ነጻ በማውጣትና በጸሎት አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ሳምሶን ወልደ ማርያም (መጋቢ) | ሕንጸት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • "የምስባኮቻችንን ነቀፌታ ለመፈተሽና መፍትሔዎቻቸውን ለማመላከት" በሚል፣ ጥቅምት 27 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ሳምሶን ወልደ ማርያም (መጋቢ)፣ ነጻ በማውጣትና በጸሎት አገልግሎቶች ዙሪያ ያቀረበውን የውይይት መነሻ ዐሳብ ይመልከቱ።
    --
    በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
    ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
    ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Комментарии • 18

  • @user-wp3lz9xi3r
    @user-wp3lz9xi3r 3 месяца назад +1

    በዚህ ዘመን ቤ/ክ በሁሉም ታማለች ለምሳሌ
    እውቀት ማካፈል እንጅ ህይወቱን የሚያካፍል ስለሌለ ምንም ለውጥ አይታይም ፣የመናገር ዘመን ብቻ ሆነ ፣ ዘመናችንን እንድ ቀድሞ አድስልን ፣
    ከመድረክ ያለፈ ነገር ትውልድ ይናፍቃል ።
    ጌታ ይባርካችሁ ፣ለወንጌል ተጋደሉ

  • @user-cj6gn2kq2k
    @user-cj6gn2kq2k 9 месяцев назад +3

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ይባርካችሁ! ርእሰ ጉዳዩ ስር የሰደደ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ያስከተለ ቢሆንም መሪዎች ትውልዱን ለመታደግ አሁንም እባካችሁ ፍጠኑ

  • @toddmanna8437
    @toddmanna8437 9 месяцев назад +1

    Loves to see you megabi Sami!

  • @user-fe3ni4nf6f
    @user-fe3ni4nf6f 9 месяцев назад

    ቀጥሉበት ፓስተር ተባረክ፡፡

  • @Girum_difek
    @Girum_difek 9 месяцев назад

    ድንቅ❤❤❤❤

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 9 месяцев назад

    ጅማሪያችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።ነገር ግን ችግሩን ለማስተካከል መዋቅር ማበጀት ያስፈልጋል ።እግዝአብሔር ይባርካችሁ በርቱ።

  • @gezahgenzwede5776
    @gezahgenzwede5776 9 месяцев назад

    በጣም ታሰፈልጋላችሁ ፓስተር ሳሚ በርግጥ በጢቂቱ ብለሄዋል ግን ብዙ ሊነሱ ናሊታዩ ሀይሊባሉ የሚገባቸዉ ብልሹ አካሄዶች አሉ:

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 месяцев назад

    It’s interesting

  • @girumgebere5490
    @girumgebere5490 9 месяцев назад

    ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @chalewsole6231
    @chalewsole6231 9 месяцев назад +1

    ሐዋሳ ባሉ ዋና ቸርቾቻችሁ ውስጥ በዚህ ዙሪያ ሰፊ ችግር ስላለ ብትፈትሹት በተለይም በትንቢታዊ አገልግሎት፣በቅድስና እና በገንዘብ ዙሪያ።

  • @Jossiab457
    @Jossiab457 9 месяцев назад

    ይህ ጅማሬ ፍፃሜው ያማረ እንዲሆን ጉጉቴ ነው::
    ነገር ግን በዚህ ብቻ ካቆማችሁ......????

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 9 месяцев назад

    ገና ፅሑፉን ሳያቀርብ ስለ ሟርት ማውራት ትክክለኛ የፅሑፍ አቀራረብ አይደለም፡ በተጨማሪ የትንቢት ወይም ነፃ የማውጣት ፀጋ ያለው ሰው ቢያቀርብ ጥሩ ነበር፡ ስለ አዲስ ኪዳን ነቢያት ማንነት የሚሚናገረው ከአውዳቸው ውጭ ነው።

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 9 месяцев назад

    በኛ ዘንድአሁን ያሉ ነቢያቶች ከጥቂቶቹ በስተቀር ክርስቶስን ዋንኛ ያደረጉ አይደሉም።

  • @user-cd2gk6lq9h
    @user-cd2gk6lq9h 9 месяцев назад

    Actual prpohat who is for you?I'm sorry for not presenting a prophat for this research. There is a singe,paster,teacher... but not a prophat presenter. Why??

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 9 месяцев назад +1

      ሰዎች መልዕክታቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምን እነሱም ሆነ ሌላው ሰው በደንብ በሚረዳው በአማርኛ ቋንቋ ለምን እንደማይፅፉ አይገባኝም?

  • @user-fe3ni4nf6f
    @user-fe3ni4nf6f 9 месяцев назад

    ቀጥሉበት ፓስተር ተባረክ፡፡