#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 100

  • @YeromnsheKadir
    @YeromnsheKadir 2 месяца назад +28

    ዘማሪት ፉንቱ ወልዴ ምን ያሕል አድሎሻል እንዲሁ አቶ ውበት እንዲሁም እንዴ የተባረኩ ልጆች እግዚአብሔር ሰጣቹሐል ክብር ለመድሐኒ አለም ለድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሜን አሜን ወአሜን፣

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን !!!! እንዴት መመረጥ ነው እንዴት አይነት መታደል ነው ተወዳጇ ፋንቱ የዘራሽው ሰብል ደረሰልሽ ምናለ ሁሉ ወላጅ እንዲ ቢሆን ልጁን በዚ ቅድስና ህይወት በመልካም ቢቀርፅ ዘራቹ ይባረክ

  • @Meselu-n1l
    @Meselu-n1l Месяц назад +3

    እህቴ ምነኛ ታድለሽ በአገልግሎትሽ አገልጋይ ልጅ እንድታገኝ ተባረክሽበት በቃ ከዚህ በላይ ምን አለ!! የአገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛ ይባረክም!!

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ከዚህ በላይ ምን ደሰታ አለ ? ፋቱ የዘራሸውን ነው ያጨድሸው ' ለሁሉም ሰው አራያ ነሸ ፋትዬ ❤❤❤

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe 2 месяца назад +7

    አቤት መታደል ምንኛ መመረጥ ነው❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል ማለት ይሔ ነው❤❤❤❤❤
    እክሜና ጤና ያግናፅፍልን እናታችት❤❤❤❤❤❤

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 2 месяца назад +14

    እንኳን ደስ አላችሁ ያገለገለውን የማይተው ድንቅ ስላደረገ ስሙ ይመስገን❤❤❤

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ደስታ የለም የሁላችንም እናቴ ፋንቱዬ አቤት መታደል ምንኛ መመረጥ ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 2 месяца назад +2

    እንዲህ ነው መባረክ ይሄ ነው የሚያስቀና ትውልድ ውይ እመብርሀን ይህን በረከት ለትውልድ ለዘረዘር የሚተላለፍ አድርጊላቸው አዛኝቷ ለኛም እንዲህ አድርጊልን እመቤታችንን የተጣበቀ ቤተሰብ ይህው አከበረቻቸው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ስለነዚህ ዉብ ልጆች አመሰግንሃለዉ በሞገስ በጤና ጠብቅልን እግዚአብሔር ተመስገን
    ፋንትሽዬ ልጆችሽን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እጀግ ልበ ንፁህ መልካም ናቸዉ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን አቤት መታደል እዲህነው መልካም ዘር መዝራት ለዚህነው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፋንቱዬ እንኳን ደስስስ ያላችሁ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል የዘራችሁትን ነው ያጨዳችሁት ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ክብርና ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጄ ለኢየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @የመዳመቅመሞችቱብ
    @የመዳመቅመሞችቱብ Месяц назад

    ዝማሬመላይክትያሰማልን❤❤❤ አይናሸን አትጨፋኝ የዘመርሸልን እህቻቸን

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርካችሁ፤ መልካም ዘር አውጥተሻል ዘማሪት ፋንቱ እድሜና ጤና መድሃኒአለም ይስጣችሁ

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael 2 месяца назад +3

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር በእዉነት አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 месяца назад

    ውይ እንዴት ደስስስስስስስ ይላል በእመቤቴ መታደል ነው እሰይ ❤❤❤❤❤❤

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 2 месяца назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹህ🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን! ዘማሪት ፋንቱ ያገለገልሽው አምላክሽ ልጆሽን ባርኮልሻል❤

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew Месяц назад +1

    💚💛❤🙏 Amen Amen Amen💚💛❤🙏 zmare Melakt yasemaln 💚💛❤🙏

  • @AlemuShumeye-l2b
    @AlemuShumeye-l2b Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት

  • @alemmamo204
    @alemmamo204 2 месяца назад

    ስታምሩ ያገልግሎታችሁ ዘመን የበዛ ይሁንላችሁ

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 2 месяца назад

    እድለኛ መመረጥ እንዲህ ነው ምርጥ ቤተሰብ ፍፃሜያቹ ይመር

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @kasaneshyalew
    @kasaneshyalew 2 месяца назад

    አቤት መመረጥ😢💞🙏🙏🙏🙏👏

  • @almazmulugeta407
    @almazmulugeta407 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @Nanaty-s2d
    @Nanaty-s2d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጥብቅልሽ በቤቱ ያፅናቹ መታደል ነው በአሜሪካ እዲ ኣይነት ልጆች ማግኝት

  • @solomontefera3455
    @solomontefera3455 2 месяца назад

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን!!!

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በቤቱያጽናችሁ

  • @MeronTigist-2
    @MeronTigist-2 2 месяца назад

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 месяца назад +1

    መታደል ነው ፍፃሜውን ያሳምርላቹ🙏

  • @AlganeshAlganesh-r1w
    @AlganeshAlganesh-r1w 2 месяца назад +1

    እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗እልልልልልል 💗ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💕🙏🕯️🕯️🕯️🌾🌾🌾⛪💗💗💗💗

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውይ መፍሳዊ ቅናት አደርብኝ❤❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Месяц назад

    መታደል እግዚአብሔር ፍጣማችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 месяца назад +1

    እፁብ ድንቅ ነው መታደላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wu6219
    @wu6219 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ አበባዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Hana185_y8t
    @Hana185_y8t Месяц назад +1

    7:25 7:3
    Zimare melaiktin yasemalin

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 месяца назад

    እልልል እንኳን ደሰ አለችሁ❤❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 месяца назад

    ፋንቱዬ ፈጣሪ ባርኮ ሰጥቶሻል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @GetnetZenebe-f7x
    @GetnetZenebe-f7x 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማለን የምንወደዉ የተቀደሠ ቤተሰብ

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልል ድንቅ አድርጐልኛል❤❤❤

  • @mefthe9274
    @mefthe9274 2 месяца назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 месяца назад

    አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርክልሽ ጥረትሽ እዚህ አድርሶልሻል ተባረኩ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Месяц назад

    EGZEABHER abzeto yebarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉

  • @ITauch-vz1hn
    @ITauch-vz1hn 2 месяца назад

    የሠርጉ ይለቀቅልን በማርያም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habeshawork
    @habeshawork Месяц назад

    አይ መታደል ወይ መባረክ ፋንትሽ ታድለሻል

  • @yaf804
    @yaf804 2 месяца назад

    Wish you many more blessings ❤

  • @JosseGebeyhu
    @JosseGebeyhu 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌹🌹🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌸💐የኛ እንቁወች

  • @SalamaSalama-t6x
    @SalamaSalama-t6x 2 месяца назад

    Zmare melaket yasemalen❤❤❤

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 2 месяца назад +5

    የሁላችን እናት ሞዴላችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልሽ::ነጠላ በባህሪው አርፎ አይቀመጥም በአርቴፊሻል ፀጉር ላይ እና ሻሽ ቢኖረው ጥሩ ነው ይሄም አገልግሎት ሰማያዊ ስለሆነ::እንወዳችዋለን ፋንቱዬ

    • @emnetassefa-qk3ex
      @emnetassefa-qk3ex 2 месяца назад

      መቼ ነዉ በፍፁም ልብ ምስጋናና አክብሮት የሚኖረን ግን 🤔 ??

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 месяца назад

      አርቴፋሻል አደለም ፀጉራቸው ፣ ተዉ ለሰዉ አቃቂር አታውጡ ፣በአሜሪካ ከበቂ በላይ ነው ይባረኩ

    • @AkiYehulashet
      @AkiYehulashet 2 месяца назад

      መቼም አንድ ነገር ካላልን አይሆንም ምን አለ ዝም ብንል በጣም ችግር አለብን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 Месяц назад

      እረ ልጅቷ ፀጉሯ ነው

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 2 месяца назад

    አሜአሜን እምን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Месяц назад

    እልልልልልልልልል

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 2 месяца назад +1

    ደስይላል

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 Месяц назад

    ወይጉርም መታደል

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 2 месяца назад

    Zemare melekam yasemalen ❤❤❤

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 2 месяца назад

    metadele eelelelelele zemare melakiten yassemalen

  • @birukgetaneh1891
    @birukgetaneh1891 2 месяца назад

    wuy Zemarit Fantu Zewudie egizabher yibarkish, mezmurochish hulu liben yinekutal (erdagn zim atibel.........)

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 Месяц назад

    Tadelesh

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 2 месяца назад

    እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @SisayNew-z1b
    @SisayNew-z1b 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ metadel newu

  • @hiwotmereba5694
    @hiwotmereba5694 Месяц назад

    Yetebarekachewu beteseboch egzeabhre eskemechereshawu
    bebetu yaqoyachewu

  • @elsa3589
    @elsa3589 2 месяца назад

    ምንኛ የታደለ ቤተሰብ ነው በብዙ ተባረኩ! ግን እንዴት ብታሳድጓቸው ነው ግን እንዲህ የተባረኩት ?

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልል

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia676 2 месяца назад +1

    ደስስ ስትሉ ታድለሽ: 25 አታቸው ነው?

  • @furtunatsgab6666
    @furtunatsgab6666 2 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 2 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌷🌷🌷

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 2 месяца назад

    እልልልልልል

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 месяца назад

    ክርስትያናዊ ቤተሰብ

  • @MeronTigist-2
    @MeronTigist-2 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @Galane-pz8fr
    @Galane-pz8fr 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 2 месяца назад +1

    Ellllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 2 месяца назад

    ታላቅ እህታችን ዘማሪት ፋንቱ ደብረብርሀን ቅድስት ሥላሴ ዘንባባ ዮሀንስ አልናፈቁሽም? ለሰንበት፡ትምህርት፡ቤታችን፡ህፃናት ሆኜ፡እንዴት ትተጊ፡እንደነበር፡አስታውሳለሁ።ወንድማችን ውበቱም ሸዋሮቢት ሰንበት፡ትምህርት፡ቤቶችን ብዙ እንድትደክሙላቸው እጠብቃለሁ።ልጄቻችሁን ተክታችሁም ቢሆን።

  • @Addis-fn4rv
    @Addis-fn4rv 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فوكادي
    @فوكادي 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏e🙏🙏🙏

  • @fasikagizawu1104
    @fasikagizawu1104 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Bggzb
    @Bggzb 2 месяца назад

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @HirutHawaz-h1v
    @HirutHawaz-h1v 2 месяца назад

    Elllll Elllll Ellllll

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @FujFuj-t9g
    @FujFuj-t9g 2 месяца назад

    ፀጉራቸውን የማይሸፍኑት ግን ለምንድነው ብዙ ጊዜ ፀጉራቸው ይታያል

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 месяца назад

    Zimare melaktin yasemaln betam desyilal
    Gin setochihi lemni stagurachu ayi shefinu 😢lemin bete kiristiyan ehe indet new mitayi inde lemni stagurachu ayi shefinu kebaro siti metu stagurachu agalalito are tewu 😢😢 😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    😂😂🤣😂😁😃

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Месяц назад

    እንደ አንቺ የታደለ ማን አለ?? ታድለሽ !

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 2 месяца назад

    ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹህ🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ

    💚💛❤🙏 Amen Amen Amen💚💛❤🙏 zmare Melakt yasemaln 💚💛❤🙏

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @furtunatsgab6666
    @furtunatsgab6666 2 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @tigisthagos8708
    @tigisthagos8708 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshAyalew-k5k
    @EteneshAyalew-k5k 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Tarikkediro
    @Tarikkediro Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AnnaAnna-ui1sz
    @AnnaAnna-ui1sz Месяц назад

    ❤❤❤