Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቅ ፕሮግራም፤ድንቅ አቀራረብ፤ድንቅ እንግዳ፤ድንቅ አወያይ👌👌👌👌
በርቱ። በግጥም ላይ ተጨማሪ ውይይት መስማት እንፈልጋለን ። 👏👏👏👏🙏🙏🙏
በውቀቱ ስዩምን ለምን አትጋብዝልንም
Dr endalegeta good job.keep it up.
How I enjoy listening to this conversations 😭
Thank you!!!!!!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሐዘንሽ አመመኝ_ ደበበ ሰይፉ ******** ውል አልነበረንም የፍቅር ቀጠሮቃልም አላኖርንም በወግ ተቀምሮ፤እኔ አንቺን እንዳላይአንቺ እኔን እንዳታይ አምባችን ተቃጽሮዕጣችን ተካሮ፤ቀለምሽ ከዐይኔ አሻራሽ ከጣቴ ባይጠፋ ተማትሮ(እትብት እምብርት ሁኖ እንዲኖር ደድሮ)ይኸው አካሄደን በድንገት ዘንድሮ።የገጽሽ ብርሃን ቢጠይም ፀዳሉድምፅሽ ቢቀጥንብኝ ቢሠልብኝ ቃሉወዘናሽ ቢማስን ዛሬ ያለውሉበእጆችሽ ጨበጠኝ ሐዘንሽ ሥዕሉሐዘንሽ አመመኝብሶትሽ ጠቀሰኝ።ጀንበር ነሽ አበባ ሕይወት ተስፋ ዘቦፋሲካ ዕንቁጣጣሽ ማኅሌተ ገንቦበዬ ያወደስኩበት ታዘበኝ ዘመኔ የትላንታት ቀኔዛሬ ሊጮህብኝ ቅኔ እንዳይደል እውኔ፤ሐዘንሽ አመመኝብሶትሽ ጠቀሰኝ።የገደል ማሚቶን ታዘብኳት ተኝታበጩኽትሽ ማየል አኩርፋና ታክታላንቃዋ ይታየኛል ደም ለብሶ ደም ጐርሶቃልሽ ያለፈበት በጭንቅ ተለውሶ፤ሐዘንሽ አመመኝብሶትሽ ጠቀሰኝ።ጽጌሬዳይቱ ንቦችሽ አለቁ ሰዎችሽ ደቀቁጨፌ ላይ ተኝተው ባድማ ላይ ነቁ፤ዐዋይን ሰማኋት ስታለቅስ በይፋከጐጆሽ ስትወጣ ትቢያዋን አራግፋ፤ሐዘንሽ አመመኝብሶትሽ ጠቀሰኝ።አላውቅልሽ ብዬ አታውቂልኝ ብዬእምነትሽን ጥዬ ፍቅርሽን ገድዬአኩርፌሽ ስቀመጥ ያው እንደ ባላንጣይኸው ነጭ ማተብሽ ሊያስታርቀን መጣ፤ሐዘን ነው ውበትሽ ውበት ነው ፍቅርሽብርሃን - ጥለት አልቦ ከል ነጠላሽዐይኔን የገለጠው ጥቁር ጨለማሽ፤…ሐዘንሽ አመመኝብሶትሽ ጠቀሰኝ።------ግንቦት 1966ዓ.ም.ደበበ ሰይፉ
ገጣሚ ሕግ ሲያወራ … ግጥም ምስል መፍጠር ነው፤ የከባድ ቃላቶች ቦታቸው መዝገበ ቃላት ነው፥ … ባለቅኔ ሲቀኝ፦''የጤናዬን …የጤናዬን ነገር አደራ … የዘፍጥረቱንም ጭምርችዬ አልቆምም ብቻዬን… ያለ ጽንፈ ዓለሙ ድምር''አያ ሙሌ
❤
🙏🙏
Enamesgenalen
አህ ኘ/ር መስፋን ቢኖሩ እዉነቱን ቁጭ!
Gtim yarejal Ende?
ድንቅ ፕሮግራም፤ድንቅ አቀራረብ፤ድንቅ እንግዳ፤ድንቅ አወያይ👌👌👌👌
በርቱ። በግጥም ላይ ተጨማሪ ውይይት መስማት እንፈልጋለን ። 👏👏👏👏🙏🙏🙏
በውቀቱ ስዩምን ለምን አትጋብዝልንም
Dr endalegeta good job.keep it up.
How I enjoy listening to this conversations 😭
Thank you!!!!!!!!!!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሐዘንሽ አመመኝ_ ደበበ ሰይፉ ******** ውል አልነበረንም የፍቅር ቀጠሮ
ቃልም አላኖርንም በወግ ተቀምሮ፤
እኔ አንቺን እንዳላይ
አንቺ እኔን እንዳታይ አምባችን ተቃጽሮ
ዕጣችን ተካሮ፤
ቀለምሽ ከዐይኔ አሻራሽ ከጣቴ ባይጠፋ ተማትሮ
(እትብት እምብርት ሁኖ እንዲኖር ደድሮ)
ይኸው አካሄደን በድንገት ዘንድሮ።
የገጽሽ ብርሃን ቢጠይም ፀዳሉ
ድምፅሽ ቢቀጥንብኝ ቢሠልብኝ ቃሉ
ወዘናሽ ቢማስን ዛሬ ያለውሉ
በእጆችሽ ጨበጠኝ ሐዘንሽ ሥዕሉ
ሐዘንሽ አመመኝ
ብሶትሽ ጠቀሰኝ።
ጀንበር ነሽ አበባ ሕይወት ተስፋ ዘቦ
ፋሲካ ዕንቁጣጣሽ ማኅሌተ ገንቦ
በዬ ያወደስኩበት ታዘበኝ ዘመኔ የትላንታት ቀኔ
ዛሬ ሊጮህብኝ ቅኔ እንዳይደል እውኔ፤
ሐዘንሽ አመመኝ
ብሶትሽ ጠቀሰኝ።
የገደል ማሚቶን ታዘብኳት ተኝታ
በጩኽትሽ ማየል አኩርፋና ታክታ
ላንቃዋ ይታየኛል ደም ለብሶ ደም ጐርሶ
ቃልሽ ያለፈበት በጭንቅ ተለውሶ፤
ሐዘንሽ አመመኝ
ብሶትሽ ጠቀሰኝ።
ጽጌሬዳይቱ ንቦችሽ አለቁ ሰዎችሽ ደቀቁ
ጨፌ ላይ ተኝተው ባድማ ላይ ነቁ፤
ዐዋይን ሰማኋት ስታለቅስ በይፋ
ከጐጆሽ ስትወጣ ትቢያዋን አራግፋ፤
ሐዘንሽ አመመኝ
ብሶትሽ ጠቀሰኝ።
አላውቅልሽ ብዬ አታውቂልኝ ብዬ
እምነትሽን ጥዬ ፍቅርሽን ገድዬ
አኩርፌሽ ስቀመጥ ያው እንደ ባላንጣ
ይኸው ነጭ ማተብሽ ሊያስታርቀን መጣ፤
ሐዘን ነው ውበትሽ ውበት ነው ፍቅርሽ
ብርሃን - ጥለት አልቦ ከል ነጠላሽ
ዐይኔን የገለጠው ጥቁር ጨለማሽ፤…
ሐዘንሽ አመመኝ
ብሶትሽ ጠቀሰኝ።
------
ግንቦት 1966ዓ.ም.
ደበበ ሰይፉ
ገጣሚ ሕግ ሲያወራ … ግጥም ምስል መፍጠር ነው፤ የከባድ ቃላቶች ቦታቸው መዝገበ ቃላት ነው፥ …
ባለቅኔ ሲቀኝ፦
''የጤናዬን …
የጤናዬን ነገር አደራ … የዘፍጥረቱንም ጭምር
ችዬ አልቆምም ብቻዬን… ያለ ጽንፈ ዓለሙ ድምር''
አያ ሙሌ
❤
🙏🙏
Enamesgenalen
አህ ኘ/ር መስፋን ቢኖሩ እዉነቱን ቁጭ!
Gtim yarejal Ende?