Ethiofact: ከባዱ ነገር እየመጣ ነው ፤ ምን ውስጥ ነው የገባ ነው | ፖለቲከኛ ኤፍሬም ማዴቦ አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ -26 November 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 7

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Месяц назад

    በትክክል ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ፋኖ የነግሳል አብይዝም ይውደም

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom Месяц назад

    አማራው ግድያን ለማቆም አማራን እናድን ብሎ መነሳቱ ከአማራ ማማነት መውረድ አይደለም! እንደያውም ፍፁም ኢትዮጵያዊነት ነው::

  • @tsegayebeyene7423
    @tsegayebeyene7423 Месяц назад

    በዚህ ድምፅህ ነው አድማጭ የምታገኘው

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Месяц назад

    የኦሮሞ ዋናው ስው ሌንጮ ለታ ያሉት አድምጠው መቼም እድቀሞ ጉዋደኛ የመረዳት ችግር የለብህም የኢትዮጵያ አንድነትም አይስማማንም ኢትዮጵያዊነትም አይስማማንም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ይገባአል ብዪ አስባለው ጠቅላዩ ስልጣኑ የኦሮሞ ነው ካሉ ቆይተዋል ከሆነ ምን እንደሚፈልጉ ግልፅ ነው

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 Месяц назад

    ከጨቅላው አብይ አህመድ አሊ ምን ይጠበቃል ከውርደት እና የሰው ቄራ የሆነችን ሀገር ከማየት ውጪ

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Месяц назад

    Yhe gudegna sew new hagerachinene gefto gefto gedel lichemerate yhew gedele afafe layi adersowatal aleke beka