አግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #subscribe #like #shere#
    አግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው

Комментарии • 14

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 10 минут назад

    ሰላም እግዚኣብሔር ይመስግን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ደስስስስየሚል ትምሪት ነው እናመስገናልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eilse4672
    @eilse4672 47 минут назад

    እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወዴ በርቺልኝ እወነት ነው እግዚያብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ወዴ

  • @meskermbajo
    @meskermbajo Час назад

    Selame selame inikani beselame yene wede baleshibeti yegizabiheri selame yebizalishi amen tikiki neshi igizabiheri yekiribaye new arfi koyeta neberi brichi wede❤❤❤

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ 11 минут назад

    ሰላም ሰላም ኤልሲ እንኳን በሰላም መጣሺ
    እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን አሜን አሜነሰ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 50 минут назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልስየ እውነት ነው እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 48 минут назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እውነት ነው እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ሀጽያትን እንጂ ሀጽያተኛን አይጠላም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube Час назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ሁሌም ይቅር ባይ ነው መደል ጥፍታች አይቶ ሳያጠፍን በምህረት በፍቅሩ ያቅፈናል በርችልኝ ውዴ

  • @Mehlat
    @Mehlat 48 минут назад

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
    እህታችን በጣም በትክክል ነው❤
    እግዚአብሔር ይርዳን❤🎉

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 44 минуты назад

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ
    እግዚአብሔርን ይመስገን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን በርች በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን❤

  • @Hየቲርቲራዋ
    @Hየቲርቲራዋ Час назад

    ሰላም እንካን ደህና መጣሸ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደረግልን አረፍ ቆይታ ነበር

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 50 минут назад

    እግዛብሔር ይመስገን ሰላማች ይብዛልኝ እውነት እዛብሔር የይቅርታ አምላክ ነው እሡ ይቅር ባይለ የት ነበር መግቢያችን

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 15 минут назад

    አወ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባይ ነው እንዲሁም ይቅርታ ን ያስተማረን እርሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም የይቅርታ ልብ ይኑረን አሜን አሜን አሜን

  • @BirukMengesha-m6s
    @BirukMengesha-m6s 51 минуту назад

    Salem nashi ankeni mantshi yane konjooo ankeni adarshi kalyawatni yasmalni wanshi nahu mamrye amenamen amenamen

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 48 минут назад

    Yawenti kalyawatni yasmalni mamrye elsaye salem nashi ankeni mantshi yane konjooo amen amenamen amen amenamen