የመድረክ አገልግሎቶችን በተመለከተ የተከናወነው የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት - ሩሐማ ገዛኸኝ | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 26

  • @BiniyameKassa
    @BiniyameKassa 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @MeleseTuke
    @MeleseTuke 10 месяцев назад +2

    ተባረኩ ።

  • @MeleChego
    @MeleChego 10 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው። ወንጌላዊያኑ ህዝብ በስሜት ብቻ የሚነዳ መስሏል፣ መፈተሽ አለብን። ነገር ግን ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እግዚአብሔርስ ምን እያለን ነው? የምለውን በብርቱ መፈተሽ አለብን። ሕንፀቶች በርቱልን።❤❤❤

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 10 месяцев назад +2

    ስለ እናንተ አብን በጌታ በኢየሱስ ስም አመሰግነዋለሁ ፣በርቱልን!

  • @sami2utube
    @sami2utube 10 месяцев назад

    Keep up this godly work to build His body on firm foundation that is Word of God.

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 10 месяцев назад +1

    የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ!

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 10 месяцев назад +1

    ይህንን ጥናት እንድትሰሩ እድል የጣችሁ ጌታ ክብር ይሁንለት!! ጥናቱን ስላቀረባችሁልን አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ! ማን ያውቃል ልዑሉ ቤቱን ሊያድስ......

  • @batisawondimu
    @batisawondimu 10 месяцев назад

    Ruhama yene wudi ina tihut jegina memirachin sileanch qalat yatiregnal tebareklign sile tinatum E/r yibarikachu tinatum yiketil

  • @AlazG
    @AlazG 10 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነው ተባረኩ! ህንጸት ሚዲያ bless u too!

  • @tebibu6963
    @tebibu6963 10 месяцев назад

    መድረኩን የቀልድና የፌዝ ያደረጉ አንዳንዶችም ቁጭ ብለው እያዳመጡ ስለሆነ እግዚአብሔር የንስሐ ጊዜ ይስጣቸው ...አለበለዚያ ለፍርድ ነው የሚያዳምጡት።

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 10 месяцев назад +1

    Thank you so much for the analysis you presented. It shows you have done a lot of work to bring unbiased data. Your detailed explanation is profound.
    I wish this expands to more churches. Although the sample size is very very small compared to the church population, it is still a good indicator and I learned lessons as someone who serve.
    Please Keep it up. What Enset is doing along with Equip and other like minded believers is encouraging.

  • @WatchatMyTube
    @WatchatMyTube 10 месяцев назад +4

    እኔ ጴንጤ አይደለሁም ግን እንዲህ አይነት ጥናት በሁሉም ቤተክርስቲያኖቻችሁ ቢካሄድ የበለጠ ትማሩበታላችሁ ብዬ አስባለሁ::

    • @frewhaile8406
      @frewhaile8406 10 месяцев назад

      ከአስተያየት ፡ በፊት ፡ መሆን ፡ አይሻልም ፡ ነበር ፡ የበለጠ ፡ ሀሳብ ፡ ታመጡ ፡ ነበር ፡ 🙏🏽

    • @singermulunehfanta2948
      @singermulunehfanta2948 10 месяцев назад

      (ለምን የኢየሱስን ፍቅር ቸል ትላለህ?
      የዳር ተመልካች ወዳጄ !

  • @mekonnenmezemir4951
    @mekonnenmezemir4951 10 месяцев назад

    ጥሩ ጥናት ነው ያደረጋችሁት፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የብዙዎቻችን እይታና አሳሳቢ ጉዳይ ነው፤ እንደዚህ በጥናት ተደግፎ ሲቀርብ መሪዎች ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ እድል የሚከፍት ይመስለኛል። መሪዎችን እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 10 месяцев назад

    ዋው በጣም አስፈሪ ዳታ ሲሆን የሚጠበቅም ይመስለኛል:: ያለፉት ሃያ ሰላሳ አመት ምን ሲሰራ እንደነበር ያሳያል:: መጋቢዎች ልታስቡበት ይገባል:: ጥናቱ በጣም ጥሩ ነው አቀራረቡም ውብ ነው::

  • @habtamufirew2095
    @habtamufirew2095 10 месяцев назад +1

    ጥናቱ ሙያዊ ይዘቱን የጠበቀ እና የወቅቱን የቤተክርስቲያን ክፍተት በሚገባ የጠቆመ ስለሆነ ሕንጸትን: በጥናቱ ላይ የተሳተፉትን እና እህታችንን ሩሃማን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ::
    በጥናቱ የቀረበው ዳታ አስደንጋጭ ነውና በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳተፋችሁ የቤተክርስቲያን መሪዎችም ሆናችሁ ይህንን የጥናት ውጤት በሚዲያ የተመለከትን ሁላችን ባለእዳዎች ነንና ጊዜው ሳይረፍድ እና በጌታ ፊት የምንመልስበት ቀን ሳይመጣ ነቅተን በሚገባ የበኩላችንን በጸጋው እንድንወጣ ጸሎቴ ነው::

  • @netsanettulamo7730
    @netsanettulamo7730 10 месяцев назад

    በጣም ትክክል ምንም ያልተጋነነ አሁን እያየን ያለነው እውነታ ነው እሄ ጥናት

  • @yaredag717
    @yaredag717 10 месяцев назад

    የሚገርም ነው

  • @berhanuabebe6462
    @berhanuabebe6462 10 месяцев назад +2

    ጥሩ ጥናት አድርጋችኋል። ይህ ሙያዊ ጥናት ነው ። በዚህ ጥናት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ድርሻ የት ነው? ደግሞስ የፀሎትና የነፃ ማዉጣትን ፕሮግራም ይጠቅማል፥ አይጠቅምም ብሎ መነጋገር መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅማል ፥አይጠቅምም እንደ ማለት ነዉ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 10 месяцев назад +1

      መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ነው ያለው ዝም ተብሎ በመንፈስቅዱስ እየተሳበበ ያለ እውቀት መኖር ይብቃ ጥናቱ ችግሮቻችንን አሳይቶል ያሉብንን ድክመቶች ለማስተካከል እንድንችል ጸጋና ምሕረትን ጌታን እየጠየቅን የዚህ ሁሉ ችግር የሆነው ቃሉን በደንብ አለማወቅ ስለሆነ መጋቢዎችም በሚገባ ተዘጋጅተው በማስተማር እኛም በግላችን እንደ ቤሪያ ሰዎች መጽሀፍችንን ማጥናት መመርመር ይገባናል

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 10 месяцев назад

    "❤❤❤👍"!!

  • @AmexDend
    @AmexDend 10 месяцев назад +2

    ቢውትፉል ሥራ።
    - የአብያተ ቤተ ክርስቲያኖቻችን መሪዎች እባካችሁ ስሙ። ይህ ጥናት መሪዎቹ ቢሮ/እጅ ማድረስ ቢቻል ደግሞ በጣም ውብ ነበው።

  • @MekoninMoke-x6r
    @MekoninMoke-x6r 10 месяцев назад

    Keadisaba wici tinatu biderg

  • @aklilgezahagn9552
    @aklilgezahagn9552 10 месяцев назад

    ጥናቱ አስገርሞኛል