"ሸሽቼ ከአገሬ አልወጣሁም፤ ተገድጄም አልገባሁም!" ቆይታ ከ'ሀበሻ ጀብዱ' ተርጓሚ ከተጫነ ጆብሬ ጋር) ክፍል - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 5

  • @keen8760
    @keen8760 8 месяцев назад +2

    ግሩም ዝግጅት!

  • @wasihunalenedesta6361
    @wasihunalenedesta6361 8 месяцев назад +2

    እንዳለ ጌታ በጣም የማደንቅህ የምወድህ ሰዉ ነህ።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 8 месяцев назад +3

    እንዲህ አይነት ድግስ ምርጥ ነው፥፥ የድምጽ ጥራት ጉድለት ግን ጨው የሌለው ወጥ አድርጎታል፥፥ ይቅርታውን ተቀብለናል እንዳለ ነገር ግን የታሪካዊ ዳራውን በደንብ ለመስማት ድጋሚ ኢንተርቪው ሳያስፈልግ አይቀርም፥፥ በተለይ ስለ ባልካን አገሮች ለብቻው ደግመህ ኢንተርቪው ብታደርገው መልካም ነው፥፥ በዚያ ካሰን፥፥ የእዚያ አካባቢ ስነልቦና ብዙ ተመሳሳይነት እና ልዮነት አለው፥፥ የሃይማኖቱ፣የክፍፍሉ፣የዘሩ፣የፓለቲካው ብዙ ምስስል እና ልዮነት አለው፥፥ በዚህ ዙሪያ ጥራት ባለው ድምጽ እንግዳህ ብታደርገው፥፥ እንዲህ አይነት ጨዋታ በደንብ አለመስማት ይቆጫል፥፥
    ከምስጋና ጋር፥፥

    • @endalegetamultimedia
      @endalegetamultimedia  8 месяцев назад

      በጣም ይቅርታ ለገጠመን የድምጽ ጥራት ችግር ከዚህ በህዋላ ያሉ ፕሮግራሞች በተሻለ ጥራት እናቀርባለን

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 8 месяцев назад

      ተቀብለናል እንዳለጌታ(ዶክተር)፥፥ ጥያቄየን(መካሻ) እንዴት ነው ኢንተርቪው ይድረግ ይሆን መልሶ ባልኩት ዙሪያ ? እና ያንተን ጨምረህ፥፥ አንድ ሰው ከሀያ አመት በላይ ሌላ ቦታ ሲኖር ከአስር አመት በላይ ሌላ ቦታ ሲኖር የሚገርም ጥልቀት ያለው እውቅተ ይኖረዋል ስለ ማህበረሰቡ፥፥ ብዙው ልምድ፣እውቀት፣ጥልቀት ያለው ምልከታ ከመጽሃፍም አይገኝም፥፥ አቶ ተሻለ ደግሞ ተጨዋች እንዲሁም ደግሞ ማህበረሰቡ ላይ ቀርቦ ስለኖረ ብዙ ሊያስተምረን፣ብዙ ሊነግረን ይቺላል፥፥ ስለ ቼክ ብቻ ሳይሆን ስለ አካባቢው፣ስለ ጅኦፓለቲካው በአጠቃላይ፥፥ ስለዚህ በፓድካስት መልክ(ምንአልባት ፓድካስት መጄመሪያም ይሆን ይሆናል) ወይም በመዕዛ ጨዋታ ስታይል ደግመህ ብታገኘው፥፥ ወይም ደግሞ መዕዝ የጨዋታ እንግዳ እንድታደርገው ብትቺል፥፥(ያው የእንግዳ ስ ስ ት ስሌለብህ ለመዕዚም አሳልፈህ ብት ሰጣት ሰውኛውን ጨዋት ታጫውትልን ይሆናል ከመጽሃፏ በዘለለ፥፥ ) ከምስጋና ጋር፥፥I hope you will do it. @@endalegetamultimedia