የጨቅላ ህጻናት የሆድ ቁርጠት እና 10ሩ መፍትሄዎች | Infantile colic and its 10 remedies | Dr. Fasil |
HTML-код
- Опубликовано: 21 апр 2024
- የጨቅላ ህጻናት የሆድ ህመም እና መፍትሄዎቹ | Infantile abdominal pain and its remedies #ebs #ethiopian #health
Abdominal pain in infants can be distressing for both the baby and the parents. It's important to understand that while abdominal pain is common in children, especially during a baby's first year, there are several potential causes and remedies to consider:
**Common Causes of Infantile Abdominal Pain**:
- **Colic**: Defined as increased fussiness or crying for three hours at least three times a week¹.
- **Excess Gas**: Can cause discomfort and typically peaks at 6-8 weeks of life¹.
- **Constipation**: Fewer than three bowel movements in one week or painful/difficult to pass stools².
- **Gastroenteritis**: Infection of the intestines caused by viruses².
- **Food Intolerance**: Such as lactose intolerance².
**Remedies and Comfort Measures**:
- **Warm Compress**: Can soothe stomach pain³.
- **Probiotics, Gripe Water, or Gas Drops**: May help with colic, but consult your pediatrician first¹.
- **Feeding Techniques**: Avoid feeding when overly hungry to reduce swallowed air, and consider anti-colic bottles¹.
- **Burping**: Helps to reduce excess gas. Burp your infant before, halfway through, and after a feed¹.
- **Massage and Tummy Time**: Can help move the gas through the intestines¹.
It's crucial to consult with a pediatrician if you're concerned about your infant's health or if the abdominal pain persists. They can provide a proper diagnosis and treatment plan tailored to your baby's specific needs. Remember, while home remedies can be helpful, professional medical advice is always the best course of action for health-related concerns.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
Premature baby care tips
NICU home care
Preemie baby home routine
Caring for a premature newborn
Home care essentials for premature infants
Premature baby feeding and hygiene
Kangaroo care at home
Developmental milestones for preemies
Creating a nurturing environment for premature babies
Preemie homecoming preparation - Хобби
ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ☎️ 0984650912 ይደውሉ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0964686464
Yet new doctor
Be Blessed Dr. Enamesegenalen
Thank you so much dr 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Thank you very much ❤
Thank you dr
May God Bless You Doctor
Thank you d r
THANK YOU DR
Thank you doctor 👨⚕️
Thank you Doctor
thank you Dr
Thanks🎉 doctor you always make very important topic especially for new moms I appreciate you very much
❤dr Fasil thank you
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥክ አሜን ❤🙏🙏
Thankyuo
እናመሰግናለን ዶ/ር
እንመሰግናለን ዶክተር!
እናመሰግናለን ዶክተር
Tbark Dr
Thank you 🙏🏽 But please yale Music betadergew Betam arif neber, musikaw betam Betam yrebshal, yante negeger bicha bihon arif new please 🥺
Please doctor can you make a video on epilepsy on 3 years old child and food appetite
Dokter betam amesegnalew migermew enem teteratre neber lewz beleche betam eyalekese aschgre
Geta Eyasuse Zemnhen Yebarik!!!!!!
አላህ ይስጥ ዶክተር ገላገልከኝ ቡና በጣም ጠጣለሁ ነበር አሁን ተዉኩ 😊😊 ተወዉ
Thank u Dr
You're very welcome dear❗ subscribe for more 🙏
ከልብ እናመሰግናለን 🙏
Yene lij 2 wer honotal eyetechawet yaleksal gira sigebagn astegnawalew sinekal mechawet yifeligal gin dinget yaleksal
እናመሰግናልን ዶክተር
Yalekew Hulu lek new !! Beret❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank u dr
You're very welcome dear❗ subscribe for more 🙏
Dr lije 8 month honotal gin ayigalabatim erasun chilo ayikamatim please min ladirg
Dr thankyou
newborn baby egerona agechoa yenketeketale yemne mlket new ? mfthiwonem btengerege
dr lige 4 werwa new stteba betam taleksalech
Dr bexam tekami mkir new yemtsexen ena amesegnalehu Please can you clarify about geting undecendent testicle geting at the age of 5 monthes please?😊😊😊
10q docter ገና የመጀመሪያ ልጅ እያሣደግኩ ሥለሆነ ምክሮችህ በጣም ጠቅመዉኛል
dokter Lg Ende Tekmat Aynet Arengade Kaka Tlalech Beken 7 Gze Dayper Ekeyralew Hoda Degmo Betam Ychohal Dokter Mn Ladrg Endatalfegn
❤❤❤❤❤
Salam doctor leje 6wer nat hode dereket alebat ebakeki mefetew medenew betam tametalechi
ምክንያቱን ለመለየት በአካል ብናያት መልካም ነው ☎️ 0984650912
👍👍👍👍
🙏🙏🙏
🙏🙏
Your video is very helpful,thanks. My baby is almost 2month and makes a sudden movement መንዘር on her right leg ...is it normal?
Usually it is normal... If it is persistent we can check her in person ☎️ 0984650912
እባክህ ዶክተር ያለጊዜዋ ነበር የወለድኩት የጣሳ ወተት ነው እምትጠቀመው ግን በጣም ታለቅሳለይ
ልጄ 2አመት 5ወሩነው ለሐጭ ጀመር ምድነው ችግሩ ሠለምሠጠንመርጃ እናመሠግናለን
🙏 ዶክተር ልጄ ዛሬ 4 ወር ሆኖታል ነገር ግን ከተወለደ ጊዜ ጀምሮ መተኛት ያለበትን ያህል እንቅልፍ ብዙም አይተኛም ምን ላድርግ?
ደኩተር ጀዛ ከላህ እስኪ ልማር
❤❤❤👍👍👍👏
ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ጡት ሲጠባ የሚያቀው ምንድን ነው
ዶክተር እናመሰግናለን በምሰጠን ትምህርቱን ብዙ አትርፌበታለሁ ልጄ ኦቲዝም ነች 12 አመቱዋ ነው በጣም ድርቀት አለባት ሆድ የሚያለሰልስ ነገሮችን በፍፁም እንቢ አለችኝ ምን ላድርግ ጨነቀኝ እባክህ እርዳኝ ዶክተር ጋር ወስጃት መዳኒት አዘዙላት ሳልሰጣት ስለ መድሐኒቱ ሳነብ ጎግል ላይ በፍፁም ለህፃናትና ለእርጉዝ ሴት ለመስጠት አይታሰብም ይላል እባክህ እርዳኝ ዶክተር
መድሃኒቱ ምንድነው??
ዶክተር ልጄ ሁሌ ካካዋ አረንጓዴ አለው ሀኪም ስጠይቅ በቂ ጡጦ ካልጠቡም እደዚህ ነው አሉኝ አሁን በደንብ እየጠባችም ለውጥ የለውም ሆዷም በጣም ይጮሀል ምን ላድርግ ዶክተር
ሰላም ዶክተር የ2አመት ልጅ አለኝ እትብቶ ሲትወድቅ እንደ መግል ይዞ ነበር ከዛ አበጠ እና ትንሽ አደገ አሳይቻት ነበር ግን ከላይ ነው ችግር የለውም አሉኝ ግን ፈራው ምን ትመክረኛለክ ዶክተር
ዶክተር በማርይም መልስልኘ ጨንቆኘል ልዴ 6ወሩ ነዉ እና ወተት ሲጠጣ በጣም ይምጣል በቀን ትንሽ ካካ ያረጋል ልክ ካካ የንደሚረግ ነገር ይምጣል ምን ላርግ
ዶክ ልጄ ከተወለደ 45 ቀን ሆነው ሽታ የሌለው ተቅማጥ ከ20ቀናት አለፈው እድሜው ገና ነው ብለው መድሀኒት አንሰጥም አሉን
❤❤❤❤🎉🎉
እኔ ልጀ ጆክተርየ 5ተኛ ወሩ ግን ሆድ ቁርጠት እቅልፍ ነሳኝ ልጀም ተሰቃየ
እናመሰግናለን ዶክተር! አባክህ ልጄ 1አመት ከ5 ወር ሆኖታል ወተት ማስለመድ አቃተኝ: ጡቴን ቢቻ ነው ምጠባዉ እዳይጎዳ እፈራለሁ ።
ምግብ በደንብ አብያት
ዶክተር ልጂ በጣም አማታል እሱም አይለኛ ድርቀት አላት ሆዳ በጣም ትወጣጠራለች
ልጄ ከተወለደ 21 ቀኑ ነው እና ሞድ ቁርጠት አለበት ቁርጠቱ ሲጀምረው ይደነግጣል እና እግሩም እጁም ይወራጫል የሚነሳበት በየ 4/5 ደቂቃ ነው
አረ ዶክተር ልጄ ከተወለደች 15 ቀኗ ነው እና ካካ እስከምትል ድረስ በጣም ታለቅሳለች ታምጣለች በጣም ነው ሆዷን የሚቆርጣት ምን ላድርግ
Hernia mehonun endet nw minawkew
ሀኪም ማየት አለበት
የኔ ልጅ 5 ወር ሆኖታል ከ 4 ወር ጀምሮ ካካ በሳምንት እና ከዚያ በላይ ቆይቶ ነው የሚያደርገው መፍቴ ካለው ብትነግረኝ
ምክንያቱን ለመለየት በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912
ልጄ 2ወር በዃላ ንፍጥ ነገር የሚፀዳዳው አሁን 6ወር ሆኖታል
ሰላም ዶክተር ልጀ አምስት አመቱ ነው ሆዱን ያመዋል ካካው ጋር ደም እየቀላቀለ ነው የሚወጣው ሀኪም ቤት ይሄዳል ሽሮፕ ይሰጡታል ትንሽ ይሻለውና ተመልሶ ይነሳበታል ምን ትመክረኛለህ
ምክንያቱን ለመለየት በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912
ምክንያቱን ለመለየት በአካል ብናየው መልካም ነው ☎️ 0984650912
Bra
Thank u Dr
You're very welcome dear❗ subscribe for more 🙏
Yene lij 2 wer honotal eyetechawet yaleksal gira sigebagn astegnawalew sinekal mechawet yifeligal gin dinget yaleksal