#ለፊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 200

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  6 дней назад +5

    ruclips.net/video/L_tebr0g4Go/видео.htmlsi=gvQLwHj6ayTS6Kl1 ሽበት ላስቸገራቹ ሊንኩን ተጭናቹ ተጡቀሙት❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 дня назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነት ፊትሽም እጅሽም እኩል ነው በጣም ነው እራስሽን የምትጠብቂ የራስን ስራ መስራት ጥቅሙ ይህ ነው ሁለተኛ ጥቅም እናመስግናለን ❤❤❤

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 2 дня назад +3

    መሸአላ ንግግር ሁሉ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @bezabeh774
    @bezabeh774 3 дня назад +2

    ሰላም እህቴ በጣም ቆንጆ ቨዲዬ ነው ያሳየሽን የብዙዎቻችን ችግር ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤❤❤

  • @yigeremtilahun8728
    @yigeremtilahun8728 3 дня назад +2

    ተባረኬ

  • @QatarDoha-cd5dv
    @QatarDoha-cd5dv 2 дня назад +2

    አዴት.ደስይላል❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 5 дней назад +3

    ሮዚዬ ማሻ አላህ ❤❤

  • @EkramMuhammed-z6z
    @EkramMuhammed-z6z 5 дней назад +2

    ማሻአላህ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ

  • @HayatAbamoga-x1o
    @HayatAbamoga-x1o 6 дней назад +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @FHM000
    @FHM000 6 дней назад

    ማሻአላህ ሮዚ ሹክረን ጀዛኪአላህ ኬይረን ❤❤❤

  • @RabihRabih-t6i
    @RabihRabih-t6i 5 дней назад +1

    ሮዚ ሞክሬ ምርጥ ነው ልስላሴው አመሰግናለው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      @@RabihRabih-t6i ጎበዝ የኔ ውድ ሞክረሽ ስለነግፕርሽኝ አመሰግናለው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 дней назад +1

    ጥሩ ነው በጣም ተዘጋጅቶ የሚሸጥ አለ እኔ ያለሁበት ሃገር ሹገር ስክረብ በ ብራውን ሹገር በኮኮናት ኦይል ይሰራል በጨውም የሚሰራ ሰለ ሮዛ ጎበዝ❤🎉🎉👍👏👏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      ስኩዋር የሌለበት ቦታ አለ እንዴ ውዴ የሚሸጥ ይኖራል በስኩዋርና በማር በዌራ ዘይት አርገው ቀላል እኮ ነው ብራውን ሹገር ይቻላል አው በጨውም ለብብት የጠቆረ ያጠፋል ይባላል እኔ ግን ጨው አይመቸኝም የእጄ ጥፍር ሲነካው ጥፍሬ ይሰባበራል❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 20 часов назад

    እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 6 дней назад

    ያገሪልጅ ተባረኪልኝ

  • @زهرهدددب
    @زهرهدددب 3 дня назад

    ኢሸአላህ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 4 дня назад

    Tebareki yene mar❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      አመሰግናለው ውዴ

  • @ZeharaSeid-e7k
    @ZeharaSeid-e7k 3 дня назад

    ማሻአላህ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  3 дня назад

      @@ZeharaSeid-e7k ሽኩረን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 6 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤🎉🎉

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 4 дня назад

    Shukran hbbt

  • @HalaAl-z2f
    @HalaAl-z2f 6 дней назад +2

    እንዴት ነሽ ሮዚ አብሽሪ አስር ግዜ ነው ያረኩሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      የኔ ማር አመሰግናለው❤❤❤

  • @SeadaMohamned
    @SeadaMohamned 20 часов назад

    ወላሂ እኔም በጣም ነው የተመቸኝ ቅመሞች. ተጠቀሙት❤❤❤በርቺ ውዴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  18 часов назад

      የኔ ውድ ይመችሽ

  • @FkrteGetahun
    @FkrteGetahun 3 дня назад +1

    ለማድያት ንገሪን

  • @Popo-jt4cb
    @Popo-jt4cb 5 дней назад

    እውነትሺን ነው አላህ ይባርክሺ እኔ በፊት እጠቀመው ነበር አሪፍ ነው

  • @SaherDababneh
    @SaherDababneh День назад

    Ok

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 6 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸሰአላህ አሪፍ ነው ሮዛየ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      አይልሻለው እኮ ላይክ አርጌ አይቼ እወጣለው ውዴ በሁለቱም ስልኬ ወላሂ በርቺ❤

  • @samid7363
    @samid7363 6 дней назад +9

    ሎሚ አሰስያ አለው 😢😢😢😢በጣም እንኳን ተቀብቸው ሎሚ ያለበት ሰላጣ ከበላሁ ፊቴን ያሳከኛል

    • @tuyh3121
      @tuyh3121 5 дней назад

      እኔም ነኝ ጭራሺ የሎሜ አላርጂክ አለብኝ ፊቴም ተበላሸ 😢😢😢😢😢

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 5 дней назад

      እኔም ሎሚ ሴትሪክ አሲድ ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      በስኩዋሩ እና በዌራ ዘይት ሞክሩት ነጣም አሪፍ ነው አረቦች እራሱ ይጠቀሙታል ምቀሸር ይሉታል የሞተን ቆዳ ስለሚያነቃቃ ለቆዳ አሪፍ ነው የዌራ ዘይቱንም እንደዛው ሙክሩትና ታዩታላቹ❤

    • @dassalejdassalej8948
      @dassalejdassalej8948 5 дней назад

      Inne.olive oil alariji alabign

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 4 дня назад +1

      ኢኔ መጀመራም የጡቅር ቆንጆነኝ😂

  • @Lublugn
    @Lublugn 4 дня назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰንእስክሪን ትጠቀሚያለሽ በአላህ መልሺልኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      ተ ጠቅሜ አላውቅም ውዴ በቀን ፉቴ ምንም አልቀባም

  • @BirtukanRegassa
    @BirtukanRegassa 4 дня назад

    በርቺ❤

  • @HirutAlmayhu
    @HirutAlmayhu 4 дня назад

    እናመሰግናለን እጀሽሽ ሲያመር 🎉🎉🎉

  • @ZAYINABZAYIIN
    @ZAYINABZAYIIN 2 дня назад +1

    👍

  • @SamAung-qv1pz
    @SamAung-qv1pz 4 дня назад

    እሞክረዋለሁ ❤❤❤

  • @WEr-i6m
    @WEr-i6m 4 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌👌👌

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 4 дня назад +1

    ዋዉ ዉዴ በጣም እናመሰግናለን ካንቺ እኩል እየሰራዉ ሞክሬ ነበር በአንዴ ነዉ ለዉጡን ያየዉት አመሰግናለዉ ሰብስክራብ አድርጌሻለዉ ማሽ አላ ይገባሻል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      የምርሽ ነው የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @RkuyiRr
    @RkuyiRr 3 дня назад +2

    አችን አይቸ የጥርስ ሳሙና ተጠቅሜ ፊቴ ተበላሸ 😢 ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd День назад

    ወላሂ ፊቴ ከና በልጅነቴ መዳት ወጣብን በምድነው የሚጠፈው እገሩኝ

  • @Ksa-nd6zv
    @Ksa-nd6zv 5 дней назад +1

    የመዳምአሰቤዛአለቀምንይሻላል❤

  • @temr-w7w
    @temr-w7w 16 часов назад

    ዘይት ዘይቱን ይሆናል

  • @Erlhanamuhammed19Muhammed
    @Erlhanamuhammed19Muhammed 5 дней назад +1

    አሰላምአሊኩም ግንለምታነቡ ሁላችም ላዲሰው የተመቸው ነገርላዲሰው አይመችም በመጀመሪያ የማይታይ ቦታ ላይ ሞክሩ ቢያስ ሰላሳደቂቃ ያክልትንሽቦታላይ ሁሉም አድአደለም

  • @MuluIbrahim-b8b
    @MuluIbrahim-b8b 4 дня назад +1

    አላህ ይጨምርልሸ እህት እኔ ለከፈር በሰራው ሰርቸ ሞክሬው በጣም ቆንጆነው ገን በየቀኑ ብንጠቀመው ችግር አለው ??

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 часов назад

      ችግር የለውም ማሬ እኔ በቀን ሁለቴ እጠቀመዋለው❤❤

  • @SaherDababneh
    @SaherDababneh День назад

    😊

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 4 дня назад

    ላይክ ትላላችሁ ችግር የለም ላይክ ማድረግ ከተጠቀምን በኋላ መሆን አለበት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @AhlamHasen-p1h
    @AhlamHasen-p1h 4 дня назад +1

    የምግብ ዘይት ብናረግበት ችግር አለው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      ቅባት ካለሽ አርጊ የምግብ ዘይት ለቆዳ አይመከርም❤

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp День назад

    እህት እሞክራለሁ ኮመንት ላይ እጲፍልሻለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @BerhaniNaser
    @BerhaniNaser 6 дней назад

    ማሻኣላህ የ ኦክቲ

  • @medinaabderyenders7124
    @medinaabderyenders7124 День назад

    መሻአላህ ሀቢቢቲ ዛሬ አይቸው ሞከርኩት በአንድ ቀን ለውጥ አለው

  • @AlemBelachew-p4q
    @AlemBelachew-p4q 3 дня назад

    የኔቆጅ ደሰየላል

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 5 дней назад

    ሮዝዬ እጅሽ ይባረክ እኔም እንዳንች ቆንጆ ፋ ብያለሁ🌹🌹🌹

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      የኔ ቆንጆ ውድድድድድ

  • @Hእሙሙሀመድ
    @Hእሙሙሀመድ 5 дней назад

    ማሻአላበርች ቅመሞ

  • @zeyada12
    @zeyada12 6 дней назад

    አህለን ሮዛ እዴትነሸ እህት ልምጣ ላግዝሸ😊😊😊😊

  • @AddisuFenta-q1v
    @AddisuFenta-q1v 6 дней назад

    ሰላም ነሽ የኔእህት ባለፈው የሰራሽው የፊት ማክስ በሩዝ እና ባልመንድ በኛለውዝ መሰራት አይችልም አልመንድ አጣው እባክሽ ንገርኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      ትችያለሽ ማሬ

    • @AddisuFenta-q1v
      @AddisuFenta-q1v 4 дня назад

      እሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AszZsa-xr9mr
    @AszZsa-xr9mr 6 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gete-kh5eq
    @Gete-kh5eq 2 дня назад

    Lefete mexekimi yethulali

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile День назад

    ስንት ደቀቀ ነው ምነቆያሁ ተቀብተን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  День назад

      አምስት ደቂቃ ከዛም በታች ትችያለሽ

  • @LiduKiya-c2c
    @LiduKiya-c2c 6 дней назад

    Roze weryra zety ba arabochu zezetun milut new

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    እነ ጡቂር ነን ይሆናል?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 часов назад

      ጥቁር ያጠፋል ሞክሪው❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 5 дней назад

    ሰላም ሮዚ ኮኮናት ብጠቀም ውጤታማ ይሆናል ወይ❤❤🎉

  • @hayatEg-z4g
    @hayatEg-z4g 3 дня назад

    ተጠቅሜ እመጣለሁ እንሻአላህ

  • @AminYemam-x6u
    @AminYemam-x6u 6 дней назад

    ለጥቁሪ ብብት ሉሚ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      ይሄንን የጥርስ ኮልጌት ጨምረሽበት ተጠቀሚው❤

  • @MartaAberta
    @MartaAberta 20 часов назад

    Zeyaa zayituumi yinolwe

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 4 дня назад

    betam Kin Nesh

  • @WorkitAbay
    @WorkitAbay 3 дня назад

    ስንት ሰአት መቆየት አለበት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 часов назад

      አንድ ደቂቃ በቂ ነው እስከ አምስት ደቂቃ

  • @EmabetTolsaa
    @EmabetTolsaa 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omanmasirah9032
    @omanmasirah9032 5 дней назад

    👍👍

  • @starcall9965
    @starcall9965 6 дней назад

    የወይራዘይትማለት ዘይቱነውደ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 5 дней назад +1

      የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነው

    • @starcall9965
      @starcall9965 5 дней назад

      @Yalem-k6l ዘይትዘይቱነው

  • @SebleEndaleSebleEndale
    @SebleEndaleSebleEndale 6 дней назад

    ደቃቁን ስኳር ነው የምንጠመው?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      አደለም ህሽን ኑን

  • @EmanTaju-w3w
    @EmanTaju-w3w 6 дней назад

    Be vaslin ayhonm?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      በጣም ትንሽ አድርጊ

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 6 дней назад +1

    በእናትሺ በአላህ ለጡቀር ብብት ምን ልጠቀም???

    • @JMm-qz7dp
      @JMm-qz7dp 6 дней назад +1

      ሎሚ በሱኳር እሽው ሻውር ከመወስደሽ በፊት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      በዚሁ በራሱ ውህድ ኮልጌት የጥርስ ሳሙና ጨምሪበትና ተጠቀሙ ደሞ ብብት የሚጠቁረው ከንፅህና ጉድለት ነው የሚያልብሽ ከሆነ ዶደራንት የማትጠቀሚ ከሆነ

  • @WerknehJidha
    @WerknehJidha 4 дня назад

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np 2 дня назад

    ዘይትዘይቶን አይሆንም

  • @Destagardew
    @Destagardew 23 часа назад

    ብብቴ ያስቸገረኝ በጣም ጥቁር ነው😮😢😢😢😢😢😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  16 часов назад

      ይሄንን ተጠቀሚው ውዴ

  • @zeynebdawed
    @zeynebdawed 6 дней назад

    ሮዝዮ ስወድሽ ማይ ጋድ አትበይ አውፍ በይኝ የኔ ቆንጆ

  • @LubabaSolomon
    @LubabaSolomon 5 дней назад

    ለፊት ይሆናል

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 6 дней назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zahrazahra-i9k
    @zahrazahra-i9k 5 дней назад

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @TrustTrust-rz3bq
    @TrustTrust-rz3bq 6 дней назад

    😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumayesuf7400
    @fatumayesuf7400 6 дней назад

    አሰላሙአለይኩም እህት የወይራ ዘይት ማለት ዘይት ዘይቶን ነዉ አይደል

  • @AsSs-v6n
    @AsSs-v6n 4 дня назад

    Dhuga nama xiqoo garra magala woyaa mali Arabba fakachuu woyyaree

  • @HiwotNega-w2r
    @HiwotNega-w2r 6 дней назад

    ግማሽ ፌቴ በቅዝቃዜ ይደነዝዛል ምን ላድርግ ሮዜ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      በዌራ ዘይት ማሳጅ አድርጊው ጥርስሽን ያምሻል እንዴ የሱ ሰበብ እንዳይሆን

  • @hawabit-zp2ep
    @hawabit-zp2ep 6 дней назад

    ለብብት ይሆናልደ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дня назад

      ይሆናል ኮልጌት ጨምሪበት

  • @getachewgebire
    @getachewgebire 6 дней назад

    ሮዜ ለፊት ይሆናል

  • @HayatIndro
    @HayatIndro 6 дней назад

    እኔ ግን ምንም ነገረ ባደረገ የባስ ነው የሚበላሽው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  6 дней назад

      ይሄንን ሞክሪው ውዴ ታያለሽ

  • @Fanos-wl3xk
    @Fanos-wl3xk 5 дней назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊፤

  • @SawenatNoraw
    @SawenatNoraw 3 дня назад

    ተቀምጠሽከሆነነው እንጅ እየሠረሽአይሆንም

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 5 дней назад +1

    አንች አላህ ከቻይናጋ አመሣሥሎ ሠርቶሽ እንጅይ አንች ተጠቅመሽ ያመጣሽዉ ቅላት አይደለም

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      😂😂😂 አረ አደለም እጄን በዛላይ የስራ እጅ ነው ገጠር እበት ጠፍጥፎ አረም እየለቀመ ምን እንደሚመስል እንደነበር አሁንም ካልተንከካከብኩት ኩበት ነው የሚመስለው😂

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 5 дней назад

    ኧረ ለፊት ስሪልን እስኪ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 дней назад

      ለፊት ብዙ ሰርቻለው ፕሮፋይሌ ተጭነሽ እይ❤

  • @عايشةالرشيد-س4ب
    @عايشةالرشيد-س4ب 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @MeskeremTeshale
    @MeskeremTeshale 4 дня назад

    ለፊት ይሆናል

  • @Aasilii
    @Aasilii 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @JamiAjr
    @JamiAjr 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @JeeryAbebe
    @JeeryAbebe 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs День назад

    ❤❤❤❤❤❤