እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment produced music video, sitcom, Drama, film and cover music.... Don't forget to Subscribe
እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official RUclips channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
Don't forget to Subscribe
❤
Erh give us the name of the soundtrack, it’s excellent song.
ሳውንድ ትራኩን ዘፋኞች እባካችሁ ንገሩን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
😂😂😂😂
😢😢😢😢
ዋው ይቺ ልጅ ስትተውን በጣም ነው የምታስገርመኝ ስትቆጣ የእውነት እፈራታለው ድብን ያለች ሱሰኛም ነው የምትመስለው ረጋም ስትል የዛን ያህል ጎበዝ ተዋናይ ናት👏👏 ናታል 1 ኛ❤
በክፉውም በጥሩም ቀን አብሮን የሚኖር ፍቅር ይስጠን
alewlshe ena
Amennnn yen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏
ሠላም
አሜን🙏🙏🙏
እውነትም የዝምታ ፍቅር ፍጻሜው ደስ ይላል በእውነት😊❤ ለሁሉም ትእግስት የሁሉም መሻገሪያ ድልድይ ናት😊 ትእግስትን ያድለን ለሁላችንም😊😢😢😢
💔💔💔💔😢😢😢
ደሰ ይላል የእውነት እውነተኘ ፍቅርኮ ደሰ ይላል እውነተኘ ፍቅርን ያድለን አሜን በሉ 🙏🙏🙏
Amen
የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው በቃ እንደዚህ አስተማሪ ፍቅር ሁሉንም ያካተተ ፊልም ነው እናመሰግናለን👌👍
Awo iyaleqesku new yecereskut mikinatum susu wasting wendime tezefiqowal😢
❤❤
❤
ድህነት ክፉ ከልጄ ለየኝ የኔ ልጅ እናትህ ትወድሀለች😢😢😢
Manen new
enem betam new mewedwesh mom
እውነትም የዝምታ ፍቅር በዛ ላይ የአፍቃሪው ትዕግስት የሚገርም ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም 🥰🥰🥰
ናታንን የሚወድ ደርባባ አይነ አፋር ነገር ነውኮ😘
ናታን ሳይሆን ናታይ ነው
@@Ethiocurrent24 ገብቶኛል ማቆላመጤ ነውጅ
ናታን ምርጥ የወሎ ልጅ ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን ፊዚካል የተረጋጋ ልጅ ነው❤❤❤❤
@@newand9050 በጣም የተረጋጋ እዩኝ እዩኝ የማይል ነው
😢እውነተኛ ፍቅር ፊልም ባይሆን ብዬ ተመኘው እውነትም የዝምታ ፍቅር ትዕግስት ካለ መጨረሻው ያምራል
ምላሥ እንደ ብርሃን ፍጥነት በሚምዘገዘግበት ጊዜ እንዲህ ዓይነት አስተማሪ ያሰፈልጋል።ሠላማችሁ ይብዛ
😅😂
አቦ ይችን ልጅ ስወዳት💋💋💋
ምርጥ ነው ፈተና ያስተምራል እዝች ምድር ላይ ራስን ፈልጎ ማግኘት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል መታገስ ዋጋአለው
በእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የምኖርላት ሰው ብትኖረኝ እኔም በዝምታ ብኖርላት ያሰኛል
እኔ አለሁ አይደል አስረ አመት ሙሉ በፍቅሩ ሳልነገረ የምሰቃይ ፍቅረ ግን ያማል አይደል
መልስ የሌለው ፍቅር በጣም ያማል በጣም ከሁለቱም ጎን ሲሆን ነው ደስ የሚለው
ንገሪውና ነገሮችን ተጋፈጭው የኔ ቆጆ ውስጥሽ ሁለዬ ከሚቃጠል የምር አይዞሽ የሚያቀው ያቀዋል😭
የኔ እህት አድ እውነት ልገርሽ እኔ 5 አመት የማፈቅረው ነበር እና አረብ ሀገር ሄደ እኔም ሄድኩ ከዛም በምንም አንገናኝ ም ነበር ወደ ሀገር ተመለሥን እና ለብቻው ማናገርን ፈለኩ ያሠብኩትም ሆነ ለአመታት እደተሠቃየሁ ነገርኩት የሚገርመው እሡም እደኔ እደሚሥብ ነገረኝ ፍቅሬንም ተቀበለኝ አሁላይ 1ልጀ አባት የትዳር አጋሬ ሆኖል አችም ንገሪው ከሁለት አዱ አታጭውም ❤ወይ ብዙ አወራሁ ሣይታወቀኝ😅😅
እድለኛ ነሽ የኔ ውድ ማፍቀር መታደል ነው እኔ አለሁ አይደል አንደ ተጎዳሁ አሁን ፍቅር የሚባል አላቅም ባፈቅር ደስ ይለኝ ነበር
እኔም ፍቅር ይዞኝ በስንት መከራ ነገርኩት ነገር ግን ወይ አልተቀበለ ወይ አልፈልግም አላለ ግራ ገብቶኛል መተዉ አይፈልግም መንገርም አይፈልግም አረ ወዲያ🙈🙈🙈
ቴመስገን ነው የኢትዮጵያ ፈልም ነፍስ የዜራ ነው በርቱ ምርጥ ነው 💚💛❤👍🙏
❤❤❤❤❤❤
እጅግ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች:: እናመሰግናለን::
Wow wow! በጣም የወደድኩት እውንትም የዝምታ ፍቅር እንኳንም ተገናኛችሁ!
የዝምታ ፍቅር ደስ ይላል በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ናታይ በጣም የምወደው አክተር🙏
Wow,gena zare film ayew👏adis hasab ketilubet👍
ከውስጤ ነው እምለው ምርጥና የህይዎት ምክር ያለው ሌሎችን ሊያስተምር የሚችል ነው። ደራሲው ያልታየውን በማሳየቱ ክብር ይግባው። Viral ....
ፅድት ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤
waw📸
❤❤❤እኚ አባት ሰወደው ድምፁ ሁላ ስያምር እርጋታው ደሞዜ ዝምታ ፍቅር ይሻላል አልከን እስኪ ልሞክረው ዝም ብዬ ማፍቀርን
ሆይይ ጭራሽ ያገታት ይሄ ነብዬ አላሰብኩም ነበር ምርጥ ፊልም ነው 😊እስኪ ሰውን አግታችሁ ሂወትን ከምትቀጥፉ እንደዚህ ለመልካም ነገር አግቱ
ትክክል
በጣ አሪፍ ፊልም ነው እማርኛ ፊልም እከታተላለው
የሳንም ወደ ፍቅር መመለስና የሱንም በጨዋነትን አፍኖ ማስቀመጥ ሚደንቅ ነው ግን ወንድም የጠላችበት ምክንያት አላየንም በነበረ ተወሰደ
በርግጥ ላይበቃቹ ይችላል
Any way I loved
ዎው ምርጥ ፊልም አጋቹን ግን ጠርጥሬ ነበር😍😍😍
ዋዉ ዋዉ በጣም ለዉጥ አለ የኢትዪጲያ ፊልም በጣም ወደድኩት ብዙም ፊልም እያየዉ ነዉ በጣም የሚጥም ፊልም ነዉ ምትሰሩት ተፈቃቃሪወቹን ስወዳቸዉ❤
ዋዉ ሲያምር ❤
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁት እዬት
ደራሢው ይመቸው waw ተዋናዮች በጣም ነው የምወዳቸው ተመችቶኛል❤❤❤❤
ጥሩ ፊልም ነበር ትንሽ ድምፅ ጥራት ይጎለዋል
ገራሚ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውውውው የምር እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሠግናለን❤❤❤
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
ምርጥ ምርጥ ፊልም
ፊልም ማየት አቁሜ የነበረውን እንዳይ አደገኝ
Mirt tewanayoch ke mirt film gar Thank you Yihen film yederesewnm thank you 🙏🙏🙏🙏
እውነትም የዝምታ ፍቅር❤❤❤❤❤
አር የኔን ታሪክ ነው የተወናቹህት 😢😢😢😢የዝምታ ፍቅር እሄው አልነገራኮት አለሁ 7አመት እያፍቀርኳት😢
bethtna ngerat
አውቃለሁ አታሥብ😂😂
እግዚሀር ይሁንህ
ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤ መጨረሻዉ ያምራል ቅጥሉበት
ዋው ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም በርቱ 💯👍👍👍👍👍🥰🥰🥰💯🥰
ዋውውውውው ገራሚ ነው እውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤🙏
ዋው ቆጆ ፊልም ነው የምር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻው የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈተና ብዙ ያሰተምራል ፈተና ሰው ያደርጋል😢
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው❤❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ነው በጣም ብዙ ትምህርት ይዞል ዋው❤❤❤❤❤❤
ዋው ያስተማሪ ፍልም ❤
ዋውው በጣም ሀሪፍ አስተማሪፊልምነው ❤❤❤❤❤❤
እውነቱም የዝምታ ፍቅር❤❤❤❤❤
አቤት አውን ላይ የሚሰሩ ፊልሞች ደስ ስሲሉ❤❤❤😊
ችግሩ ዝም ብየም ጮኬም ሞክሬ ፍቅር አልሆነም😅😅😅
ዋው ምርጥ ፊልም ❤❤❤
ውነትም የዝምታ ፍቅር ከንግዲህ ዝም ብዬ ነው ማፈቅረው😂😂😂
ተናግሬም አልወጣልኝ🤣
ክክክክክክ 😁🤭
😅😅
😂😂😂😂ኧረ ኡኡ
የስካሁንስ 😂😂😂
ዋው እውነትም የዝምታ ❤❤❤❤
የድምፀ ጥራት የለውምጅ አሪፍ ነው ይመቻችሁ
ያምርል
ምርጥ ፊልም ነው❤😢
የዝምታ ፍቅር የደረሰበት ያቀዋል እኔ ጠይቆኝ ያፈቀረኝ ይጠረጥረኝ ነበር ከዛ ከሚጠረጥረኝ ዝም ብዬ አፈቀርኩ 😅😅 ግን እሱምጋ ነበረ ስሜቱ አሁን ተነጋግረን አድላይ ሆንን😅😅😅 ርእሱ አይቼ መጣው ከባድነው😅😅😅😅😅
አቤት ጬኸት በህይወቴ እንደዚህ ዘግናኝ ጩኸት ሰምቼ አላውቅም 😮😮😮
Waw 1ኛ ❤
ኦኦኦ ደስ የሚል ፊልም ነው
ዋው
Heart touching!! Both all the actresses are stunning!
❤አኔሥነግሬውይቅርዝምታሠውይጎዳል
እውነትም የዝምታ ፍቅር። ፍቅር ያሸንፈል ። እኔ እንደዚህ ፊልም ያሰደሰተኝ የለም
ዋዉ ደስ ይላል ቀጥሎበት❤❤❤❤
Betam emigerim emigerim film new manim ehen film ayito emayiqeyer yelem papapapa 1ygna new betam thank you
ዋው ዋው 👏👏👏👏👍👍👍
wow wow wow betam yemigerm film new betam des yemil yeametu mirt film new betam des yilal
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤
ደስ ሚል ነው ውነትም የዝምታ ፍቅር
𝙬𝙤𝙬𝙬𝙬𝙬 ድንቅ ነው
ዋውአጨራረሱያምራል❤❤❤❤
ቆንጆ ፊልም።❤
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ፊልም
ቀን ሲጥል ምረጥ አፍቃሪ ያነሳል ማለት ይሂ ነዉ አሬፍ አስተማሪ ነዉ ፍቅር ከማንኛዉም ሰዉ ጋር ያስፍልጋል
እውነት ነው ማንኛውም ስብራት በፍቅር ነው ሚጠገነው ❤
Waw nati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስቀያሚ ፊልም ሁሌ ከሰፈር ታሪክ የማይወታ የዘመኑ ፊልም እስቲ ምን ትምሕርት አለው እስቲ ውጡ ከሰፈር ታሪክ እስቲ ሀገር የሚገነባ ፊልም ስሩ ሁሌ የመንደር ታሪክ
Weriga
Weregna lemalet 😁😁😆🙃🙃🙃🙃
😂😂😂😂😂@@mirkofetene-jf2ri
ደስ የሚል ፊልም ነዉ
Amazing love god bless you bro really I liked 😭 ❤❤❤❤
ለምን ጥንቅር አይለብኝም እንደዚህ አይነት ስራ ሚለይን ቢከፈለኝ አልሰራም
እዉነትም የዝምታ ፍቅር😂😂❤❤
Wow yewunet diki❤❤❤drama Newu leka zimita melise lihon yichilale 😢😢
ደስ የሜል ፍቅር ነው
This is probably one of the best movies I have watched in a long time. Suspenseful, unpredictable, and educational. Love it.
Yamral 💖💖💖💖💯💯💯💯💯💯
yamral
ዎው ምርጥ ፊልም ነው
አስተማሪ ፈልም ነው በረቱልን ወጫረሻው ገራሚ ነው😊መታገስ ዋጋ አለው።
Woww betam des yemil new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:22:07 🌹🌹🌹
እውነትም የዝምታ ፍቅር wooooow
Amazing film Keep it up
😊😊😊😊😊 i love Ethiopian films
love you yene Habesh people from Eritrea 😊😊😊😊😊😊😊😊
ዋውውው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 አርፍ ነው
ዋውውው❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ
ዝም ብሎ መኖር ዝም ብሎ ማፍቀር♥
Wowwwwwww👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯
BEXAM DES YILAL❤❤❤❤❤
Ye.zemta.fekri.is.beautiful❤❤