የጨቅላ ህፃናት ሆድ ቁርጠት 10 መፍትሄዎች | 10 tips for Infantile colic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • የጨቅላ ህፃናት ሆድ ቁርጠት 10 መፍትሄዎች | 10 tips for children's stomach aches and crying.
    Certainly! Stomach aches and crying in children can be distressing for both the child and the parents. Here are *10 tips* to help manage stomach discomfort and soothe your little one:
    1. **Ruling Out Emergencies**:
    If your child experiences *severe pain**, blood in stool or vomit, green-colored vomit, signs of anaphylaxis (like swelling or hives), or pain in the lower right quadrant (which could indicate appendicitis), seek **emergency care* immediately¹.
    2. **Location Matters**:
    Pay attention to where your child feels pain. Stomach pain around the *belly button* is usually benign and often caused by stress or mild indigestion. Encourage rest, check if they need to use the bathroom, offer water, and distract them with a book or quiet game¹.
    3. **Appendicitis Alert**:
    *Lower right abdominal pain* could be a sign of **appendicitis**. Watch for other symptoms like fever, nausea, vomiting, difficulty passing gas, loss of appetite, constipation, or diarrhea. If you suspect appendicitis, contact your pediatrician promptly¹.
    4. **Left-Side Pain**:
    Pain on the *left side* of the abdomen might be due to *constipation* or more severe conditions like **pancreatitis**. Assess other symptoms and consult a doctor as needed¹.
    5. **Infants and Toddlers**:
    With young kids, rely on mood cues. Watch for signs like grumpiness, crying, refusal of favorite snacks, or unusual behavior. If your intuition says something is wrong, consult your pediatrician¹.
    6. **Ask Questions**:
    As children grow, they can express their discomfort better. Ask where it hurts, what it feels like, how long it's been bothering them, and if anything else feels off. Their answers will guide your next steps¹.
    7. **Warm Compress or Massage**:
    Place a *warm compress* or heating pad on their stomach. Gently *massage* their belly to ease gas and indigestion⁴.
    8. **Hydration**:
    Offer small sips of **water**. Sometimes, mild stomach pain is due to slight dehydration¹.
    9. **Bland Foods**:
    Feed your child *bland white foods* like plain whole wheat bread, dry crackers, or plain rice. These can help absorb excess stomach acid².
    10. **Distraction and Comfort**:
    Engage your child with **stories**, movies, or board games to take their mind off the pain while waiting for relief.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician

Комментарии • 73

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 6 месяцев назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ::እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @ameleworkAssa
    @ameleworkAssa 6 месяцев назад

    ዶክቴሪ በጣም ትልቅ ክብሪ አለኝ ላንቴ ጌታ ይባረክህ ዴግሞ እፀልያለዉ ላንቴና ለእትዮጵያ ሀክሞቹ ሁሉ

  • @MeriyamaMurad
    @MeriyamaMurad Месяц назад

    Thank you Doctor

  • @MuliyeTadese-c5g
    @MuliyeTadese-c5g 2 месяца назад

    Thanks doctor

  • @FanuLee-xy4cl
    @FanuLee-xy4cl 2 месяца назад

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!

  • @tensayetsegaye9029
    @tensayetsegaye9029 4 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን 🙏በርታልን

  • @seadaBusera
    @seadaBusera 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @teta8527
    @teta8527 6 месяцев назад

    Thank you for sharing , it would be good also to include the tips which is used by our mothers and grand mothers to calm child.

  • @hiwotkudama7133
    @hiwotkudama7133 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 6 месяцев назад

    thank u Dr

  • @haimanotkiber-hp5nr
    @haimanotkiber-hp5nr 3 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው። የ6 ወር ልጅ ካካ ሳይል 2 ቀን ሆነው ጤናማ ነው?

  • @MaheletTefera-ho8wo
    @MaheletTefera-ho8wo 5 месяцев назад +1

    Selam dr. Lije 2werwa nw hodwa betam yecohal beza lay tenecanecalec

  • @HABTOMFKADU
    @HABTOMFKADU 5 месяцев назад +4

    Doctor በ መጀመርያ ስለ ምትሰጣቸው ትምህርቶች ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ...ልጄ 1 ዓመት ከ 5 ወር ነው እና :ሲያስተነፍስ ፈጽ:ፊጽ የሚል ቀጭን ድምጽ ያሰማል እና መፍትሄው ምን ይሆን ።

    • @RozHaileab
      @RozHaileab Месяц назад

      ኒሞንያ እንዳይሆን ቸክ ኣርጊው

  • @መቅድነኝ-ወ8ዐ
    @መቅድነኝ-ወ8ዐ 5 месяцев назад +1

    ዶክተር ኮሜን ሰጥቼ አላዊቅም ግን ከፈጣር በታች ምክርህ ለልጄ በጣም ጠቅሞኛል አሁን ሰባት ወር ልሆነዉ ነዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @amanueltesfamariam1062
    @amanueltesfamariam1062 6 месяцев назад

    Tebareklgh doc

  • @getuzerfu1253
    @getuzerfu1253 28 дней назад

    Docter kawelidekougn samente nawe yemajimareyayeme nawe lije kane matame yetegnali uolme bankilife yasalifali cheger alwe

  • @TegSifhraw
    @TegSifhraw 5 месяцев назад +1

    ዶክተር አመሰግናለው

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 6 месяцев назад

    እግዚእአብሄረ ይባረክህ❤

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 6 месяцев назад

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው የመጀመሪያዋ እኳ ልጀ ሁለያመት ልሆናት ነው ለቀጣይ ልጀ ነው ሁልየም የምከታተልህ

  • @SantaAfework-ti2tq
    @SantaAfework-ti2tq Месяц назад

    Doctor hule mata mata kebade lekeso new metalejesew ye 1wer ke 10 ken leje ena atagesam rejem sat yezeat ken beken new metalejesew betammm chenkognal

  • @halimamehamedhalimamehamed4844
    @halimamehamedhalimamehamed4844 6 месяцев назад +1

    ዶክተር እድሜና አና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
    ልጆቼ 9ወራቸው አናናስ ፈጭቼ ብመግባቸውችግር አለው ከርእሱ ዉጪ ቢሆንም መልስልኝ

  • @Meles-w7w
    @Meles-w7w 2 месяца назад

    doktor በምትሰጣቼው ትምርቶችህ ብዙ ተምሬአለሁ ለዚህም ምስጋናየ ይድረስህ
    doktor ልጀ ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ አይኑ ላይ የማያቋርጥ የእንባ መፍሰስና አይን አር የመያዝ ነገር አለ ምክንያቱንና መፍትሔውን ከነገሩኝ ፡

  • @MahletSamuel-iu9td
    @MahletSamuel-iu9td 6 месяцев назад

    Enamesegnalen D/r

  • @lelomekonnen6715
    @lelomekonnen6715 5 месяцев назад

    selam dr. tena yestelegn, manegnawenem aynet creamy formula wetete le amet ke6 wer lej biset xheger alew wey

  • @TOKKUMMAA2024
    @TOKKUMMAA2024 5 месяцев назад

    Dr da'imni ji'a meeqati nyaata nyaachu qaba /kesint wor jemiro new megib menesto

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 2 месяца назад

    Doctor በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለምክር እኔ የ3ወር ልጅ አለችን እና የፈሳዋ ጠረን በጣም ሺታ አለ ከተወለደች ጀምሮ እሰካሁን ሰዓት ነው 3 ወር ማሌቴ ነው መፍትሔ አለው እኔ አርባምንጭ ነኝ።

  • @meserettesfaye3080
    @meserettesfaye3080 2 месяца назад

    Doctor lije 40 kenu new ke kurtet balefe hodu betam yichohal plus yaleksal mechohu normal new?

  • @WongelawitThomas
    @WongelawitThomas 6 месяцев назад +2

    ተባረክ DR ልጄ ሲጫወት ምራቁ አፉ ላይ እንደ አረፉ ይሆናል ችግር አለው ወይ ??

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 5 месяцев назад

    እውቀት ይጨምርልህ

  • @kulenimulugeta70
    @kulenimulugeta70 6 месяцев назад

    Yiniljii ,5 werene ginii altwewemii imaxallewi Doctor

  • @KokebieWubayehu
    @KokebieWubayehu 5 месяцев назад +1

    ሠላም ዶክ. ልጄ 1 ወሯ ነው ፊቷን በጣም ታሻለች ምን ሊሆን ይችላል?

  • @AsregedBelay
    @AsregedBelay 2 месяца назад

    ሰላም ዶክተር
    ልጄ ከተወለደች ገነሠ 30 ቀኗ ነው
    ነገር ግን እካካ ስትል በጣም ትቃስታለች
    ለሚሰማት ሰው እራሱ ያስጨንቃል
    ምክያቱና መፍትሔውን ምንድን ነው ዶክተር ?

  • @selamtube4326
    @selamtube4326 5 месяцев назад

    ዶክተር በቅድሚያ ለምትሰጠን ትምህርት አመሰግናለው ጥያቄዬ ልጄ ካካ የሚለው በበላ ቁጥር ነው ተያያዥ የሆነ የህመም ችግር ይኖረዋል ወይ

  • @LubabaAbdela-ms3wc
    @LubabaAbdela-ms3wc 6 месяцев назад +2

    D/r ke positive sew letewelede hitsan tutim tutom mestet yichalal ibakih doc aschekuway nw tolo melisilign amesegnalew

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  6 месяцев назад

      NO It is not recommended mother should choose either breast milk or exclusive formula milk

    • @LubabaAbdela-ms3wc
      @LubabaAbdela-ms3wc 6 месяцев назад

      @@ብሩህkids amesegnalew

  • @TegSifhraw
    @TegSifhraw 5 месяцев назад +3

    አመሰግናለው ዶክተር ከተወለደች 20ቀኖነው

  • @FatumaMuhammed-hz6vc
    @FatumaMuhammed-hz6vc 6 месяцев назад

    Docter በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቅሞኛል የምትሰጠው ትምርት አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጀ 3 ወሯ ነው ክርሻት ይበዛባታል ምን ላድርግ

  • @mirsrakearagawe2137
    @mirsrakearagawe2137 5 месяцев назад

    Doctor እባክህ የጡት ወተት የሚያበዛ ነገር ቪድዬ ስራልን

  • @chirbewa
    @chirbewa 5 месяцев назад

    ዶር በጣም እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር
    ልጄ አንድ ወር ያልሞላ ሲሆን በአፉና በአፍንጫው ያቀረሻል ። መፍትሄው ምን ይሆናል

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mardiaabdurhaman1674
    @mardiaabdurhaman1674 5 месяцев назад

    ሰላም Dr ልጄ 4ወሯ ነው ታቅማት አለባት ምፍትሔው ምንድነው እና በቀን ስንቴ ካስከምጣት ነው ተቅማጥ ምሆነው

  • @ABD34655
    @ABD34655 3 месяца назад

    ዶክተር ልጄ በጣም ይወጣጠራል እና ሆዱ አሞት ይሆን ገና 12ቀኑ ነው

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @hayalhayuti4393
    @hayalhayuti4393 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ArsemaBirhane
    @ArsemaBirhane 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር በናትህ መልስልኝ ልጄ 2 ወሩ ነው በጣም ያስምጠዋል ግን ካካው አልደረቀም እና ይጠራራል ላምጣው እንደ አንተ ጋር

  • @samuelkelemework1419
    @samuelkelemework1419 3 месяца назад

    የህጻናት ሽሮፕ ተከፈቶ ስንትቀን ይቆያል

  • @Rami-le6bs
    @Rami-le6bs 4 месяца назад

    Ya hod dirket chigir maftihwu

  • @LuckyMountains-mx6fr
    @LuckyMountains-mx6fr 5 месяцев назад

    Oromifati gaafachun danda'ama?

  • @hananhamid1771
    @hananhamid1771 2 месяца назад

    D/r ልጄ ገና 1ወር ከ 15 ቀኑ ነው ካካ ካለ 4ቀን ሆነው አየር ብቻ ነው ሚወጣው ምን ይሆን

  • @DuretiGirma-rn2sk
    @DuretiGirma-rn2sk 2 месяца назад

    Doctor ልጄ ንፍጠ የሚመሰል ካካ ይላል

  • @tuhyy9796
    @tuhyy9796 6 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @nebeyu28
    @nebeyu28 6 месяцев назад

    ዶክተር ልጁ 5 ወሩ ነዉ ድርቀት በጣም እያሰቃየዉ ነዉ

  • @ameleworkAssa
    @ameleworkAssa 6 месяцев назад

    ለእናቶች የምታዴረጉት እገዛ ሁሉ እግዝያብሐር

  • @BizuayehuMitiku
    @BizuayehuMitiku 2 месяца назад

    V❤❤❤❤❤❤❤

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 6 месяцев назад +1

    ልጀ ከተወለደ 17ቀኑ ነው ። ቶሎ አይገሳም ሌላ ምንም ምክኒያት ሳይኖረው ያለቅሳል ምንድ ነው

    • @MisayeTamrat
      @MisayeTamrat 5 месяцев назад

      የኔም ልጅ አታገሳም ብታይ ምናልባት ብታገሳ እንኳን ይወጣባታል ያገረሻታል😢😢😢
      የምታለቅስብሽ እየቆረጣት ነው❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 6 месяцев назад

    ለመንታ ልጆች አንድ ጡጦይቻላል ወይ?????

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👏

  • @hayuumer278
    @hayuumer278 6 месяцев назад +1

    pleas ደር ልጄ ጡት ስትጠባ የልባታል 1ከ 4 ወሩዋ ነው

    • @Medumdeu
      @Medumdeu 6 месяцев назад

      አረ የኔም ልጅ ያልባታል መጥባት እራሱ ትልቅ ስራ ነው

  • @yideneklegese260
    @yideneklegese260 12 дней назад

    ቅቭቭውጭ
    ችዕዥዝጽ

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!