Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🎉great
ትክክልልልል.. ዶ.ር አደራ እግዚአብሄር የእንደገና እምላክ ነው !
Interesting as always. Thank you!
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
Thank you Dr Adera !
Thanks
Thank yiu, Doc. Excellent as usual!
Thank you Dr. I am learning a lot from your channel.
enamesgnalen
It is Ok
Dr Adera thanks
thank you doctor!
such a great lesson keep up the good work!!
Great content! Thank you!
Jesus is lord
Dr ለየት ያልክ እና የ ራስህ ቀለም ያለህ ሰው ። እየተጠቀምኩብህ ነኝ ። እናም እጅግ በርታ አመሰግናለው።
Thanks ❤❤❤❤
ሠላም ዶ/ር አደራ በአመራር ዙርያ በደምብ ጠለቅ ያለ ትንተና ቢያቀርቡ፡፡
Most of us are examples of the horse
1. ምን ልጀምር…ቁጠባ 2. ምን ላቁም... መጠጥ ቤት ጎራ ማለት 3. ምን ልቀጥል…ንባብ እና እግር ጉዞ
That is a good decision, go for it. Start little things first, develop a habit, and then you will plan the more challenging tasks.Stay uplifted and live with passion.
Hekimenaa adrgey ena dmo saw bat adegay naw hewatay yatabalashaw
ዶክተር እኔ ልጅ እያለሁ በጭራሽ በቤተሰቤ የማልወደድ የአፈር ብይ እንጀራ የምበላ ነበርኩ በተለይ አባቴ በጣም ይጠላኝ ነበር ብአል ሲሆን ሳይቀር ለታናሼ እና ለታላቄ አልባሳት ሲገዛ ለእኔ አይገዛልኝም ነበር አጋጣሚ ከገዛልኝ እንኳ ወይ በጣም አጭር ወይ እረጅም ነዉ ትኩረት ስለማይሰጠኝ ልኬን አያዉቅም ነበር ለእናቴ ሁሉ እኔ የሱ ልጅ እንዳልሆንኩ ሲናገራት እሰማ ነበር እናም እናቴ ከአባቴ ሌላ የወለደቻቸዉ ልጆች ስለነበሩም ለእኔ ትኩረት መስጠት አትችልም አባቴ አይወደኝም እናም አንድ ቀን የፍቅር ቃል ጆሮየ ሰምቶ አያዉቅም ሳድግ እናም በዚህ ምክንያት ገና በ13 አመቴ ከቤት ወጣሁ ካዛ ካፌ መስተንግዶ እየሰራሁ እስከ 9 ተማርኩ በመጨረሻ የትምህርት ቤት ክፍያ ከበደኝ ትቼ አረብ ሃገር መጣሁ ከመጣሁ 8 አመት ሆነኝ እናም የልጅነቴ ተፅዕኖ በስነልቦና ጉዳት አጀድርሶብኛል እሱም በራስ መተማመን አይሰማኝም መደነቅ ቆንጆነሽ መባል እንደ ሱስ ሆነብኝ ሞራሌ ከፍ እና ዝቅ የሚለዉ ሰዎች ለእኔ ባላቸዉ እይታ ነዉ ሌላዉ ፍቅር መጥገብ አልቻልኩም የሆነ ሰዉ ወደድኩት ወደደኝ ብየ ከሱ ጋር እየኖርኩ ሌላ ወደድኩሽ ካለኝ የበለጠ ፍቅር ፍለጋ ያን ትቼ እሄዳለሁ የተወዳጅነት ስሜት አይሰማኝም በጥቅሉ ራሴን አላዉቅም ሌላዉ በጣም የሰዎችን ነቀፌታ እፈራለሁ even if ራሴን በመስታወት ማየት እፈራለሁ ዉስጤ ግን ጨለማ ዉስጥ የታሰርኩ እሱን መስበር እንዳለብኝ ይነገረኛል በተተለይ ማታ ስተኛ መብረር እየፈለገች ግን ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ በዚህ ላይ በዚህ ስነልቦና ጫና እራሴን ሁኘ የተፈጠርኩበትን አላማ ሳልኖር የእድሜዬ መሄድ ያሳስበኛል ሳላዉቀዉ ስንከራተት ወጣትነቴን ሳልኖር አሁን 32 አመት ሆነኝ
@@Lifeisshort-p5k Please leave your mobile number as I need to talk to you.
Thank you Dr
🎉great
ትክክልልልል.. ዶ.ር አደራ እግዚአብሄር የእንደገና እምላክ ነው !
Interesting as always.
Thank you!
እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
Thank you Dr Adera !
Thanks
Thank yiu, Doc. Excellent as usual!
Thank you Dr. I am learning a lot from your channel.
enamesgnalen
It is Ok
Dr Adera thanks
thank you doctor!
such a great lesson keep up the good work!!
Great content! Thank you!
Jesus is lord
Dr ለየት ያልክ እና የ ራስህ ቀለም ያለህ ሰው ። እየተጠቀምኩብህ ነኝ ። እናም እጅግ በርታ አመሰግናለው።
Thanks ❤❤❤❤
ሠላም ዶ/ር አደራ በአመራር ዙርያ በደምብ ጠለቅ ያለ ትንተና ቢያቀርቡ፡፡
Most of us are examples of the horse
1. ምን ልጀምር…ቁጠባ 2. ምን ላቁም... መጠጥ ቤት ጎራ ማለት 3. ምን ልቀጥል…ንባብ እና እግር ጉዞ
That is a good decision, go for it. Start little things first, develop a habit, and then you will plan the more challenging tasks.
Stay uplifted and live with passion.
Hekimenaa adrgey ena dmo saw bat adegay naw hewatay yatabalashaw
ዶክተር እኔ ልጅ እያለሁ በጭራሽ በቤተሰቤ የማልወደድ የአፈር ብይ እንጀራ የምበላ ነበርኩ በተለይ አባቴ በጣም ይጠላኝ ነበር ብአል ሲሆን ሳይቀር ለታናሼ እና ለታላቄ አልባሳት ሲገዛ ለእኔ አይገዛልኝም ነበር አጋጣሚ ከገዛልኝ እንኳ ወይ በጣም አጭር ወይ እረጅም ነዉ ትኩረት ስለማይሰጠኝ ልኬን አያዉቅም ነበር ለእናቴ ሁሉ እኔ የሱ ልጅ እንዳልሆንኩ ሲናገራት እሰማ ነበር እናም እናቴ ከአባቴ ሌላ የወለደቻቸዉ ልጆች ስለነበሩም ለእኔ ትኩረት መስጠት አትችልም አባቴ አይወደኝም እናም አንድ ቀን የፍቅር ቃል ጆሮየ ሰምቶ አያዉቅም ሳድግ እናም በዚህ ምክንያት ገና በ13 አመቴ ከቤት ወጣሁ ካዛ ካፌ መስተንግዶ እየሰራሁ እስከ 9 ተማርኩ በመጨረሻ የትምህርት ቤት ክፍያ ከበደኝ ትቼ አረብ ሃገር መጣሁ ከመጣሁ 8 አመት ሆነኝ እናም የልጅነቴ ተፅዕኖ በስነልቦና ጉዳት አጀድርሶብኛል እሱም
በራስ መተማመን አይሰማኝም
መደነቅ ቆንጆነሽ መባል እንደ ሱስ ሆነብኝ ሞራሌ ከፍ እና ዝቅ የሚለዉ ሰዎች ለእኔ ባላቸዉ እይታ ነዉ ሌላዉ ፍቅር መጥገብ አልቻልኩም የሆነ ሰዉ ወደድኩት ወደደኝ ብየ ከሱ ጋር እየኖርኩ ሌላ ወደድኩሽ ካለኝ የበለጠ ፍቅር ፍለጋ ያን ትቼ እሄዳለሁ የተወዳጅነት ስሜት አይሰማኝም በጥቅሉ ራሴን አላዉቅም ሌላዉ በጣም የሰዎችን ነቀፌታ እፈራለሁ even if ራሴን በመስታወት ማየት እፈራለሁ ዉስጤ ግን ጨለማ ዉስጥ የታሰርኩ እሱን መስበር እንዳለብኝ ይነገረኛል በተተለይ ማታ ስተኛ መብረር እየፈለገች ግን ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ በዚህ ላይ በዚህ ስነልቦና ጫና እራሴን ሁኘ የተፈጠርኩበትን አላማ ሳልኖር የእድሜዬ መሄድ ያሳስበኛል ሳላዉቀዉ ስንከራተት ወጣትነቴን ሳልኖር አሁን 32 አመት ሆነኝ
@@Lifeisshort-p5k Please leave your mobile number as I need to talk to you.
Thank you Dr