ጤናማ የጨቅላ (አራስ) ህፃናት አጠባበቅና አያያዝ በስለጤናዎ /እሁድን በኢቢኤስ/
HTML-код
- Опубликовано: 15 май 2021
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on : linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS - Развлечения
ሃሪፍ ትምህርት ነው እኔም የ 5 ወር ነብሰጡር ነኝ አላህ በሰላም እንድፈርጀኝ ዱዓ ( ጸሎት) አድርጉልኝ ሃባይብ
አሪፍ ትምህርት ነው እህታችን እናመሰግናለን
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው እኔም በቅርብ ሙሺራ ነኝ ፈጣሪ የተባረክ ልጂ እንዲሰጠኝ ፈጣሪዬን እለምናለው
አላህ ሳሊህ የሆነልጅ ይስጥሽ😘😘😘
ጠያቂ ብሎ ዝም ነው። እንደዚህ ጋዜጠኞች ጉዳዩ የኔ ነው ብሎ ሲሰሩ ደስ ይላል።
ከዚ በላይ ምንትጠይቃት ደነዝ
@@helahelu1651 I was appreciating the interviewer , wasn’t complaining
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ለዛ ክብር ያብቃን😀😀😍
ምርጥ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ማህተብሺ ልዪ ነው
ድምፅሺም ያምራል ውብ ነሺ
@@Black-lioness ማካበድ አደለም
@@Black-lioness ማካበድ ሳይሆን የነፍስ ውበት ነው ✝ 🙏🏼
ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ያስተላለፍሽልን እመሰግናለን
Proud of You my Hero Sister 😍😍😍
ዋው ቆንጆ ትምህርት ነው እውቀትሽን ይጨምርልሽ አዳሜ ተማሩ ይጠቅማል
በጣም ምርጥ ትምህርትና ምርጥ አገላለፅ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
መጀመሪያ ግዜ አስቸጋሪ ነው እኔም ለዚህ ችግር ተጋላጭ ነበርኩ ግን አዎላጅ የነበረችው በጣም ነው የረዳችኝ ልጀ በመጀመሪያ እቢ ብላኝ ነበር በአዋላጆ እርዳታ ልጀ መጠባት ጀመረች
የኔ የጡቴ ጫፍ ትልቅ ነው ትጎርሰው ይሆን ሁለት ወር ይቀረኛል ተመስገን አምላኬ ፍፃሜው እዳምርልኝ እመቤቴ ታግዘኝ
Well done sis! Am proud!!! Big up!👏👏👏👏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መቅዲዩ
Thanks ❤❤❤
ምርጥ መረጃነው እስኪ ስለ እትብት አቆራረጥ አሳዮን
ምርጥ
ዋዉ ጓደኛየ ደስ ይላል
Elsaye Berchilin !!! You are a humble and caring person both for your patients abd your collegues.
tnx dear Dani 🥰🥰🥰🥰
wow አሪፍ ትምህርት ነው።ከልብ አመሠግናለሁ
በጣም ጥሩ ነገር ነው : ለመጨመር ያክል ጡት ሲጠባ ልጃችን ትን እንዳይለው የልጁ ፊት ከእናት ጡት ጋር ትይዩ መሆን አለበት : ምክንያቱም ለትንታ ከሚዳርጉት ነገሮች ዋነኛው በአናቱ እንደተኛ ከጠባ ነው።
Proud of you konjo
Tnx sis
እስክ አላህ በሰላም ሳልህ ልጂ እድሰጠኝ በዱአችሁ እሰቡኝ እርጉዚ ነኝ
እንደ ሃሳብሽ አንችንም የሚያከብር ፈጣሪንም የሚፈራ ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ይስጥሽ
@@user-fz9ie5ih8m አሚን እህት
እብሽሪልኛ እህቴ እላህ የተመርቀውን ልጅ ይሲጥሽሀያቲ
@@Zainab-ne8ro አሚን እህት
እሚበረታታ ትምህርት
Edema lsedate bawakadu bsamnetu ysatunale ensadegalne adegaw ema silu ay egna blafane
ማሻአላህ አስተቃቀፏ ሲያምር ወላሂ ልጅ ወልጄ ማቀፍ አማረኝ እረ ኡኡኡኡኡ 🤗🤗🤗
ማህተብሽ ልዩ ነዉ😍😍😍😘😘😘
👌👌👌👌👌
Arif tekami timihirt new yagegnenew
😘😘😘
በዚሁ ጥያቄ አለኝ እሱም እትብት አቆራረጥ ብታሳይን በቪደወ ብሠሪልን እኔ ያአራት ወር ከሁለት ሳምት ነፍሠጡር ነኝ እና ያለሁት በስደትነው ምን አልባይ ከቤት ከወለድኩ ትምህቱ ይጠቅመኛል።።
በስንት ወር ነው ጨሀይ መሞቅ ያለበት
🎉🎉🎉🎉
ጥያቄዎችሽ ሲያስደስቱ
ወይ ያላሞቅ እኔዱሮ እንዴት የሰው ልጅ ሆድዉስጥ ይቀመጠል መንገድ ሲሄዱ አይናቀነቅም እዴ እላለሁ ከምር 😃
እኔ የውር አበባ ስመጣ በጣም ያምኛል ምን ማድርግ አለብኝ
የወሊድ መቆጣጠሪያ ወይሞ ibuprofen wuseji
@@kidistmengistab7349 ጥሩ ነው እሱ እሽ እሞክራለው
@@mesiilove5594 ሀኪም ቤት ሂጂ ምንም ከመውሰድሽ በፊት ወይም ዶክተርን ጠይቂ
@@mesiilove5594 አትውሰጂ እህት እኔም እዳቼው በጣም ያመኛል ግን ኢሄ ከፈጣሪ የተሰጠን ነገር ስለሆን ምንም ማድረግ አይቻልም ትኩስ ነገር በብዛአት ተጠቀሚ የወሊድ መከላከያ እድትወስጂ ለመውለት ስተፈልጊ በጣም ትቸገራለሽ
@@user-uj2cg9fv9x እሽ ማሬ አምስገናለው!!!!
አላሀምዲሊላሂ ምንም አልተቸገርኩም እድሜ ለወንድሞቼ ልጆች ልምድ ወስጃለዉ እኔ ስላሳደካቸዉ አልተቸገርኩም የጡቴም ወተት አላሀሚዲሊላሂ ገና የሶስት ወር እርጉዝ ሆኘ ነዉ ጡቴ መፍሰስ የጀመረዉ አላሀሚዲሊላሂ