹ በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።
⁴² ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
አማኞች መቼ ነው መነፀር ቀይረው የሚያነቡት?
ውድ ወገኖቼ እኔ የክፍለ ሃገር አገልጋይ ነኝ። ባለችኝ የትምህርት ደረጃዬም ቲዎሎጂ አስተምራለው። ነገር ግን እስካሁን የእነ ሉተር ፣ ካልቪን ፣ አርመን እና መሰል ትላልቅ ሰዎች ሀሳብ ብዙ ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከኢየሱስ ትምህርቶች በላይ ሊሆኑ ይፈልጋሉና ለምን??????????????????????????????????????????????????????????????
ትክክል በላይም ብቻ ሳይሆን የፕሮቴስታንት ትምህርት ከክርስቶስ ትምህርት የተለይ ልዩ ወንጌል ነው የቤተክርስቲያን ታሪክ እና ጉባኤዎችን አጥና
Tinesh ewukete chigire new arifachew tekemetu Egizhbier Le kebiru yinesal
መጋቢ ስሜ፥ ስለ ባለቤትዎ የገጹበት አገላለጽ እና የባለቤትዎ አስተያየት እንዴት እጅግ አድርጎ ሀሴት ስላዳረገኝ ምስጋናዬን ሳልገልጽ ባልፍ ንፉግነት ነው።
"ሌላ ፕሮፌሰር አያስፈልገኝም" ልክ ብለዋል!! እስማማለው። አምንበታለው።
የሰሜ ታደሰ ፍልሰፍና ከመሃመድ ፍልሰፍና ጋር ተገናኘብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
የአስቆሮቱ ይሁዳማ ጌታ እራሱ እንደማይድን በራሱ ስራ እንደጠፋ ዮሐ 17:6 ከጥፋት ልጅ በቀር ብሎታል.... ሌላም አለ,
ጋሽ ስሜ ይቅርታ ታውቃለህ ወይ ላልሽው፦
መጋቢ ስሜ ታደሰ በወርሀ ጥቅምት 2014 ዓ.ም. ተሳስቼ ነበር ቅጽ አንድ እና ቅጽ ሁለትን ለአንባብያን ማቅረቡን አልሰማሽ ይሆን?
በፎቶ ላስደግፍ ነበር? እዚህ እንቢ አለኝ በፌቡ ላይ እፖስታለሁ ብታይው ጥሩ ነው።
Paul master mind theologian
😂😂
this is exactly what he want to be called!
@@ethioreformed u didnt seen that man who tries to import uncontexualized and fragmeted calvinstic argument to ethiopian church? Claiming tulip as gospel is blasphemy
ካልቪን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እንዴ????
ገላ1÷1-ከሰው ከሰዎች ያልሆነ የሚለውን ስለመጠራቱ ይህ አገልጋይ በምርጫ ነው ። ደህንነት ግን ጥሪ እንጅ ምርጫ የለበትም : አንዱን መርጦ አንዱን የሚጥል አምላክ የለም : ሁሉም ጏጢያት ስለ ሠሩ የሚያስመርጥ ምን ተገኘ?
እኔ መረጥኳችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኚም።የ ሚለው ምንድነው?
በኦርቶዶክስ የደረሰው ግፍ፣ የተለያዩ ሐይማኖቶች የአምልኮ እንጅ፣ እውነትና ፍትህ ፍለጋ ላይ ልዩነት እንደሌላቸው አሳዬን፤ ፍቅርንና አብሮነትን ለነገ ዘርተናል፣ ማስተዋልን ጸንሰናል፣ ተጠቅቶ መታገስን፣ በልዩነት ጸጋ መላበስን፣ የፍትህ ጥያቄ ማቅረብና ሚዛናዊ መልስ አመቻችቶ መሻትን፣ ወዘተ ተምረናል።
የተከዳው እውነት መጽሃፍ መርዝ ያዘለ ነው የጌታ እውነት ይዞ ሳይሆን የጻፈው የሳተ ሰው ስህተት ነው
finally
'ውጀት' የሚለው ቃል ስር እንዳለው እየታወቀ ስሜ ሊል የፈለገውን ማወቅ ተስኖት ነው 'ውጀት' የሚባልን ቃል በእከሌና በእከሌ መዝገበ ቃላት መጽሐፍት ውስጥ ፈልጌ አላገኘሁም ያለው አያግኝ እንጂ ስሜ ያለው ከገባው በቂ ነበር ከመጽሐፉ ጭብጥ አንፃር::ስሜ የቋንቋ ሰው እንደመሆኑ ምናለ 'ውጀት' እየተለመደ እንዲሄድ በሩን ክፍት ብናደርግ?? ቋንቋ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል ካልን ቃልም ይወለዳል አይደል? ለዛውም 'ውጀት' ፈጽሞ አዲስ ቃል ሳይሆን አንድን ቃል ግስ,ቅጽል,ስም ወዘተ ስናደርግ ለውጥ እንደምናደርግበት የታሰበ መስሎ ነው ለእኔ የታየኝ::
እነዚህ ሁለት ሰዎች ያሉትን ትተን መፀሐፉን አንቀበልም?
Where can I find this book?
ይህ የአሰት ትምህርት እንድመሆነ አቶ ሰሙ ንስሃ ገብተህ በእውቀት ሳይሆን በሞኝነት ኢየሱስን ስበክ አንዱ ስለሁሉ ሞተ
Oo
ትልቅ ፕሮፌሴር አልፈልግም አስተያየት ለማሰጠት😅አለማሰጠትህ እንድህ ሆንክ😅
😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ከእናንተ ስንት እንማራለን ስንል ግራ ትጋቡብን...???
አዎ መሰረተ ክርስቶስ ካልቪኒስት አይደለችም ልትሆን አችልም።
Yesw leje defret yet ende derse yehn weyeyet mayet beki new 😢geta mehrt yadrglen chrash egziyabhern beraschn astsesasb menzren endzi menagr defret new geta mehrt yadrglrn😢😢😢
አረ መሠረተ ክርስቶስ ካልቪናዊ አይደለችም። ይህ ያለ ጥናት የተነገረ ነው።
ነበረች ...
@@christianlyrics2969 አልነበረችም። ሜኖናዊት ነበረች። ሜኖናውያን ከካልቪኒስቶች ጋር ከመሠረቱም ግጭት አላቸው። በትምህርት አንድ አይደሉም።
እግዚአብሄር ለሰው የሚራራ ልዑል አምላክ ነው ሴሜ የተባልከው ሰው ግን ቀእውነት ቀእግዚአቤሄር በጣም ቀሌደሃል ስለእግዚአብሄር ሳይሆን መጽሐፍህ ስለ ሰዉ ፍጡር ካልቪን እዕማድ ነው ትኩረቱ ስለእግዚአብሄር አይደለም፣
የስህተት ትምህርት እኮ የአንተ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ግማሹ አማዳን ግማሹ ለገሃነም ፈጠረ ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም በኢየሱስ ስም እግዚአብሄር ይገስጽህ !!!!
ሁለተኛው ተናጋሪ በሳቅ ገደለኝ
አዳም ሳይወድቅ ነፃ ፍቃድ አለው ያልከው ሰውዬ ከውድቀቱ በፊትማ ነፃ ፈቃድ ነበረው ። ከዚያ በሃላ ግን ሙት ሆነ ። እንዳልከው ግን ሰው እንዲያምን መጀመሪያ በመንፈስ ቅዱስ ከሞት መንቃት እና ቃሉን መስማት አለበት ። ይህም የእግዚአብሔር ችሎታ ነው ።
የተገመገመው መጽሐፍ ግን አዳም ከውድቀት በፊትም ነጻ ፈቃድ እንደ ነበረው አይቀበልም።
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ?
አይ ጋሽ ስሜ ዴቨ ምን አደረገክ ለምን ተቆጣህ? የሚገርም ሀያሲና ፈላስፋ ነው
አይ ሴት ትህትና ምናምን ትላለች። ትህትናና መሽቆጥቆጥ ያልገባን ነገርስ
Pawlos🫡🫡🫡
አንተ እራስህ በመጸሐፍ ቅዱስ መሠረት ላይ ሳይሆን የሰውን የካልቬኒን አስተምሮ ላይ በማተኮር ነው የምትናገረው የምትከራከረው። አምስቱን ነጥብ የጻፈው ካልቬን ነው እንጅ አርሚን አይደለም ።
እግዚአብሔር ሰውን መርጦ የሚያድን ከሆን በነጩ ዙፉን እንዲት ይፈርዳል ? አንዱን መርጦ የሚያድን ሊላውን ወደ እሳት የሚጥል አምላክ የለነም።
ጋሽ ሽሜ መጽሐፈ ስምምነትን (the book of concord) አላነበብክም እንጂ በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ኮንፌሽኖች የካልቪናዊ አስተምህሮ "እንዲህ የሚሉ" እያሉ ጠቅሰው ነው ያወገዙት እንኳን እሱን ደግፈው ሊቆሙ ይቅርና። የራስን ሀሳብ ለመደገፍ በሀሰት መጽሐፈ ስምምነትን መጥቀስ ፈጽሞ ስህተት ነው።
አወራራቸው ግን የክርስቲያን አይደለም
WRONG MKC KALVIN ASTEMHERO ATEKETELEM
Just read bible
Poor explanation from a person who have written 10 books.
በሽታ
የሚሊኒየሙ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እንጂ ዘፋኙ ደረጀ አይደለም!
መጥምቃዋን ስለ ሆንክ ነው አሁን ገባኝ : የባሐሪ ለውጥ የለለህም በመንፈስ ቅዱስ ስላልተጠመክ ነው ለካ። ሰሜ ታደሰ ተመለስ?