Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ እህቴ ደሊሉ ምንድነው ምንጩ መታወቅ አለበት በቁርአንና በሃድስ ያልተደገፈ ነገር እንዴት እውነት ይሆናል እስክ አስረጅኝ በውስጥ መስመር አናግሪኝ ።
አመሰግናለሁ የመጨረሻው ጥያቄዬ ነበር ተመልሶልኛል
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ አፈታትሽ በጣም ያስደማል ዛሬ ያየሁት ህልም አንድ የምወዳት ልጅ አለች እሷ አታውቅም እንደምወዳት በህልም አንድ እኔ የማውቀው ሰው እቤቷ ሂዶ እኔ እፈልግሻለሁ እያለ ሊያሳምናት ይፈልጋል ግን እሷ ምንም አትለውም እኔ እሩቅ ሆኘ እምሰማ ይመስለኛል እህቴ ደግሞ ያገባችናት አላያትም እንደ መንፈስ ሆና አላልኩህም አንተን ነው እምትፈልገው ትለኛለች ከዛ ያልጅ ወደኔ በሳይክል ይመጣና ወዳንተ እየመጣች ነው ይለኛል እኔ አስፓት ዳር ላይ ነጠላ ለበስ አድርጌ እየጠበኳት እሷም ነጠላ ለብሳ ወደኔ በኮረኮንች መንገድ ስትመጣ ነበር ከዝ ቆይ ወርቅውሃጋ ድርብ ልምጣ ብላ መለስ አለች ወርቅ ውሃ ማለት እህቴ ናት እኔም እዛውቆሜ እየጠበኵት ነበር
ዋሌኩም ስላም የኔ መልካም እህት እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
እረ ህልሜን ፍችልኝ ዉዷ
ሁለተኛ ህልሜ ሁለት ወር ሆኖኛል ካየሁ እናቴ. ልጄን እባክሽን ልድረው እፈልጋለሁ ማንን ስላት ያንቺ ልጅ ጓደኛ ፀጉሯ ረዘም ያለው ትለኛለች እባክሽን ፍችልኝ እህቴ ❤
እንቺ ቶሎ መልስ ትስጫለሽ ወይ
የኔ ውዴ❤❤❤
ሰላም ማማዬ የእህቴ ባል የመቶ ሀምሳ ሺ ብር ወርቅ ሲሸጥ አየች እሷ ሳውዲ ናት እሱ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው እባክሽ ፍችልኝ
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋሊኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበርከቱሁ አልሀምዱሊላህ አህለን ውድ😍😍
አሰላሙ አለይኪ ዉዴ እኔ በህልሜ የጆሮ ወርቄን ለኣክስቴ ልጅ ልሸጥ ብር ሰታኝ ፈራ ተባ እያልኩ ሳልስማማና ሳልሸጥላነቃሁ የዚህን ፍች ንገሪኝ ጀዛኪላህ ኸይረን ላጤ ነኝ
ሠላም ማማዬ በተደጋጋሚ ወደ ትምህርት ቤት ስሔድ ሁሌም ይረፍድብኛል በጣም በተደጋጋሚ ነው የማየው እባክሽ ፍችልኝ🎉🎉🎉ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ አላገባውም ግን የትዳር አጋር (ፍቅረኛ )አለኝ
ዛሬ የጣት ወርቅ አስሬ ደሞ ሲምር እየሄድኩ እያለ ስአት ሁለት የወርቅ አገኝሁ እጀ ላይም አድርጊዉ ሲብርቀርቅ ያምራል
ባኣላህ ፍችልኝ እኔ የጆሮ ወርቄን ለኣክስቴ ልጅ ልሸጥ እያለምኩ ፈራ ተባ እያልኩ ነቃሁ ሳልሸጥላት በር ሰታኝ ነበር ላጤ ነኝ እንዳታልፊኝ
ዛሬ ወርቅ ለብሸ በአንገቴ ላይ አየሁ አልሀምዱሪላሂ !!
Selam selam barchi
አሰላም አሊኩም እህቴ የጎረቤቴ ቤት ውስጥ የጋራዥ ስራ እየሰራሁ በር ተከፍቷል ባሌ ፊትለፊት ቁጭብሎ ያየኛል
ሰላም በህልሜ ወርቅ ሰአት ለመግዛት ዲዛይን አምወደውን አየፈለኩ ነበሮ
ተሰማሚ ባል እየፈለግሸ ወይ ሰራ ከፍ ያለ ሰኬት ላይ ለመደረሰ ፍላጎትሸንም ሊገልጸ ይችላል በተረፈ ሰለ ሰአት ቪዲዮ አለ እዛ እይዉ
በአላህ ፍቺልኝ ካገር ውቺ ያለች ጉደኛይ ይዛኝ በመስኮት የዛኝ ሄደች ምንድነው
እናመሰግናለን የሆነ የማላቀዉ ሰዉ በሞተር እየሄደ አስር ብር ይወረዉርብኛል አምስቱን ብር መልስ ትሰጪኛለሽ ብሎ ይሄዳል እኔም ግራ ተጋብቼ ዝም እላለዉ
ሳላም እህቴ ቀርቅ እና ብር እና አፈር ተቀላቅሎ እና ብርን የጆሮነው ሰው ወሰደብኝ እና ወርቁ እና አፈሩእደያዝኩት የኔቃሁት
አሰላሙአለይኩም እህቴ መልሽልኝ ወረቅ በህልሜ ስለቅም አየሁ ቀይና ነጭ ማለቂያ የለለዉ ወርቅ ከቤታችን ጎን ወንዝ አለ እዛ ይመስለኛል ከጎኑ ደግሞ የእረሻ ማሳ አለ ከወዙ እየለለቀምኩ እከ እርሻ ማሻዉ ዲረስ እሄዳለሁ ከእረሻ ማሳዉ ስደረስ ትናንሽ የጆሮ ጌጥ የምለቅም ይመስለኛል ወዙ ላይ ግን የምለቅመዉ በጣም ረዛዝም ነዉ ያገት ሀብል ይመስለኛል ባለትዳር አይደለሁም ፕሊስ መልሽልኝ❤❤❤❤❤
አሠላም አለይኩም ለቤትሽ አድስ ነው እማ ጭቃ ለቤት መምረጋ ሲቦካ ማየትምን ማለትነው እሚ አቦካልኝ የማላቀው ሠውነል ከዛ ታልመርገው ነቃሁኝ
Enamesegnalen wude👍👍❤❤🇦🇪
በአላህ መልሽልኝ እኔ አረብ አገር ነዉ ያለሁት አንድ ልጂ አለችኝ የልጄ አባት ጋር ተፋትቻለሁ በህልሜ ማን እንደሆነ አላዉቅም የአንገት ሀብል ወርቅ ሊሰጡኝ ብለዉ እሜሬት ወርቆ ተበጣጠሰ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
❤❤❤❤🎉🥰🌺
እህቴ በደብ ነወ የምትፈቸ ማሻ አላህ እኔ በተደጋጋሚ ነው የማየውአባቴ ጋር አረም እያረምኩ የጤፍ አረም እና ሁልግዜም አባቴ ቀደም ብሎ ተነስቶ ጥሎኝ ይሄዳልአረሙ በጣም የደገነው ጤፉ ግን ገና ሁለት ጀሮ ነው የሚሆን ደሙ አረሙን ለጨረስ ትነሽ ሲቀር ነወ የምንሄድ እና ሰመለስ ተላይም ተታችም እልም ያለ ጫካ ነው ምሀክሉን ምገድ በዛ እየሄድኩ አንዲት ዘመዴ ጠርታ ቆይኝ ትለኝ አለች ከወደላይ ነወ ወደኔ ዘቅዝቃ እምትመጣ በውነቱ ጥቁር ናት ግን ሸቅቤ ሳያት እንኳይ መስላ አምሮባታል ጫማም አላረገይ እግሯ ለራሱ ጥርት ብሎ ያምረኛል በምትመጣበት ዳገት እባጮ አያለሁ ወጥቸ ልቆረጥ አምሮኝ እሷ አይታው እንደሁ እኔ ሊላ ልፈልግ እላለሁ እህቴ ይቅርታ አስረዘምኩ
አር ከእባክሽ ፍችልኝ
እህቴ እባክሽን አሆኑ ንገረኝ በህልሜ ረከቦት ለመግዛት እያሰብኩ ቄስ የሆነ አባቴ ነጭ መሃሉ አበባ ያለበት ረከቦት ስጦታ ሰጡኝ እቤቴ ድረስ አምጥቶ
ድመት ማየትሳ በህልም ንገሩኝ
አሰመሳይ አተላይ ጎደኛ በዙሪያሸ እንዳለ ነዉ ወንድ ከሆነክ አታላይ ዉሸታም ሴት
@@haytomer9818 ሁለት አሉኝ ማንኛይቱ እደሆነች እዴት ባወኩኝ ደግሞኮ ድመቷን አዝያት ነው የታየኝ 😥
አአወወ እህቴ በእውነታው ሰላም አይደለንም..አጎቴና እህቴ አንድ ቤት ውስጥ ሆነን እየቸኮሉ ተከተይኝን ሲሉኝ እኔ ቤት ውስጥ የነበረችውን የቤት ሰራተኛ ይቅርታ ስጠይቅ አየሁ.ፈት ነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ አግብቼ የፈታሁ ነኝ የበፊቱ ባሌ ያሰረልኝ ቀለበት በውነቱ ሽጬዋለሁ ግን በህልሜ እጣቴ ላይ አደረኩት መልሺልኝ ማማዬ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ አላገባውም ፡በህልሜ ጪለማ ቤት ውስጥ ነበርን ከኳደኛዬ ጋር ትንሽ ቆይቶ ኳደኛዬ ሊዘርፈኝ ፈለገ እንደ ሌባ ደበደበኝ በመጨረሻም እኔ መምታት ጀመርኩኝ በእጁ ዩነ እቃ ይዞ ነበር በሃይል እየመታውት መሸሽ ጀመረ በአላህ ፍችልኝ ጨነቀኝ ፡በተደጋጋሚ ፊች ፈልጌ ብፅፍ አመልሽም
ዉዴ ካንቺ የፈለገዉን ወሰዶ ዘወር ሊል ነዉ ተጠንቀቂ
@@haytomer9818 አመስግናለሁ ግን ወንድ ነኝ
Zinab ena esat yetekelakel nifas mayet tinish asefiri neber ena hulet lijoch yegid akife eyesheshehu enatem alech egiruan zerigita egirua layi hulet lijoch tekemitew ayehu fichilign wude
እህት በአላህ እኔ ውረቅ ቤት ሂጂ ይመሥለኛል ግን አንድ ከምግጂ ወደ 3ጥግሙን ለምረጥልሸ በ3ደረጃ ትለኝ አለች ግን እየመረጥኩኝ እያለ ነቃሁኝ በአላህ መልሸለልኝ
አልገባኝም ዉዴ ግልጸ አድርጊዉ
በህልሚ ውረቅ አየሁ የጣት የጆሮ የአግት በ3አይነት የሆነች ሤት እየመረጥችልኝ እያለ ሣልግዛም ነቃሁኝ ምንድነወ በአላህ መልሸልኝ
እኔ ያላግባሁ ነኝ ቴክሥቴን አብበሸ።መልሸልኝ❤❤❤
@HHh-ux6wd ገና ትዳር እያማረጥሸ ነዉ ሌላዉ ጀምረሸ የተቋረጠም ግንኙነት መኖሩን ነዉ
@@haytomer9818 እና ትሥፋ የለኝም ማለት ነው አይደሌ
beshanta ymola lebse tefabeg yewsdewn leg sew negerg ena poles tabya lamlket sehad yehonech setyo lege yazelech eske ney kezeh moker bale ale telegalech enam kezaw endalehwe nekahwe.....yalageba neg
እህቴ የራሴ ያንገት ወርቅ ካገቴ ወድቆ ጠፎቶኝ ስፈልገው መሬት ላይ ወድቆ አገኜሁት ከዛ አስቼ በጄ ያስኩት
ከቪዲዮ አለኮ መልሱ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ እህቴዋ በተደጋጋሚ አሮጌቤት አያለሁ እና አባቴን አስተካክለው እያልኩነው እማየው እሱም እሽ ብሎ ግርግዳውን ያስተካክለዋል ምዲነው ፍችልኝ
ሺኩረንህልሜንስለፈታሽል እናደሞ ፈትነኝ❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
❤🎉
አህለን
ያየሁትን ህልም ፍችልኝ
ሰላም ብያለሁ እህቴ በህልሜ እናቴ እንጀራ ስትጋግር እሳትን በጣም ይነዳል ከ ቤተሰቡ ሴቶቹ ዙሪያውን ከበዋት ቁጭ ብለው ያያቷል እኔ እየሮጥኩ ማድቤት ስገባ እወድቅና እነሳለሁ ልነግራት ስል ነቃሁኝ እባክሽን ፍችልኝ
እባክሽን ህልሜን አልፈታሽልኝም
አሰላሙ አለይኩም እህቴ አላህ ይጬምርልሽ አሁንም ወዴፊት ለትዳር ያሰብኩት ልጅ የድሮ ፍቅረኛው ያክስቴ ሰራተኛ ሁና መዲና እምትባል ልጅ አለቻት አክስቴ እኛ ተሰብስበር እጄራ ፍትፍት ጎመን ያለው በጣም የሚጣፍጥ ምግብ እየበላን መዲና ወዴውጭ ስትወጣ ተከትላት እኔን ባይኗ ከልስምጣኝ ጣውላ በሩን በቁጣ ዘጋቺው እኔ ያምሻል ብየ ከፍቼ መዲናን ይዣት እዴካይማ አይለት ቤት ገባን ልተኛ ከዛ ውሃ አምጭልኝ ብላኝ ስወጣ በሩ ላይ ቁማለች ስመለስ ከግቢ በኩል አግዲም በግቢያው ላይ ተኚታለች ተነሽ ስላት ተራመጂኝ ትለኛለች አንሺ ቆሻሻ ነሽ አልራመዲሺም ዝቅ በይ ብየ በራሷ በኩን እዴንም አልፌ ውጪ ብየ በዴብዴብ ጄመርኳት ፀጉሯ ተጬባሮ እግሯ ቆሳስሎ በርግጫ እያልኩ አስወጣኋት ዲጋሜ ሺቴ መቶኝ ስወጣ ስልክ እያወራች በሩ ላይ ቁማለች አሁን ለሱ ነው እምትነግረው እያልኩኝ የሆነ የከብት በረት የመሰለ ትልቅ የብረት በር አለው ገብቼ እየሼናሁ ኮቴ ሰምሼ አቋርጬ ተነሳሁ እሱ ነው ተናዶ በሩን ብርግድ አድርጎ ገባ ሊመታኝ መስሎኝ ካሁን ቡሀላ አታውቂኚም አላውቅሺም ብሎ ብራቁን ይተፋል ፊቴ ላይ እዳይተፋኝ ዘወር እላለሁ እጄን ምታኝ የበላህበትን ስለው መቶኝ ሊወጣ ሲል እጂን ይዤ እሷን ብቻ ሰምተህ ነው እዴዝህ እምትለኝ እሷኮ እግሬን ጠልፋ ጥላ ልትገለኝ ነበር እለዋለሁ እዛው የብረት በር ውስጥ እያለን ነቃሁ ቶኝ አልሄዴም ግን በተዴጋጋሚ ስዴበዲባት መሬት ላይ ፁጉሯ ይጄ ስጎትታት ስለማይ ጬቆኛል ይሄን ግንኙነት ላቁመውዴ ምን ትይኛለሽ በአላህ ሀቁን ንገሪኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ውድ እህቴ ደሊሉ ምንድነው ምንጩ መታወቅ አለበት በቁርአንና በሃድስ ያልተደገፈ ነገር እንዴት እውነት ይሆናል እስክ አስረጅኝ በውስጥ መስመር አናግሪኝ ።
አመሰግናለሁ የመጨረሻው ጥያቄዬ ነበር ተመልሶልኛል
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ አፈታትሽ በጣም ያስደማል ዛሬ ያየሁት ህልም አንድ የምወዳት ልጅ አለች እሷ አታውቅም እንደምወዳት በህልም አንድ እኔ የማውቀው ሰው እቤቷ ሂዶ እኔ እፈልግሻለሁ እያለ ሊያሳምናት ይፈልጋል ግን እሷ ምንም አትለውም እኔ እሩቅ ሆኘ እምሰማ ይመስለኛል እህቴ ደግሞ ያገባችናት አላያትም እንደ መንፈስ ሆና አላልኩህም አንተን ነው እምትፈልገው ትለኛለች ከዛ ያልጅ ወደኔ በሳይክል ይመጣና ወዳንተ እየመጣች ነው ይለኛል እኔ አስፓት ዳር ላይ ነጠላ ለበስ አድርጌ እየጠበኳት እሷም ነጠላ ለብሳ ወደኔ በኮረኮንች መንገድ ስትመጣ ነበር ከዝ ቆይ ወርቅውሃጋ ድርብ ልምጣ ብላ መለስ አለች ወርቅ ውሃ ማለት እህቴ ናት እኔም እዛውቆሜ እየጠበኵት ነበር
ዋሌኩም ስላም የኔ መልካም እህት እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
እረ ህልሜን ፍችልኝ ዉዷ
ሁለተኛ ህልሜ ሁለት ወር ሆኖኛል ካየሁ እናቴ. ልጄን እባክሽን ልድረው እፈልጋለሁ ማንን ስላት ያንቺ ልጅ ጓደኛ ፀጉሯ ረዘም ያለው ትለኛለች እባክሽን ፍችልኝ እህቴ ❤
እንቺ ቶሎ መልስ ትስጫለሽ ወይ
የኔ ውዴ❤❤❤
ሰላም ማማዬ የእህቴ ባል የመቶ ሀምሳ ሺ ብር ወርቅ ሲሸጥ አየች እሷ ሳውዲ ናት እሱ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው እባክሽ ፍችልኝ
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዋሊኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበርከቱሁ አልሀምዱሊላህ አህለን ውድ😍😍
አሰላሙ አለይኪ ዉዴ እኔ በህልሜ የጆሮ ወርቄን ለኣክስቴ ልጅ ልሸጥ ብር ሰታኝ ፈራ ተባ እያልኩ ሳልስማማና ሳልሸጥላነቃሁ የዚህን ፍች ንገሪኝ ጀዛኪላህ ኸይረን ላጤ ነኝ
ሠላም ማማዬ በተደጋጋሚ ወደ ትምህርት ቤት ስሔድ ሁሌም ይረፍድብኛል በጣም በተደጋጋሚ ነው የማየው እባክሽ ፍችልኝ🎉🎉🎉ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ አላገባውም ግን የትዳር አጋር (ፍቅረኛ )አለኝ
ዛሬ የጣት ወርቅ አስሬ ደሞ ሲምር እየሄድኩ እያለ ስአት ሁለት የወርቅ አገኝሁ እጀ ላይም አድርጊዉ ሲብርቀርቅ ያምራል
ባኣላህ ፍችልኝ እኔ የጆሮ ወርቄን ለኣክስቴ ልጅ ልሸጥ እያለምኩ ፈራ ተባ እያልኩ ነቃሁ ሳልሸጥላት በር ሰታኝ ነበር ላጤ ነኝ እንዳታልፊኝ
ዛሬ ወርቅ ለብሸ በአንገቴ ላይ አየሁ አልሀምዱሪላሂ !!
Selam selam barchi
አሰላም አሊኩም እህቴ የጎረቤቴ ቤት ውስጥ የጋራዥ ስራ እየሰራሁ በር ተከፍቷል ባሌ ፊትለፊት ቁጭብሎ ያየኛል
ሰላም በህልሜ ወርቅ ሰአት ለመግዛት ዲዛይን አምወደውን አየፈለኩ ነበሮ
ተሰማሚ ባል እየፈለግሸ ወይ ሰራ ከፍ ያለ ሰኬት ላይ ለመደረሰ ፍላጎትሸንም ሊገልጸ ይችላል በተረፈ ሰለ ሰአት ቪዲዮ አለ እዛ እይዉ
በአላህ ፍቺልኝ ካገር ውቺ ያለች ጉደኛይ ይዛኝ በመስኮት የዛኝ ሄደች ምንድነው
እናመሰግናለን የሆነ የማላቀዉ ሰዉ በሞተር እየሄደ አስር ብር ይወረዉርብኛል አምስቱን ብር መልስ ትሰጪኛለሽ ብሎ ይሄዳል እኔም ግራ ተጋብቼ ዝም እላለዉ
ሳላም እህቴ ቀርቅ እና ብር እና አፈር ተቀላቅሎ እና ብርን የጆሮነው ሰው ወሰደብኝ እና ወርቁ እና አፈሩእደያዝኩት የኔቃሁት
አሰላሙአለይኩም እህቴ መልሽልኝ ወረቅ በህልሜ ስለቅም አየሁ ቀይና ነጭ ማለቂያ የለለዉ ወርቅ ከቤታችን ጎን ወንዝ አለ እዛ ይመስለኛል ከጎኑ ደግሞ የእረሻ ማሳ አለ ከወዙ እየለለቀምኩ እከ እርሻ ማሻዉ ዲረስ እሄዳለሁ ከእረሻ ማሳዉ ስደረስ ትናንሽ የጆሮ ጌጥ የምለቅም ይመስለኛል ወዙ ላይ ግን የምለቅመዉ በጣም ረዛዝም ነዉ ያገት ሀብል ይመስለኛል ባለትዳር አይደለሁም ፕሊስ መልሽልኝ❤❤❤❤❤
አሠላም አለይኩም ለቤትሽ አድስ ነው እማ ጭቃ ለቤት መምረጋ ሲቦካ ማየትምን ማለትነው እሚ አቦካልኝ የማላቀው ሠውነል ከዛ ታልመርገው ነቃሁኝ
Enamesegnalen wude👍👍❤❤🇦🇪
በአላህ መልሽልኝ እኔ አረብ አገር ነዉ ያለሁት አንድ ልጂ አለችኝ የልጄ አባት ጋር ተፋትቻለሁ በህልሜ ማን እንደሆነ አላዉቅም የአንገት ሀብል ወርቅ ሊሰጡኝ ብለዉ እሜሬት ወርቆ ተበጣጠሰ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
❤❤❤❤🎉🥰🌺
እህቴ በደብ ነወ የምትፈቸ ማሻ አላህ እኔ በተደጋጋሚ ነው የማየው
አባቴ ጋር አረም እያረምኩ የጤፍ አረም እና ሁልግዜም አባቴ ቀደም ብሎ ተነስቶ ጥሎኝ ይሄዳል
አረሙ በጣም የደገነው ጤፉ ግን ገና ሁለት ጀሮ ነው የሚሆን ደሙ አረሙን ለጨረስ ትነሽ ሲቀር ነወ የምንሄድ እና ሰመለስ ተላይም ተታችም እልም ያለ ጫካ ነው ምሀክሉን ምገድ በዛ እየሄድኩ አንዲት ዘመዴ ጠርታ ቆይኝ ትለኝ አለች ከወደላይ ነወ ወደኔ ዘቅዝቃ እምትመጣ በውነቱ ጥቁር ናት ግን ሸቅቤ ሳያት እንኳይ መስላ አምሮባታል ጫማም አላረገይ እግሯ ለራሱ ጥርት ብሎ ያምረኛል በምትመጣበት ዳገት እባጮ አያለሁ ወጥቸ ልቆረጥ አምሮኝ እሷ አይታው እንደሁ እኔ ሊላ ልፈልግ እላለሁ እህቴ ይቅርታ አስረዘምኩ
አር ከእባክሽ ፍችልኝ
እህቴ እባክሽን አሆኑ ንገረኝ በህልሜ ረከቦት ለመግዛት እያሰብኩ ቄስ የሆነ አባቴ ነጭ መሃሉ አበባ ያለበት ረከቦት ስጦታ ሰጡኝ እቤቴ ድረስ አምጥቶ
ድመት ማየትሳ በህልም ንገሩኝ
አሰመሳይ አተላይ ጎደኛ በዙሪያሸ እንዳለ ነዉ ወንድ ከሆነክ አታላይ ዉሸታም ሴት
@@haytomer9818 ሁለት አሉኝ ማንኛይቱ እደሆነች እዴት ባወኩኝ ደግሞኮ ድመቷን አዝያት ነው የታየኝ 😥
አአወወ እህቴ በእውነታው ሰላም አይደለንም..አጎቴና እህቴ አንድ ቤት ውስጥ ሆነን እየቸኮሉ ተከተይኝን ሲሉኝ እኔ ቤት ውስጥ የነበረችውን የቤት ሰራተኛ ይቅርታ ስጠይቅ አየሁ.ፈት ነኝ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ አግብቼ የፈታሁ ነኝ የበፊቱ ባሌ ያሰረልኝ ቀለበት በውነቱ ሽጬዋለሁ ግን በህልሜ እጣቴ ላይ አደረኩት መልሺልኝ ማማዬ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ አላገባውም ፡በህልሜ ጪለማ ቤት ውስጥ ነበርን ከኳደኛዬ ጋር ትንሽ ቆይቶ ኳደኛዬ ሊዘርፈኝ ፈለገ እንደ ሌባ ደበደበኝ በመጨረሻም እኔ መምታት ጀመርኩኝ በእጁ ዩነ እቃ ይዞ ነበር በሃይል እየመታውት መሸሽ ጀመረ በአላህ ፍችልኝ ጨነቀኝ ፡በተደጋጋሚ ፊች ፈልጌ ብፅፍ አመልሽም
ዉዴ ካንቺ የፈለገዉን ወሰዶ ዘወር ሊል ነዉ ተጠንቀቂ
@@haytomer9818 አመስግናለሁ ግን ወንድ ነኝ
Zinab ena esat yetekelakel nifas mayet tinish asefiri neber ena hulet lijoch yegid akife eyesheshehu enatem alech egiruan zerigita egirua layi hulet lijoch tekemitew ayehu fichilign wude
እህት በአላህ እኔ ውረቅ ቤት ሂጂ ይመሥለኛል ግን አንድ ከምግጂ ወደ 3ጥግሙን ለምረጥልሸ በ3ደረጃ ትለኝ አለች ግን እየመረጥኩኝ እያለ ነቃሁኝ በአላህ መልሸለልኝ
አልገባኝም ዉዴ ግልጸ አድርጊዉ
በህልሚ ውረቅ አየሁ የጣት የጆሮ የአግት በ3አይነት የሆነች ሤት እየመረጥችልኝ እያለ ሣልግዛም ነቃሁኝ ምንድነወ በአላህ መልሸልኝ
እኔ ያላግባሁ ነኝ ቴክሥቴን አብበሸ።መልሸልኝ❤❤❤
@HHh-ux6wd ገና ትዳር እያማረጥሸ ነዉ ሌላዉ ጀምረሸ የተቋረጠም ግንኙነት መኖሩን ነዉ
@@haytomer9818 እና ትሥፋ የለኝም ማለት ነው አይደሌ
beshanta ymola lebse tefabeg yewsdewn leg sew negerg ena poles tabya lamlket sehad yehonech setyo lege yazelech eske ney kezeh moker bale ale telegalech enam kezaw endalehwe nekahwe.....yalageba neg
እህቴ የራሴ ያንገት ወርቅ ካገቴ ወድቆ ጠፎቶኝ ስፈልገው መሬት ላይ ወድቆ አገኜሁት ከዛ አስቼ በጄ ያስኩት
ከቪዲዮ አለኮ መልሱ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ እህቴዋ በተደጋጋሚ አሮጌቤት አያለሁ እና አባቴን አስተካክለው እያልኩነው እማየው እሱም እሽ ብሎ ግርግዳውን ያስተካክለዋል ምዲነው ፍችልኝ
ሺኩረንህልሜንስለፈታሽል እናደሞ ፈትነኝ❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
❤🎉
አህለን
ያየሁትን ህልም ፍችልኝ
ሰላም ብያለሁ እህቴ በህልሜ እናቴ እንጀራ ስትጋግር እሳትን በጣም ይነዳል ከ ቤተሰቡ
ሴቶቹ ዙሪያውን ከበዋት ቁጭ ብለው ያያቷል እኔ እየሮጥኩ ማድቤት ስገባ እወድቅና እነሳለሁ ልነግራት ስል ነቃሁኝ እባክሽን ፍችልኝ