Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርታ ወንድሜ❤❤❤
shukrn ❤❤
አላህ ከይርን የወፍቀን ጡሩህልም ያሳየን
አላህ ኸይሩን ያሳየን ኸይሩን ይወፍቀን በርታ
ማሻ አላህ ጀዛከላህከይረ ንጀዛ
ጉቲቻ ሌላ ገጣገጥ አላየሁም ወርቅ የጣት የ አንገት የጆሮ ለብሸ የልጂነት የታጨሁበት ቀሚስ የፀጉር ስሬት ጋር እንደ ልጂነቴ ለቢሸ ደስ እያለኝ ነቃሁ እንሻህ አላህ ከይር ልጅ ገና ነኝ እርዚቅ ነዉ የሚሆነዉ
👍👍👍
❤ወድሜ እናመሰግናለን
Mashialah 😊😊😊😊
የገጠር የሊጂነቴ የሚመሲል አምሮ እንዳማረቢኝ ነቃሁ በ 11 አመቴ እንደለበስኩ አለባበስ የታጨሁበት አይነት ወርቅ ማለት ነዉ የሊጂነት በሌ አደለም ያረገልኝ እንደዛን ግዜ ለብሸ አምሮ ቢኝ ደስ እለኝ ነቃሁ
ወንድሜ በአላህ በኮሜንት ፈታልኝ አዲስ ነኝ የእጅ አባር የሆነ ሰው ከጄ አውጥቶ ሊወስድብኝ ሲል የማቀወ ሰው እዳይወስድብኝ ያግዝልኛል እዳይወስድብኝ ያዝልኝ ብየ ሰጠውት ሳልቀበለው ባነንኩ
Amsgenalew
ሰላም ወዴሜ በህልሜ ብዙ የጆሮ ውርቅ ከመሬት ስለቅም አየሁ እባህ ፍታልኝ
በህልሜ ወደም የመዳሜ ልጂ ወረቅ ገዝታ ሰጠቺኝ ብዙነዉ 😢
አስፈቲቻለሁ መዉለድ ወንም እርዚቅ ነዉ ነዉ ያሉኝ ፀጉሩ መሠራትም ቀሚሱም ቆንጆ ነዉ አሉኝ ጉባጉብ ኮምቦለት ነዉ የለበስኩት
ከኅላ ድምፁ በጣም ይረብሻል አይሰማም በደንብ
ወንድመ ከየሀው ማልስልኝ በአላህ የማላቃው ሰው የአንጋት ወርቅ ወፍራም ነው ወርቁ ሽልማትሽ ነው ብሎ ስጦታ ሳጣኝ ለቤትህ አድስ ናኝ
ለምን መጥፎ ህልም ትፈታለህ ዝም በል ጥሩ ነገርን ብቻ ፍታ
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም ወርቅን በአደራ መለክ መያዝ እና ማን በአደራ መልክ እንደሰጠው አለማወቅ ምንድን ነው ፍቹ
እባክህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ ብዙ ህልም እያየሁ እየተጨነኩነው
በቢዛት ልጅ ነዉ አሉኝ እርዚቅም አሉኝ እርዚቅ ነዉ ልጅ አደለም ገና ነኝ
አያያያ አፈታት
እናቴ ወረቅስታለብሰኝአየሁ በህልሜ ፍታልኝ
በህሜ ስልኬ ጠፋኝ
አንት በጭራሸ ህልም መፍታት አቲቅም
እኔ የወርቅ ቀለበት አጥልቄ አይሁ 3ቀን በውኋላ ድሞ የማላቃት ልጅ ቀለብት ለብሣ አየሁ ምንድነው ወንድሜ
ኮመት አይመልስም