That is what happen to heath, education and the rest of Tigray’s wealth under your watch. Stop acting like you better than him. If you had defended Tigray, this would not have happened to the poor Amhara mothers and children now. Injustice for one, is injustice for all. You have abandoned your people living in America. What a shame.
ትክክል የምግሰትሀይሎችናቸወ ማህበረሠቡንእየዘረፉያሉት
ገዱ አንዳርጋቸው እናከብረዋለን ም/ም ያኔ በአማራ ክልል ኮማንድ ፖስት ሲታወጅ ብቻውን ሆኖ ድምፅ የሆነ አባታችን ነው ከጎኑ መቆም አለብን።🙏
የኢትዮጵያ ህዝብ መብቱን የማያውቅ መብቱ ሲረገጥ ዝም ብሎ የሚያይ ዝብሎ የሚረገጥ ነው
Abiy koshasha naw!
Asafari new mecheme weyi hagere
እሰኪ አሁን ከደርግ ከኢሀፓ ከወያኔ ከብልፆግና ከሌሎችም ፓርቲዎች የተገፋችሁፓለቲከኞች ለዚህ ደሀ ህዝብ እና ሀገራችሁን ከልባችሁ ህዝቡን ለመካስ በአንድነት እና በሀቀኝነት ሀገራችሁን ለመካስ አድስ አቢዎት ፍጠሩ።
አማራ ክልል ጠንካራ መንግሥት አልነበረም
መንግሥት (አብይ አህመድ )መንግስታዊ አሸባሪ ነው።
That is what happen to heath, education and the rest of Tigray’s wealth under your watch. Stop acting like you better than him. If you had defended Tigray, this would not have happened to the poor Amhara mothers and children now. Injustice for one, is injustice for all. You have abandoned your people living in America. What a shame.
የዚህ ሁሉ ችግር የአንቺው ትህነግ አገሪቱን በዘር ከፋፍሎና አደረጅቶ አማራን ለ30 አመታት ራሱ ሲገድለውና ሀሰተኛ ትርክት ደርሶ በአገሪቱ የቆዳ ስፋት ሲያስገድለው መቆየቱ መሆኑ ተረሳሽ።
ህግ ይከበር እያለ ሲጮህ አንተ ለአማራው ምን ፣ይነት ድጋፍ አደረክ ሰትባረር እና ከወያኔ ጦርነት ቡሀላ እየገፋህ ሰለመጣ ነው።
ከህዝቡ በለጠ መከላኪያው የገባው አልወጣም የምትሉት ታዲያ ክልሉን ነፃ ያላወጣችሁት ማን እያሳደዳችሁ ነው
ሒደህ ከቦታዉ ማወቅ ትችላለህ የፋኖን የዉግያ ስልት አታዉቅም ፋኖ ህዝብ እንዳይመታ ስለሚፈልግ ጠበቅ ሲልበት መከላከያ ንፁሀን ነዉ የሚገለዉ ስለዚህ ፋኖ ምንም እንዳይሞት ስለሚያስብ ነዉ እስካሁንም የቆዩት መከላከያ አግዷቸዉ አይደለም መከላከያ መዝረፍ ህዝብን ማንገላታት ብቻ ነዉ የሚያዉቅ ግንባር ሲገባ በሁለት ፋኖ ይመሽካል ከዚያ ሌላዉ ይገባል
አማራ ክልል ነው ያለው ተብሎ ሲወሰን እሺ ብላችሁ አማራን በክልል አሳጥራችሁ ስታዋርዱ ነበር አሁንም አማራ ክልል ክልል እያልክ አፍህን ትከፍታለህ ፣አማራ አባቶቹ ሀገር እንጂ ክልል እልሰጡትም ፣
አሼ ደጊ ሥራ መሥራት አቅቶሕ ተባረርክ እንጅ አለቅላቂና አቃጣሪ ነበር አይደለም? አሁን ሕፃናትን ለማስጨረስ ትለፈልሀ።
Ebrit zer matfat newu yeyazwu
ሞጣ የቀራንዮ ይላክህ ገዱ ጭንብልህን ያስወለቀህ።
This dude supported Tigray's Genocide
ድንጋይ !!!! እናንተ ናቹ ይችን ሃገር በዘር ፖለቲካ ያመሳቹ እረፉ እናንተም ቤት ይገባል እያልን 27 ዓመት ነገርናቹ አልሰማ ያለች አይጥ ድመት እራት ያረጋትል 😅