Ethio fact
Ethio fact
  • Видео 175
  • Просмотров 1 898 104
Ethiofact: "ከራሱ ስሙት" ዶ/ር ዮናስ ብሩ የአብይን ትልቁን ስህተት በማስረጃ አወጡት ቀጥታ -23 December 2024
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
* ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏
#Ethiofactinfo
Просмотров: 22 129

Видео

Ethiofact: የ50 ዓመት የትዳር አጋሬ በኔላይ ይህንን ፈፀመብኝ ብል ማን ያምናል! ይህንን ጉድ ስሙ - 21 December 2024
Просмотров 7 тыс.4 часа назад
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ጃዋር ላይ የ4ኪሎ አገዛዝ ፤ የፋኖ አመራሮች ፤ በሺ ዓመትም አታሸንፉኝም›› ባዶ ፕሮፖጋንዳ ነው ኮከስ- 20 December 2024
Просмотров 35 тыс.7 часов назад
የታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: "አብይ አገር እያፈረሰ ነው" ፖለቲከኛው ጃዋር መሀመድ የብልፅግናንሰዎች አጋለጠ ቀጥታ ሙሉ ቪዲዮ
Просмотров 22 тыс.9 часов назад
ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ቆይታ እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ሰልፉ፣ ስርዓቱ ተሸንፏል አመራሮቹ ፤ ካርድ በድጋሚ ታገደ ፤ ሁሉም የሆስፒታሉ ሀኪሞች ስራ ለቀው ሄዱ -18 December 2024
Просмотров 1,8 тыс.12 часов назад
የታህሳስ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: የመሪዎቹ ሚስጢር ምንድ ነው? ፤ ቀጣዩ ትውልድ የሚከፍለው እዳ ያልተነገረው ስምምነት - 17 December 2024
Просмотров 22 тыс.14 часов назад
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ጠቅላዩ ቤተ መንግሥቱን ሊያስመርቁ ነው ፤ ከጎጃምና ጎንደር የተውጣጡ የፋኖ ኮማንዶዎች ተመረቁ -16 December 2024
Просмотров 24 тыс.16 часов назад
የታህሳስ 07 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: አዲሳባ የገባው ፍርሃት ፤ የነአረጋ ከበደ ስብሰባ ፤ የስክንድር ዶላር ፤ የመንግስት ሰራተኞች በግዳጅ ተመረቁ -15 December 2024
Просмотров 2,7 тыс.19 часов назад
የታህሳስ 06 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact:ከመሸ የተጠራው የብልፅግና አስቸኳይ ስብሰባ ፤ የአማራ ፋኖ በወሎ አሰላለፍና አድነት በግርማ ካሳ - 14 December 2024
Просмотров 58 тыс.21 час назад
የታህሳስ 06 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ጌታቸው ረዳ ዝምታውን ሰበረ ፤ በነክሪስቲያን ታደለ ላይ የተደቀነው አደጋ ፤ ኤርትራዊያን በአዲስ አበባ -13 December 2024
Просмотров 27 тыс.День назад
የታሀሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከስምምነት የደረሱበት ሰነድ ምን ይዟል? - 12 December 2024
Просмотров 36 тыс.День назад
-ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከስምምነት የደረሱበት ሰነድ ምን ይዟል? እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: አመራሮች የተደመሰሱበት አውደ ው.ጊ.ያ ፤ የአዲሳባው የተኩስ እሩምታ ፓርቲዎቹ ፣ ኦነግ በሱሉልታ - 11 December 2024
Просмотров 14 тыс.День назад
የታህሳስ 02 2017 ዓም ሀገራዊ መረጂዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: የአገዛዙ ጀነራል ስለፋኖ ፤ የአቶ አባዱላ ገመዳ ቤተሰብ ታ.ገ.ቱ ፤ በትግራይ የተዘጋው መንገድ - 10 December 2024
Просмотров 2,9 тыс.День назад
የታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ መረጃዎች እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: ያለፍትህ እርቅ እዴት ይፀናል..? ከታጣቂዎች ጋር የሚደረጉ የእርቅ ስምምነቶች አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም - 9 December 2024
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
የዛሬው ቪዲዮ የሚያተኩረው በመንግስትና በተፋላሚ አካላት መካከል የሚደረጉ የሰላም ድርድሮች ከሰብአዊ መብቶች አጠባበቅና ከወንጀል ተጠያቂነት፤ እንዲሁም ፍትህን ከማስፈንና ዘላቂና አስተማማኝ ሰላምን ከማስረጽ አንጻር ያለውን ፋይዳ በመጠኑ መዳሰስና የመወያያ ሃሳቦችን ማጫር ነው ይላሉ የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብቶች ዋና ዳሬክተር የሆኑት አቶ ያሬድ ሀይለማሪያም። እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታ...
Ethiofact: ሀይ.ሉ.ን የጨረሰ..? ፤ በአባ.ገ.ነ.ን ስርዓት የሚኖር እድሜ...በአሳፍ ሀይሉ - 7 December 2024
Просмотров 18 тыс.14 дней назад
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። * ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏 #Ethiofactinfo
Ethiofact: በኦሮሚያ የቀጠለው የግዳጅ አፈሳ ፤ እስከ 100ሺ ብር የተጠየቁ ቤተሰቦች ኢሰመኮ ያወጣው ዘገባ - 6 December 2024
Просмотров 23 тыс.14 дней назад
Ethiofact: በኦሮሚያ የቀጠለው የግዳጅ አፈሳ ፤ እስከ 100ሺ ብር የተጠየቁ ቤተሰቦች ኢሰመኮ ያወጣው ዘገባ - 6 December 2024
Ethiofact: የአገዛዙ አዲሱ ሴራ ደርሶናል ፋኖ | በሸዋ፣በወሎ፣በጎጃምና በጎንደር ቀጥታ የተሰሙ መረጃዎች - 5 December 2024
Просмотров 3,4 тыс.14 дней назад
Ethiofact: የአገዛዙ አዲሱ ሴራ ደርሶናል ፋ | በሸዋ፣በወሎ፣በጎጃምና በጎንደር ቀጥታ የተሰሙ መረጃዎች - 5 December 2024
Ethiopia:ለእስንክድር የተላከው መልዕክት ፤ የተጋለጠው የአገዛዙ ጀነራሎች ዘረፋ ፤ በድሮን ጥቃት የሚሞቱ ንፁሀን ቁጥር -4 December 2024
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
Ethiopia:ለእስንክድር የተላከው መልዕክት ፤ የተጋለጠው የአገዛዙ ጀነራሎች ዘረፋ ፤ በድሮን ጥቃት የሚሞቱ ንፁሀን ቁጥር -4 December 2024
Ethiofact: የሸዋ ፋኖ አመራር ጥሪ ፤ በትግራይ ማኅሌት ተኽላይን አግቶ በመግደል የተከሰሱት ፍርድ ተሰጣቸው - 3 December 2024
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
Ethiofact: የሸዋ ፋ አመራር ጥሪ ፤ በትግራይ ማኅሌት ተኽላይን አግቶ በመግደል የተከሰሱት ፍርድ ተሰጣቸው - 3 December 2024
Ethiofact: ውሸትነው' ስለ ድርድሩ ኦነግ ፤ ስለ አብይ' ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፤ ታዬ ደንዳዓ ከእስር ሊፈቱ ነው - 2 December 2024
Просмотров 4,9 тыс.21 день назад
Ethiofact: ውሸትነው' ስለ ድርድሩ ኦነግ ፤ ስለ አብይ' ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፤ ታዬ ደንዳዓ ከእስር ሊፈቱ ነው - 2 December 2024
Ethiofact: ከጠቅላዩ አታሸንፉንም ጀርባ ያለው እውነት ፤ የውጪ ጋዜጠኛው ስለ ፋኖ - 1 December 2024
Просмотров 10 тыс.21 день назад
Ethiofact: ከጠቅላዩ አታሸንፉንም ጀርባ ያለው እውነት ፤ የውጪ ጋዜጠኛው ስለ ፋ - 1 December 2024
Ethiofact: የሰላም ሚኒስትር አዲስ ሚኒስትር ተሾመለት - 30 November 2024
Просмотров 32 тыс.21 день назад
Ethiofact: የሰላም ሚኒስትር አዲስ ሚኒስትር ተሾመለት - 30 November 2024
Ethiofact: ከመሸ አሳዛኝ ዜና ተሰማ ፤ የተመስገን ጥሩነህ አነጋጋሪ ንግግር ፤ ጀነራሎቹ ስለ ፋኖ - 29 November 2024
Просмотров 2,5 тыс.21 день назад
Ethiofact: ከመሸ አሳዛኝ ዜና ተሰማ ፤ የተመስገን ጥሩነህ አነጋጋሪ ንግግር ፤ ጀነራሎቹ ስለ ፋ - 29 November 2024
Ethiofact: የሁለቱ አመራሮች ፍጥጫ ፤ የቀድሞ ፕሬዝዳንት የተባሉት ጌታቸው ረዳ - 28 November 2024
Просмотров 30 тыс.21 день назад
Ethiofact: የሁለቱ አመራሮች ፍጥጫ ፤ የቀድሞ ፕሬዝዳንት የተባሉት ጌታቸው ረዳ - 28 November 2024
Ethiofact: መምህር በመሆኔ አዘንኩ..! የኢትዮጲያ የመምህራን እሮሮ - 27 November 2024
Просмотров 19 тыс.21 день назад
Ethiofact: መምህር በመሆኔ አዘንኩ..! የኢትዮጲያ የመምህራን እሮሮ - 27 November 2024
Ethiofact: ከባዱ ነገር እየመጣ ነው ፤ ምን ውስጥ ነው የገባ ነው | ፖለቲከኛ ኤፍሬም ማዴቦ አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ -26 November 2024
Просмотров 6 тыс.21 день назад
Ethiofact: ከባዱ ነገር እየመጣ ነው ፤ ምን ውስጥ ነው የገባ ነው | ፖለቲከኛ ኤፍሬም ማዴቦ አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ -26 November 2024
Ethiofact: ጉድ ተሰማ እስክንድር ለፋኖ በተላከው ዶላር ፤ ስለ እስክንድር የወጣው መረጃ - 25 November 2024
Просмотров 16 тыс.28 дней назад
Ethiofact: ጉድ ተሰማ እስክንድር ለፋ በተላከው ዶላር ፤ ስለ እስክንድር የወጣው መረጃ - 25 November 2024
Ethiofact: የሁለት ኮሎኔሎች ወግ | አብይ እንደ ኪም ፊልቢና እንደ ማርቲን ሉተር - 24 November 2024
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
Ethiofact: የሁለት ኮሎኔሎች ወግ | አብይ እንደ ኪም ፊልቢና እንደ ማርቲን ሉተር - 24 November 2024
Ethiofact: የፋኖ አመራሮች ስለ ስክንድር ቀጥታ ፤ አረበኛ ዘመነ ካሴ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ስለፋኖ - 24 November 2024
Просмотров 9 тыс.28 дней назад
Ethiofact: የፋ አመራሮች ስለ ስክንድር ቀጥታ ፤ አረበኛ ዘመነ ካሴ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ስለፋ - 24 November 2024
Ethiofact: "ፋኖ ከኤርትራ ጋር ጥምረት ይፈጥራል” አብይ ፤ አሜሪካ ስለፋኖና ብልፅግና ፤ የተጋለጠው የአገዛዙ ሴራ - 22 November 2024
Просмотров 3,7 тыс.Месяц назад
Ethiofact: "ፋ ከኤርትራ ጋር ጥምረት ይፈጥራል” አብይ ፤ አሜሪካ ስለፋኖና ብልፅግና ፤ የተጋለጠው የአገዛዙ ሴራ - 22 November 2024

Комментарии

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n Час назад

    Galla ena segera eyader yigemal Woizero Abye madyatte face incompetence crul

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n Час назад

    Debtera yonas biru Segetie you are the same sick person insulting and anti FANO propaganda I don’t think so you are normal chelemaw Aynegam greedy and selfish Economist

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Час назад

    አብይ ብዙ ችግር ቢኖርበትም በምንም ዓይነት ወርዶ ወርዶ በዮናስም በቁምቡርስም የሚተች ሊሆን አይችልም ። ዮናስ ሐኪም ሆነ እንዴ ደግሞ ? ፤ አብይ የዬትኛውም መንግሥት መሪ ቢሆን "በቁምቡርስ " አንገዛም !!! ተሸልሞ የነበረውን ኮንዶሚኒዬሙን የተቀማ ቁምቡርስ ተበሳጭቷል ፤ ገና ብዙ ይቀባጥራል ።

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 часа назад

    Sewere eyalachu atejajaluu!😂 FANO WILL PREVAIL AMHARA

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f 5 часов назад

    አላበደም እንዲሆን የሚፈልገውን ነው እያደረገ ያለው

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 6 часов назад

    ከይዞህ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 6 часов назад

    መሳይ የሀገርና የህዝብ የወገብ ቅማል የፀጉር ቅጫም የሆንክ እንደጮክ ትሞታለህ እንጁ የአቢቹን የእግር እጣቤቢ አትሆንም ።

  • @FAFENET
    @FAFENET 7 часов назад

    የበሻሻው መሀይም ነው ዝም ብሎ ነው ቁጥር የሚጠራው ለምእራቦቹስ የተከለው የችግኝ ቁጥር ተናግሮ አስደንግጧቸው የለ😂😂😂😂

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 7 часов назад

    እህ ዳብሎስ ያደቀቅ መንግሥት የኦርቶዶክስ ፀር በትውልድ ደም ተጫውት እፍፍፍ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 8 часов назад

    እየሱስክርስቶስን አምናለሁ የምትለው ቀዳማዊት ወራዳ ሌባ በስሙ የምትነግድ ዝናሽ በደም የተጨማለቀ ባልዋን አብራ የምትዘርፍ የኢትዮጵያን ሐብት የምትዘርፍ ስለሆነ መግደል አቁም ማለት ኧልቻተችም እናቶችን ማስነባት አቁም ማለት አይቻላትም ንፁሐንን በእስር ማሠቃየትህን ተው ማለት አልቻለችም ዜጋን በሐገሩ ሜዳ መበተንህን አቁም ማለት ይገባት ነበር አውሬው ባሏ በሚዘርፈውና እሷ በምትዘርፈው ተሸብባ ትገለፍጣለች የንፁሐን ደም ጐር አብሮ ይወስዳታል የዘሰፈችውንም ጀትበላውም

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 8 часов назад

    መዋሸት እብደት አይደለም. አብይ አሁን መሪ ነኝና ቀድሞ አወናብጄ ተመርጫለሁ. ሕዝብን ማታለል ስለለመደ መዋሸቱን ተለማምዶታል. ለዚህ ነው እንጂ እብድ ነው የሚለው አይሰራም. እንደ አብይ እኔ የአልሁት ትክክል ነው የሚል ከተጠናወታችሁ እሽ. እበዱ. እብድ አይዋሽም, መሠሪ አይደለም, ማገናዘብ አይችልም, እብድ አይቆለባበስም, እብድ እንደ እስስት አይቀያየርም. እብድ ብላችሁ ወንጀሉን አታቃሉለት.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 8 часов назад

    እየሱስክርስቶስን አምናለሁ የምትለው ቀዳማዊት ወራዳ ሌባ በስሙ የምትነግድ ዝናሽ በደም የተጨማለቀው ሌባ ባሏን አቁም መግደልህን አቁም እናቶችማሱነባትህን አቂም ልትለው ይገባ ዜጋ በሐገሩ ሜዳ ላይ መበተንህን አቂም ል ትለው ይገባል ፍጡራን በረሐብና በበሽታ መቅጣትህን አቁም ልትለው ይገባል ንጹሐንን በእስር ማሠቃየትህን

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ወገኖቼ አሁን እና ያላችሁት የምድር ሲኦል የሆነው በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እየሆነ ያለው :: የሸኔው መሪ ገዳዩ አውሬ አብይ አህመድ አሊ ሸኔን ከኦሮሞ ሕዝብ በመመልመል በማስታጠቅ አሰቃቂ ግድያ እንዲፈጽሙ ባንክ እንዲዘርፍ እንዲያግት እንሰሳትን እንኳ እንዲረሽን መመሪያውን የሚሰጣቸውም ገዳዩ አ ውሬ አብይአመድ አሊ የሚባል አውሬ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተረድቷል ::ይኸው አውሬ በኦሮሞ ሕዝብ ውስጥ ተሸሽጐ ለዘመናት ለገዛ ነ ው የሚያስበው የሱ አላማ የኦሮሞን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ለመለጠን ነው :: አሁንም መከራው በኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ የተፈጠረው ገዳይ አውሬ ማንም የማይመርጥ ዘር አይማኖት እ ድሜ የማይመርጥ ኢትዮጵያዊው ከኰፊድ የገፋው ገዳይ አውሬን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን በየተራ ከመበላት በአንድነት ገዳያችንአውሬ እናስወግድ መዳኛችን አንድነትብቻና ብቻ ነው እናሶወግድ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ወገኖቼ ይኼ ወረበላ አገር ሻጭ የገዳዩ የሸኔው መሪ አብይ አመድ አሊ ለኢትዮጵያ ከጥፋት በስተቀር በጐ ነገር አድርጐ አያውቅም አይቻለውምም እሮሱ ስልጣኑን ለማስቀጠል አጀንዳ ከመስጠት የተለየ ሥራ የለውም አንዱ ስራው መግደል ማፈናቀል የኢትዮጵያን ሐብት መዝረፍና ማዘረፍ የስልጣኑ መጠበቂያው ሲሆን ወሸቱም አንዱ የዚሁ አካል ነው ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    የመከላከያ ሠራዊትም ሆነ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሳይበላሀል አንተ ነህ የቀረኸው !! ይህ አደገኛን ለአውሬ የተከበሩ ማለት ከመበላት አያድንም ! አላዳነም ! በቦታው ያላቹ ብትጠነቀቁና ብትመክሩ የተሻለ ነው ' :: አውሬው ማንም አይምርም !! !ሳትቀደሙ ቅደሙ ምከሩ !!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ገዳዩ አውሬ አብአመድ አሊታሪክ ያበላሸህ የሰ ው ስጋ የሚበላ ሰው ጽንስኀበሆድ ቀዶ የሚያወጣ ትውልድ እያመረትክ ያሠማራህ ሠይጣን ዳቢሎስ ቢመሥልህ እንጂ አንተን መሣይ ፍጡር የለም ሠይጣን ቢመሥልህ ነው ያልኩት ትበልጠዋለህ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑንአይቀሬ ነው ;; በኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው :: ሕብረታቹን ሳታጡ አሁን ተባበሩ በየተራ ከመበላት አንድ ሆናቹ ከመበላት የምትድኑበትን መንገድ ወጥኑ ጊዜ የለምና ፍጠኑ ምንሆነናል ዝምታችን ከአውሬው ከመበላት አያድነንም ! ንቁ አይምሬውን የዘመኑን ገዳይ አውሬ ለማሥወገድ እንፍጠን ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ወገኖቼ አሁን እና ያላችሁት የምድር ሲኦል የሆነው በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እየሆነ ያለው :: የሸኔው መሪ ገዳዩ አውሬ አብይ አህመድ አሊ ሸኔን ከኦሮሞ ሕዝብ በመመልመል በማስታጠቅ አሰቃቂ ግድያ እንዲፈጽሙ ባንክ እንዲዘርፍ እንዲያግት እንሰሳትን እንኳ እንዲረሽን መመሪያውን የሚሰጣቸውም ገዳዩ አ ውሬ አብይአመድ አሊ የሚባል አውሬ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተረድቷል ::ይኸው አውሬ በኦሮሞ ሕዝብ ውስጥ ተሸሽጐ ለዘመናት ለገዛ ነ ው የሚያስበው የሱ አላማ የኦሮሞን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ለመለጠን ነው :: አሁንም መከራው በኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ የተፈጠረው ገዳይ አውሬ ማንም የማይመርጥ ዘር አይማኖት እ ድሜ የማይመርጥ ኢትዮጵያዊው ከኰፊድ የገፋው ገዳይ አውሬን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን በየተራ ከመበላት በአንድነት ገዳያችንአውሬ እናስወግድ መዳኛችን አንድነትብቻና ብቻ ነው እናሶወግድ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ሕይወት የተከፈለለትን ትግል አሁንም ገና እየተከፈለ መከራው ያላበቃ ትግልን የማቌሸሽና የመከፋፈል የምታቀርቡ የሚድያ ሠዎች የሰው ደም የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ጠላት ገዳዩ ይህን መከፋፈላቸውን የሚፈልገው ዜና አታቀብሉት ::

    • @FAFENET
      @FAFENET 7 часов назад

      ደነዝ😂

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑንአይቀሬ ነው ;; በኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው :: ሕብረታቹን ሳታጡ አሁን ተባበሩ በየተራ ከመበላት አንድ ሆናቹ ከመበላት የምትድኑበትን መንገድ ወጥኑ ጊዜ የለምና ፍጠኑ ምንሆነናል ዝምታችን ከአውሬው ከመበላት አያድነንም ! ንቁ አይምሬውን የዘመኑን ገዳይ አውሬ ለማሥወገድ እንፍጠን ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    ኢትዮጵያውያን ምን ሆነናል በጣም ያሣዝናል ዘመኑ ይሆን እንዲ አእምሮአችንን የደፈነው የጉዳዩ ባለቤት ቀርቦ የተናገረውና በሚዱያ የሚናፈሰው ወሬ የተለያየ መሆኑን በማስተዋል መመልከትና መመርመር አቅም አጥተን የሰው ደም የሚሸቅጡ የሰው ደም እንጀራው አድርጐ የሰው ስም በማጥፋት እንጀራው ያደረገውን ወረበላ ባንዳ ዘመዴ የሚባል ኦርቶዶክስን አሠዳቢ መምህር ነኝ ይላል ያለባታው እሱን መሣይ መምህር ሊሆን አይገባም ሌላ ትርጉም ከሌለው በስተቀር አሁንም እርሱን የምታደምጡና እንጀራ ው ለሆናችሁለት እ ራሣችሁን ጠይቁ ምንም ይሁን ምን እርሱ በነፃነት አገር በቤቱ ተቀምጦ የወጣትነት ዘመኑን ለወገኑ ሲታገልና በብዙ መከራ አልፎ አሁንም ሰላማዊ ትግሉን ጨርሶ በረሐ ወርዶ ብርዱን ረሃቡን ጥሙን ተቀብሎ ብሎም ሕይወቱን ለሠጠ ሰው ይኼ ደንቆሮ መሆኑን የማያውቅ ብዙ ተከይ አለኝ ብሎ ታጋዮችን በመከፋፈል በሰው ጀም እንጀራውን የሚያበስል ባለጌ ትግሉን ለታጋዮች ተወው በሉት ኡንደለመደው አባቶችን ያዋር ድ እሱ የሠብስክራይበር ቁጥ ር ከፍ ማለቱ ነው የሚያሣሣበው እስንድር ምቾቱ የማያሣ ሥበው አሁንም በመከራፍዳ ውስጥ ያለ በምን ሞራሉ ነው እርሱን የሚተቸው እናተ የተሸሸጋችሁበትን አገር ትቶ እኰነው ሞት ወዳለበት የተሠደደው ሰው እንዴት ደንቆሮን ይከተላል አስማሪን እንጂ አገራችን ደንቆሮውንና ያልተማረውን ዶ/ር ገዳዩና የሸኔውን መሪ አብይ አመድ አሊን ተከትላ ነው ወደ ገደል እየገባችው ያለችው :: ሌላው ቢቀር የፋኖ ትግ የሚያሣሥበው ቢሆን ኖሮ እንዲህ አደባባይ ወጥቶ አይዘፍንም ነበር ምክንያቱም ገዳዩ አብይ አመድ መከፋፈላቸውን አንድ አለመሆናቸው ለሱ አንዱ ድል ነው ይፈልገዋል እርሱም ለመከፋፈል ስንት በጀት መድቦ ነው የሚሰራው ይሔም ደንቆሮ እያገዘው መሆኑን ተገንዘቡ ተከፍሎትም ሊሆን ይችላል የሚለው ለማገናዘብ ሞክሩ ምክንያቱም ገዳዩንና የሸኔው መሪ አብይአመድን በጣም እየረዳ ለመሆኑ ሁለቴም ማሠብ የለባችሁም በየጊዜው ሚዲያቸዉን ለማዘጋት በብዙ ገንዘብ የሚያፈሰውን እሱ በማባላትና ከሕዝቡ በመነጠል አሉ የተባሉ ገዳዩ የሚፈራቸውን ሚዲያዎችን ከማዘጋት ባላነሠ መልኲ ትልቅ ሥራ እየሠራ ነው ስለፋኖ ማውራትህን አቂም በሉ ስለገዳዩ አውሬ አብይ አውራ በሉት እስክንድር ንፁሕ ሆነም አልሆነም ጊዜ ይፈታዋል :: የሚያምነው አምላክ ይጠብቀው ! የዘወትር ፀሎቴ ነው!! ለወገኑ እስከ አሁን ለከፈለው ዋጋ ልናከብረው ይገባል ገና ለሚከፍለው ሣይሆን እናሥተውል እባካችሆን!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 10 часов назад

    አዲስ አበቤ እስክንድር ነጋ ለወገኑ የከፈለው ዋጋ ቀርጥፈን እየበላን ነው ሰው በስለትና በበረሐ በሚችለ ው ሁሉ በመላው አለም የሚገኝ ሕዝብ ለኑሮዬ ይመቸኛል ከሚባልበት ሐገር ትምህርቱን ተምሮ በሰላም ከሚኖርበት ነፃነት ያለበትን ሐገር ትቶ ኢትዮጶያ አገሩን በመውደድ ለወገኑ የወጣትነት እድሜውን በመከራ ያሣለፈውን ሰው ካሣለፈው መከራ በከፋ ሁኔታ ላይ ሕይወቱ ለሠጠ ሰው አንድ ተራ ስም በማጥፋት እንጀራው ያደረገን ሰው መከተል ምን ይሉታል :: ይህ ሰው የአብይ ተከፋይ ባይሆን እንዲህ ባላቅራራ ::

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 10 часов назад

    ይሄ ፕሮግራም ከሁለት ሳምንት በፊት በአንከር ሚድያ የተላለፈ ነው አዲስ ነገር ከሌላችሁ ሌላ ስራ ፈልጉ ሳንቲም መልቀምያ አታድርጉት ይሄም እራሱ የቻለ ማጭበርበር ነው ታድያ ከአብይ በምን ተሻላችሁ የሚድያ ክብር ዝቅ አታድርጉ !!

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 10 часов назад

    አቢይ ቀጣፊ ነው። ይሄኛውም ከእሱ የማይተናነስ ቀጣፊ ነው።

  • @TamewaHabtamuLegese
    @TamewaHabtamuLegese 10 часов назад

    ምን አይነት ሰው ነህ አብይ እና ሽመልስ ከጆርጅ ሶሮስ ጋር አብረው የተነሱትን ፎቶ ልላክልህ

  • @mengistudemisse4494
    @mengistudemisse4494 11 часов назад

    ዉሻ የሯሷን አታዉቅም ፍየልን ጭራሽን ወደ ታች አርጊ እንትንሽ ታየ አለች ይላሉ አባቶች ሲተርቱ :: ይህ ዶክተር አይደለም መሃይም የሚለዉ ቃል እንኳንየማይመጥ ነዉ ዶ/ር ነኝ የሚል የቀነጨረ ዘረኛ የአብይ አብደት እያለ በየቀኑ ከዶቅዶቄዉ ጮማ ራስ ከሆነዉ መሳይ ጋር ሲቀደዱ ሳይ ያኔ ፈጣሪዉን የሸጠዉ ይሁዳ ትዝ ይለኛል :: ይህ ቀዳዳ ጭንቅላቱ በዘረኝነት የሰባ ሰዉዬ አብይ ምን ያህል እንደበለጠዉና የሱን ዘረኝነት እንዳጨነገፈበት ሁሌ ወቶ ከሁንኩሮ ጋር ያነባል ዘረኞች እኛ ሀገራችን ገብቶ በደሀ ህዝብ ዳይፐር ገዝተን ልንጦራችሁ አንችል :: ተስፋችሁን ቁረጡ እዚያዉ አሜሪካ መቀበሪያችሁን ፈልጉ ::

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 12 часов назад

    Abiy is preparing to claim insanity. He claim “not guilty by reason of insanity”

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    No more protest to support abiy will back fire

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    Mesay you can't avoid justice

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    You can't fool us government! Justice will served soon

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    Fbi will investigate everything and criminal media in usa

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    Who was protesting and blocked us embassy in Ethiopia? You guys will answer for genocide

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    4kilo is off limit! USA knows perfectly what fano did by supporting abiy

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    USA got everything you said when you support genocide

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    No more! Don't forget you were guilty for genocide

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 12 часов назад

    Messy you are guilty for genocide

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 13 часов назад

    Messaye,,is,going,crazy,,,look,at,him,how,angry,he,is,

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 13 часов назад

    Guilty means not only abiy, USA knows perfectly what you did to support abiy.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 13 часов назад

    Why you said he is Moses? You are equally guilty for crimes against humanity

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 13 часов назад

    Daniel kebret and berhanu nega must be arrested and face justice

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 13 часов назад

    ቀደደ የአንቴ ወሬ ለእንጀራ ብቻ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 14 часов назад

    አብይ ቁሞ ሬሳ በድን ህኗል,ይህ በተለይ በቱርክ አንካራ ስምምነት ገሎታል,,ያሉት አማራጮች ብስጭቱን ወገኖችን ማስራብ ሥራ አጥ አ አን ህዝብ ቀንሶ ያልገነቡትን ከተማ ወርሶ አፋንን ማብዛት ጉራጌ,አማራ ትግሬንማባርና.ማጠቃል.የጉግልን ማፕ ማስፋት አለቀ.ይቀጥላል......

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 14 часов назад

    Ethiopian prime minister is mentally sick he need doctor attention .peace for Ethiopia 🇪🇹

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 15 часов назад

    ሻግቶ በራሱ ስለሚጣለው ብልፅግና እና ስለ ሰይጣኑ ሕገመንግስት ጉዳይ ኢትዮጵያንዎች ጊዜ አናጥፋ !!! ሁላችንም ከፋኖ ጋር ወደ ኢትዮጵያዊ አንድነት !!! ብልፅግና ወይም ብልግና የኢትዮጵያን ትክክለኛ ሕዝብ እና ሐገር ጠባቂውን መከላከያ በግፍ አሳርዶ እና ሆን ተብለው በተደረጉ አውደ ዉጊያዎች እውነተኛ መከላከያን በብልፅግና ሴራ በማስጨፍጨፍ ከበፊቱ የተረፉትን በብአዴን ጥቅማጥቅመኞችነታቸው እና በጴንጤነታቸው አማራ ስልጣን ተጋሪዎች አሉ የማስበያ ሽፋን ሰጪነት ብሎም ለምርጫ ጥቅሙ ሲል በበድን ማንንነት በገንዘብ ተገዝተው ነገ መሪው ጥሏቸው ሲበር ወይም ሲወገድ ለሚያዙት ዛሬ ቁጭብለው ሕዝብ ያስገድላሉ !!! ለሚገደለው ሕዝብ ለምን ብለው ድምፅ የሆኑትን የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ የፓርላማ አባላትን ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብታቸውን መሪው በማንአለብኝነት ገፎ በማሰር፤ በማሰቃየት፤ በመግደል እና ደብዛን በማጥፋት በሐገሪቷ ውስጥ ከፍተኛ ሕግአልባነትን በማስፈን ወንጀል መሪው ዋነኛ ተጠያቂ ነው !!! ኢትዮጵያን እስከ መከላከያው ህዝብን በሚወጉ እና በሚያርዱ መከላከያ ልብስ ለበስ የአብይ አህመድ እና የሽመልስ አብዲሳ የግል ስልጣን አስጠባቂ የሸኔ መከላከያ ነኝ ባዮች ተተክተው አሁን በመከላከያ ስም እና ልብስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሎ እነዳያልቅ ለሕዝብ እና ሐገር መዳን ከፈጣሪ ጋር ሕዝብ እና ሐገርን ለማስቀጠል ፋኖን በመደገፍ ወደፊት ብቻ ነው መንገዱ !!!

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 15 часов назад

    አየ ነጥረው መተዋል ብልፆግና ፣ድሳበባን ደቡቡን ይዞ ሶማሌን ይዞ ሊገነጠል ነው አማራ እና የአህያ ስብስብ በቁራጭ መሬት ፣ያባላህ ኢትዮጵያን በብቼኛነት ላታስገነጡላት ነው

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 16 часов назад

    Abiy is a product of Weyany (habitual liars). He inherited the habit to lie.

  • @EtagegnSileshy-f1p
    @EtagegnSileshy-f1p 16 часов назад

    Gin Gin KeErso Belay Balawukm Endew YeEthiopia Mirt Ke Israel Yanese Meret Berhana Betebta Eyenorech Newun?Lelaw Zarem 120,000000milion Hizb BeAhya TransportEko!Newuu yalenw Gin Ethiopia Mery idelemMhur Alatn?Atozachwun!Awo Tewagy Endinorat Yetemare Enditefa Yalenin Eset "Temarn Tetebebn Yalachwu SEWOCH 1ken yikrta yemil Ib yelelachwu Endale Tekebelu Yemtlu MisEyawekachwu Ahunm Matalel yeyazachw Nachwu Bihonm Wedefit Me to Ewunetu yihevBayhonm Yemigeban Yihe lalut Enamesegnalen " zinjero...

  • @ZelekeMan
    @ZelekeMan 16 часов назад

    ሰውዮው አብዶአል ንገሩልን

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 20 часов назад

    ሰውየው አብዶል አገር መምራት ሰይችልም

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 19 часов назад

      አናንተ ዓይነስውር መምራት አትችሉም መሳይ ዝቅጥቅጥ ብለሃል

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 21 час назад

    ጴንጤው አብይ አህመድ ሐገርን የሸጠ እና እመራዋለሁ ያለውን ሕዝብ በዘር እየከፋፈለ ኦርቶዶክሶችን መርጦ በተልዕኮ የሚገድል ነው !!! የኢትዮጵያን የብር የመግዛት አቅምን ከታክቲካል አራጣ አበዳሪው አይኤምኤፍ ጋር ተመሳጥሮ አላግባብ በመበደር እና ሕዝቡ የሚገበየው ሸቀጦች እና እቃዎች ላይ በአይኤምኤፍ የዋጋ ጭማሪ አስገዳጅነት ሁሉነገር እጥፍ እና ከዛ በላይ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ አይኤምኤፍ በእርዳታ ስም ላልነቁት አፍሪካ ሐገራት ዶላር ሰቶ እጥፍ እና ከዚያ በላይ የሚቀበል የንግድ ድርጅት ነው !!! ማስረጃ፦ ሲያበድረን ወይንም ስንበደር 1ን ዶላር በባንክ 57.59 ብር በነበረበት ጊዜ ነበር ። ብድሩ ሲመለስ ግን አሁን ባለው ምንዛሬ 1ን ዶላር በባንክ 126.00 ብር ነው !!! በመሆኑም የኢትዮጵያን ብር መቀመቅ የከተተ የኑሮ ውድነትን የኢኮኖሚ እድገት አድርጎ ኢትዮጵያ አደገች እያለ አላዋቂ የእብደት ዲስኩሩን የሚለፍፍ መሪ ሕዝብ አስርቦ ድንጋይ በማብለጭለጭ የሐገር ኢኮኖሚ አደገ የሚለው ተላላኪ ባንዳ መጀመርያ በሐገርውስጥ ያለው የሐገሪቷ ገንዘብ የሚገዙ ነገሮችን በተመጣጣኝ ግብይት በትክክል መግዛት የሚችል አቅም ያለው የሐገር ውስጥ የገንዘብ አቅሙ ሲጎለብት እና ሕዝቡም በሐገሩ በሚያገኘው ገንዘብ እውነተኛ ዋጋ ኖሮት በገንዘቡ መግዛት ሲችል ነው አሁን በኢትዮጵያ ከደሞዙ የቤት ክራዩ የበለጠበት፤ የምግብ ዋጋ ፆም የሚያሳድር፤ የልብስ ዋጋ የሚያሳብድ፤ ተቀማጭ ገንዘብ ሐሳብ፤ ሕክምና ሞት በሆነችባት ሐገር ኢትዮጵያ አማኝ፤ ጤነኛ እና ደህነኛ ሰው ሆኖ መኖር የማይቻልባት ሐገር አድርገው በሰይጣንአዊ ተልዕኮ የሚመሩት ሰው አራጅ ኃይማኖት የለሾቹ እና በዘመን መጨረሻ የመጡት የጴንጤ ሸኔዎች ናቸው !!! ታድያ ዝምብሎ በብልጭልጭ መታለል እና ሕዝብን እና ሐገርን አደጋ ላይ ለጣለ መሪ እና መሰሎቹ ስልጣን ለማስጠበቅ ተብሎ በደመነፍስ መሞት ኢትዮጵያዊነት እና ሐገራዊነት ነውን ??