Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፋቴን የምጠቀምበትን ግብአት የምወስደው ከዚጎራ ቻናል ነው ያለምንም ማጋነን ምርጥ ስራ ነው///ፅጉሬን ደግሞ የለወጠልኝ የሀኒዬ ቻናልን በመከታተሌ ነወ ።ሁለት ምርጥዬ ምርጥ ስራ ነው የምታቀርቡት ሁለታችሁንም እወዳችሁለው በብዙው ነው የምከታተላችሁ :face-turquoise-speaker-shape::face-turquoise-speaker-shape::face-turquoise-speaker-shape:❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
ዉደ፣ፊትሽን ምን እደተጠቀምሽ ከይቅርታ ጋር ብትነግረኝ
እስኪ የፀጉሩንም የፊቱንም ንገሪን ውዴ
Wde damirgn@@Zgoratube
Are tsegure tenekakelo maleku new mefete negerugn
ምርጥ ትሪትመት ነው ከውበት ላይ ውበት ስራዎችሽ ሁሉ ይለያሉ በረች ረጥ ራጥራትም ለጤናም ተመራጭ ነው
ሰላም ሜሪዬ ይህን ቪዲዬሽ አመለጠኘ በጣም ቆንዶ ውህድ ሞክሬ እነግርሻለሁ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የኔ መልካም ተባረኪል❤❤❤
ሰላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ዘጎራዬ በጣም አሪፍ አሠራር ነዉ እናመሰግናለን ተልባ ሲጁመር በጣም አሪፍ ነዉ
በጣም ሀሪፍ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ስራ ነው ከልብ እናመስግናለን ጎበዝ በርችልኝ በተለያዩ ስራዎች እንጠብቃለን ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም መ ስላመኑ መጣሽ ሰላም ለሃገሀራችን ይሁንልን ዚጎራየ በርችልን ውዴ❤❤❤
Masha allah masha allah masha allah masha allah eshiii dasi yilal gen gan zare no yayahut etyh etakmalo
የእውነት እኔ ለፀጉራቻው ሰአት ሰተው ለሚከባከቡ ልጆች ትልቅ አድናቃያቸው ነኝ👍👍👍🙏🙏🙏
ወላሂእኔም
Thank you sister!! I like ur calm ☺️ explanation and telling the steps one by one measures ❤
Thank you so much!
@@Zgoratube ❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አሪፍ ማክስ አንደኛ ስታስረጂ እራሱ ፐርፌክት
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ዋውውእ ሜሮንሻ የዛሬው ልዩ የሆነ የፀጉር ትሪትሚንት አጠቃቀም ነው ያሳየሽን👍👍👌
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ትሪት መንት እናመሰግናለን እጥር ምርጥን ያለ ቪዲዮ ❤
በጣም ጤነኛና ጥሩ ማስክ ነው ብዬ አምናለሁ
እናመሰግናለን እምኩረዋሎህ ለውጥ ካየሁ ላመሰግን እምጣሎህ❤
Me too 👍🏼
በጣም ጎበዝ የኛ እህት ስርአትሽ ደስ ይላል።
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን በጣም ጥሩ ነወ እናመሰግናለን መልካም አድሰ አመት❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🌻🌻
እናመሰግናለን ውዴ ኢንሻ አላህ እጠቀመዋለሁ❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው የምር ቅቤ ነው የሚመስል ዋውውው🎉🎉🎉
ተጠቅሜ ለውጥ ከዬውበት ለመሠግንሽ እመጠለሁ በተረፈ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ እና መሰግናለን በርች ዉዴ
በጣም አጭርና አላድግ ላለ ፀጉር ማሳደጊያና ማብዣ
እግዚአበሰሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸልን ዋውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ እናመሰገናልን ብዙ እጠብቃልን
Wow betam konjooo newየፀጉር mask new እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ቆንጆ ማስክ ነው👍#ሰብ
ዋዉበጣም ሀሪፍ ማክስነዉ 👌👌👌👌👌👌🙏💞እናመሰግናለን🙏💞
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ እውነት በጣም የምወዳቸውን ማስክ ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን የኔ ቀልጣፋ ሲያምር❤❤
Tebareki Ehtachen.❤
Yetekemishiwin yezeyit ayinet tinsh bitabirariw Ina konjo ❤
ኮኮናት ዘይት ነዉ አንቺ የሚመችሽን መጠቀም ትችያለሽ
እናመሰግናለን እህታችን እንሞክረዋለን
ዋው የኔቆጆ ዛሬ ጀምሬ እሞክራለሁ ለውጥካለው እመጣለሀ እናመሠገናለን
ዋውውውው አሪፊ ነዉ በረች አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
betam arif new emokerewalew
Wowww unatii nowuu imachalee yenee gobazee inamasagenalenii inee wodejaloo 😮😮❤❤bariii ❤❤
❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዶች ምርጥ ነው ውህድነው በርችልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
ውዴ እሺ ያረዝማል እኔ እዲረዝምነው ምፈልገው😊
ሰላም ሰላም ቆንጆ ሰራ ነው ለወንድ ይሆናል ይህ ነገር ? ክክክክክክ ጥሩ ስራ ነው በርቺ ፡፡አዲስ ቤተሰብ ነኝ እንዛመድ እና እስኪ ራስ አድርጊልኝ የእኔንም ጭንቅላት
ተባረኪ እህቴ እኔም እጠቀመዋለሁ ግን ለየብቻ ነው ምጠቀመው እናም በርቺ❤❤❤🎉
ወላሂ የኔጸጉር ያልሞከርኩት የለም እስኪ እሞክረዋለሁ ለዉጥ ሳይበት እሻአላህ እመጣለሁ ለማንኛዉም እናመሰግናለን እህቴ
Betam new mewodish ❤❤❤❤❤❤❤
Thank sister! ❤Very useful information! Excellent clear presentation. Thank you for accepting corrections and applied it. I watched you for first time but will follow you and share from now on.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ጠቅሞኛል
🙏❤
በእናትሺ ለማኒታ ፀጉር 😢
ከሱ ጋር ደሞ ሰድር ወይም ሂና እየጨመርሽ ብትጠቀሚ ዋውውውው
Insha allah mokaran anayewalan❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝጎራዬ የምር በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን ሴቶችዬ ተጠቀሙት ከቅቤ ይበልጣል👌👌👍👍
ሰላም ሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ እህትዋ አብሸ ዶቂቱን ልጠቀም ወይ ብሊዝ❤
እጀግ በጣም ጥሩ ነዉ እህቴ በርቺ
እናመሰግናለን በርቺ
Great job 👏
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏻
Wooow batem aref now marre thank you so much ❤❤🎉
Wow
በጣም ቆንጆ ነዉ
እናመሠግናለን
ለቤትሽ አድስ ነኝ ፀጉሬ ብዛት ነበረዉ አጭር ነበረ አሁን በጣም ስስ ሆነ ያ የምጠቀመዉ ቅባት እስኔል ነዉ አሁን እሞክረዋለሁ ለዉጥ ካለዉም ተመልሸ እመጣለሁ ደግሞ ፎረፎሩ በጣም አስቸግሮኛል ፈጣሪ ይጨመርበት በተለይ ለፎረፎሩ🥺ተባረኪልኝ❤😊
ቀጥይበት ማሬ
Wow betam konjooo yetegur mask betam tekam new betam enamesegnalen🎉🎉🎉🎉
እህት እስኪ ዛሬ ተጠቅሜዋለሁ ውጤቱን እጠብቃለው እናመሰግናለን
Btam tru very nice❤❤❤
እናመሰግናለን ውዴ እሞክረዋለው
Betam arife nw tetekimewalehu
ለልጆች የሆናል እህቴ በጣም ቆንጆ የመስላል
አይሆንም ዉዴ
@Zgoratube how long am gona keep de mask on my hair? Thanks❤
የሚገርም ነው የምር እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤
መሸአላህ በጣም ይምረል አናመሥጋናለን
ያረዝማል ፀጉር ሲቀጥል ዘይዘቱን አይሆንም
አዎ. ይሆናል
ኢንሻአላህ ምክሪ እነገረሽለሁኝ❤
ዬለ ፊጠኝ😂
እሞክሮዋለሁ ከተስማማኝ አመሰግንሽ አለሁ❤
ለቤትሽ አዲስነኝ እሞክር አለሁ በርቺ💝💝💝
ቂቤ ነው የሚመስለው አብሹ ግን ቶሎ ይበስላል? ሜሪዬ ስትቀቢው ያስታውቃል እናመሰግናለን ሞክረዋለሁ❤
ነብሰጥሮች አብሽ ባይጠቀሙ ያልሽው ለምንድን ነው
❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እሽ የኔ ዉድ እህት እንሞክረዋለን ላልደረሳቸዉም ሸር አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ዝግራየ ዋው የኔውድ ጥሩነገርነው የምታሳይን ነበረች ች ወደዝግቤት ጎራ በሉ ለፊት ለፀገር
Manshallahaaa ❤❤ thanks
እህቴ እንዴው ለማዲያት የሚሆን ካለሽ እባክሽ ተባበሪኝ
ካስተር ኦይል ተጠቀሚ ወላሂ ሀሪፍ ነው በሳምንት ለውጥ ታያለሺ ቀስ እያለ ብድግ ነው እሚለው
ካስተርኦይልምንድንነው
@@FatmaaAlshehhi ያጉሎ ዘይት
@@M-xu6ceየፀጉሩን ነዉ?
Dench teteqeme qeqlsh fechtesh yatefal absher
አሪፍ ነው
Ok gin iñdazi Sariche firiji wusxi baregi shiger alew
ፍሪጅ ብዙ ከቆየ ይበላሽብሻል እናም በጣም የቀዘቀዘ ስትቀቢ ላንቺ ጥሩ አይደለም
በጣምጥሩስራነውእህቴእኔእጠቀመዋለውለውጥምአለው.በሳምንት1ነውየምጠቀመው
እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ እህቴ🙏🥰
በርቺ እህቴ❤❤❤❤❤
arif,nawu,ite,,mokire,ayaluw,🙏🙏🙏👍
Thank you my dear
ዘይትማለት.የምግብ.ማለትነዉ
ከመቀባታችን በፊት ፀጉራችን መታጠብ አለብ ? በተረፈ ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ነሽ.
የለብንም ዉዴ አመሰግናለሁ🙏
ዋውው❤❤❤❤
ለነፍሰ ፆር ምንድ ነው ችግሩ ኣብሽ
@Meski tube Lene yehule geze Mert esuwa nat challenge jemeraleche ande ken betayuwat teweduwatalachu
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ😍😍😍😍-❤❤
እሰኪ እሞክረዋለሁ በርች
ለቤትሺ አዲሰ ነኝ በረች መሞከረ ለይ ጉበዝ ነኝ ኢሻ አለህ
ሀሪፍ ነበር አብሹ ሽታው😮😮😮😮
Wwuu baxmi konjo nwo
ሁልግዜ.ነው.የምቀባው.ወይስ
በ 15 ቀን አንዴ
❤❤❤❤እናመሰገሰናለን እንሞክራለን
ሰላም እኔም እጠቀመው ነበር አሁን ግን ነፍሰጡር ነኝ መጠቀም ይቻላል ወይ
እኔም ቆይማ እንደዚህ አርጌ በየሳምቱ እጠቀመዋለሁ እስኪ ለውጡን አየዋለሁ እየረገፈ እንቢ አለኝኝኝኝ
አሪፍ ነው ግን ማጣሪያውን ምን ልጠቀም
እኛ ቤት አብሽና ተልባ የለም መዳሜን ልንገራት ስሙን ንገሪኝ
አብሽ =ሂልባ ነው ሚሉት ግን ተልባ አላውቅም
ተልባ (ቡድርከታን) አብሽ (ሄልባ)
Batame arif new ine mokrewalaw
Gobez nesh❤
ፋቴን የምጠቀምበትን ግብአት የምወስደው ከዚጎራ ቻናል ነው ያለምንም ማጋነን ምርጥ ስራ ነው///ፅጉሬን ደግሞ የለወጠልኝ የሀኒዬ ቻናልን በመከታተሌ ነወ ።ሁለት ምርጥዬ ምርጥ ስራ ነው የምታቀርቡት ሁለታችሁንም እወዳችሁለው በብዙው ነው የምከታተላችሁ :face-turquoise-speaker-shape::face-turquoise-speaker-shape::face-turquoise-speaker-shape:❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
ዉደ፣ፊትሽን ምን እደተጠቀምሽ ከይቅርታ ጋር ብትነግረኝ
እስኪ የፀጉሩንም የፊቱንም ንገሪን ውዴ
Wde damirgn@@Zgoratube
Are tsegure tenekakelo maleku new mefete negerugn
ምርጥ ትሪትመት ነው ከውበት ላይ ውበት ስራዎችሽ ሁሉ ይለያሉ በረች ረጥ ራጥራትም ለጤናም ተመራጭ ነው
ሰላም ሜሪዬ ይህን ቪዲዬሽ አመለጠኘ በጣም ቆንዶ ውህድ ሞክሬ እነግርሻለሁ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የኔ መልካም ተባረኪል❤❤❤
ሰላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ዘጎራዬ በጣም አሪፍ አሠራር ነዉ እናመሰግናለን ተልባ ሲጁመር በጣም አሪፍ ነዉ
በጣም ሀሪፍ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ምርጥ ስራ ነው ከልብ እናመስግናለን ጎበዝ በርችልኝ በተለያዩ ስራዎች እንጠብቃለን ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም መ ስላመኑ መጣሽ ሰላም ለሃገሀራችን ይሁንልን ዚጎራየ በርችልን ውዴ❤❤❤
Masha allah masha allah masha allah masha allah eshiii dasi yilal gen gan zare no yayahut etyh etakmalo
የእውነት እኔ ለፀጉራቻው ሰአት ሰተው ለሚከባከቡ ልጆች ትልቅ አድናቃያቸው ነኝ👍👍👍🙏🙏🙏
ወላሂእኔም
Thank you sister!! I like ur calm ☺️ explanation and telling the steps one by one measures ❤
Thank you so much!
@@Zgoratube ❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም አሪፍ ማክስ አንደኛ ስታስረጂ እራሱ ፐርፌክት
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ዋውውእ ሜሮንሻ የዛሬው ልዩ የሆነ የፀጉር ትሪትሚንት አጠቃቀም ነው ያሳየሽን👍👍👌
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ትሪት መንት እናመሰግናለን እጥር ምርጥን ያለ ቪዲዮ ❤
በጣም ጤነኛና ጥሩ ማስክ ነው ብዬ አምናለሁ
እናመሰግናለን እምኩረዋሎህ ለውጥ ካየሁ ላመሰግን እምጣሎህ❤
Me too 👍🏼
በጣም ጎበዝ የኛ እህት ስርአትሽ ደስ ይላል።
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን በጣም ጥሩ ነወ
እናመሰግናለን መልካም አድሰ አመት❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🌻🌻
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ውዴ ኢንሻ አላህ እጠቀመዋለሁ❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው የምር ቅቤ ነው የሚመስል ዋውውው🎉🎉🎉
ተጠቅሜ ለውጥ ከዬውበት ለመሠግንሽ እመጠለሁ በተረፈ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ እና መሰግናለን በርች ዉዴ
በጣም አጭርና አላድግ ላለ ፀጉር ማሳደጊያና ማብዣ
እግዚአበሰሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸልን ዋውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ እናመሰገናልን ብዙ እጠብቃልን
Wow betam konjooo new
የፀጉር mask new እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ቆንጆ ማስክ ነው👍#ሰብ
ዋዉበጣም ሀሪፍ ማክስነዉ 👌👌👌👌👌👌🙏💞
እናመሰግናለን🙏💞
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ እውነት በጣም የምወዳቸውን ማስክ ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን የኔ ቀልጣፋ ሲያምር❤❤
Tebareki Ehtachen.❤
Yetekemishiwin yezeyit ayinet tinsh bitabirariw Ina konjo ❤
ኮኮናት ዘይት ነዉ አንቺ የሚመችሽን መጠቀም ትችያለሽ
እናመሰግናለን እህታችን እንሞክረዋለን
ዋው የኔቆጆ ዛሬ ጀምሬ እሞክራለሁ ለውጥካለው እመጣለሀ እናመሠገናለን
ዋውውውው አሪፊ ነዉ በረች አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
betam arif new emokerewalew
Wowww unatii nowuu imachalee yenee gobazee inamasagenalenii inee wodejaloo 😮😮❤❤bariii ❤❤
❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዶች ምርጥ ነው ውህድነው በርችልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
ውዴ እሺ ያረዝማል እኔ እዲረዝምነው ምፈልገው😊
ሰላም ሰላም ቆንጆ ሰራ ነው ለወንድ ይሆናል ይህ ነገር ? ክክክክክክ ጥሩ ስራ ነው በርቺ ፡፡አዲስ ቤተሰብ ነኝ እንዛመድ እና እስኪ ራስ አድርጊልኝ የእኔንም ጭንቅላት
ተባረኪ እህቴ እኔም እጠቀመዋለሁ ግን ለየብቻ ነው ምጠቀመው እናም በርቺ❤❤❤🎉
ወላሂ የኔጸጉር ያልሞከርኩት የለም እስኪ እሞክረዋለሁ ለዉጥ ሳይበት እሻአላህ እመጣለሁ ለማንኛዉም እናመሰግናለን እህቴ
Betam new mewodish ❤❤❤❤❤❤❤
Thank sister! ❤Very useful information! Excellent clear presentation. Thank you for accepting corrections and applied it. I watched you for first time but will follow you and share from now on.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ጠቅሞኛል
🙏❤
በእናትሺ ለማኒታ ፀጉር 😢
ከሱ ጋር ደሞ ሰድር ወይም ሂና እየጨመርሽ ብትጠቀሚ ዋውውውው
Insha allah mokaran anayewalan❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝጎራዬ የምር በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን ሴቶችዬ ተጠቀሙት ከቅቤ ይበልጣል👌👌👍👍
ሰላም ሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ እህትዋ አብሸ ዶቂቱን ልጠቀም ወይ ብሊዝ❤
እጀግ በጣም ጥሩ ነዉ እህቴ በርቺ
እናመሰግናለን በርቺ
Great job 👏
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏻
Wooow batem aref now marre thank you so much ❤❤🎉
Wow
በጣም ቆንጆ ነዉ
እናመሠግናለን
ለቤትሽ አድስ ነኝ ፀጉሬ ብዛት ነበረዉ አጭር ነበረ አሁን በጣም ስስ ሆነ ያ የምጠቀመዉ ቅባት እስኔል ነዉ አሁን እሞክረዋለሁ ለዉጥ ካለዉም ተመልሸ እመጣለሁ ደግሞ ፎረፎሩ በጣም አስቸግሮኛል ፈጣሪ ይጨመርበት በተለይ ለፎረፎሩ🥺ተባረኪልኝ❤😊
ቀጥይበት ማሬ
Wow betam konjooo yetegur mask betam tekam new betam enamesegnalen🎉🎉🎉🎉
እህት እስኪ ዛሬ ተጠቅሜዋለሁ ውጤቱን እጠብቃለው እናመሰግናለን
Btam tru very nice❤❤❤
እናመሰግናለን ውዴ እሞክረዋለው
Betam arife nw tetekimewalehu
ለልጆች የሆናል እህቴ በጣም ቆንጆ የመስላል
አይሆንም ዉዴ
@Zgoratube how long am gona keep de mask on my hair? Thanks❤
የሚገርም ነው የምር እሞክረዋለሁ ❤❤❤❤
መሸአላህ በጣም ይምረል አናመሥጋናለን
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ያረዝማል ፀጉር ሲቀጥል ዘይዘቱን አይሆንም
አዎ. ይሆናል
ኢንሻአላህ ምክሪ እነገረሽለሁኝ❤
ዬለ ፊጠኝ😂
እሞክሮዋለሁ ከተስማማኝ አመሰግንሽ አለሁ❤
ለቤትሽ አዲስነኝ እሞክር አለሁ በርቺ💝💝💝
ቂቤ ነው የሚመስለው አብሹ ግን ቶሎ ይበስላል? ሜሪዬ ስትቀቢው ያስታውቃል እናመሰግናለን ሞክረዋለሁ❤
ነብሰጥሮች አብሽ ባይጠቀሙ ያልሽው ለምንድን ነው
❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እሽ የኔ ዉድ እህት እንሞክረዋለን
ላልደረሳቸዉም ሸር አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏